Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

" የወልቃይት ህዝብ የራሱ የቻለ የትግርኛ ለዛ ቋንቋ ተናጋሪ ህዝብ ነው። ትግርኛ ተናጋሪ ህዝብ ደግሞ ኤርትራዊ ወይም ትግራዋይ ነው።" የኣቢይ ደጋፊ ወልቀታይ መለስ ብስራት

Post by sarcasm » 19 Feb 2021, 13:50

#ይበቃል_ወረራና_ዝርፍያ!
እኔም ደጋግሚ እንደተናገሩኩት የወልቃይት ሑመራ ንብረት ጠበንጃ በታጠቀው ቡድን በግፍ የህዝባችንና የመንግስት ንብረት በግፍ ወረራና ዝርፍያ እየተፈፀመብን ነው።
እውነት የወልቃይት ሑመራ ህዝብ አማራ ነው ብላችሁ የምታስቡ ከሆነ ለምን የወልልቃይት ሑመራ ህዝብ ሀብትና ንብረት ትዘርፋላችሁ በማለት ጠይቀናል።
ምክንያቱም ግልፅ ነው እነዚህ ዘራፊዎች ህዝባችን ሳይሆን ንብረታችንና መሬታችን ላይ ነው ዓይናቸው የቋመጠው።

ወልቃይት ወልቃይት ነው። ወልቃይት የራሱ ማንነትና ባህል የቋንቋ ለዛ ያለው የሰው የማይፈልግ በስራና በጀግንነት የሚታወቅ ህዝብ ነው።
የወልቃይት ህዝብ የራሱ የቻለ የትግርኛ ለዛ ቋንቋ ተናጋሪ ህዝብ ነው። ትግርኛ ተናጋሪ ህዝብ ደግሞ ኤርትራዊ ወይም ትግራዋይ ነው።
ለማንኛውም የወልቃይት ሑመራ ልጅ ወዳጄ ይበቃል ጁንታው ስናሳድድ ስራ በዝቶብን እንጂ ቅጥ ያጣው ዘረፋችሁ ወራሪነታችሁን መታገል አቅቶን አይደለም ብሏል።
#አንተም_ትራገፋታለህ!!!
#ሰምተሃል! #ዋ!
Please wait, video is loading...