Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Revelations
Senior Member+
Posts: 33732
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

Re: "ኢዜማን መጋለብ ሰለቸኝ:: አዲስ በቅሎ ይዘጋጅልኝ::"

Post by Revelations » 18 Feb 2021, 20:09

Please wait, video is loading...

Revelations
Senior Member+
Posts: 33732
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

Re: "ኢዜማን መጋለብ ሰለቸኝ:: አዲስ በቅሎ ይዘጋጅልኝ::"

Post by Revelations » 18 Feb 2021, 20:29

Please wait, video is loading...

sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: "ኢዜማን መጋለብ ሰለቸኝ:: አዲስ በቅሎ ይዘጋጅልኝ::"

Post by sarcasm » 18 Feb 2021, 20:50

በትግርኛ ከአስመራ እየተናፈሰ ያለው ወሬ ፤ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ለፕረዚዳንት ኢሳያስ አቤቱታ ማሰማታቸውና ፤ ፕረዚዳንቱም አቢይን ኣነጋግረው፤ መልስ አንደሚሰጡ ቃል ገብተዋል።

Revelations
Senior Member+
Posts: 33732
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

Re: "ኢዜማን መጋለብ ሰለቸኝ:: አዲስ በቅሎ ይዘጋጅልኝ::"

Post by Revelations » 18 Feb 2021, 23:26

የበቅሎው ፋብሪካ የት ይሆን?!
sarcasm wrote:
18 Feb 2021, 20:50
በትግርኛ ከአስመራ እየተናፈሰ ያለው ወሬ ፤ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ለፕረዚዳንት ኢሳያስ አቤቱታ ማሰማታቸውና ፤ ፕረዚዳንቱም አቢይን ኣነጋግረው፤ መልስ አንደሚሰጡ ቃል ገብተዋል።


Wedi
Member+
Posts: 7993
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: "ኢዜማን መጋለብ ሰለቸኝ:: አዲስ በቅሎ ይዘጋጅልኝ::"

Post by Wedi » 19 Feb 2021, 09:57

Revelations, Abebe Gellaw is preparing to throw a BIG stone on the grave of EZEMA/Ginbot 7 leadership who is controlling every bit of Finance of ESAT under the curtain!! Stay tuned!! :mrgreen: :P
Please wait, video is loading...

Revelations
Senior Member+
Posts: 33732
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

Re: "ኢዜማን መጋለብ ሰለቸኝ:: አዲስ በቅሎ ይዘጋጅልኝ::"

Post by Revelations » 19 Feb 2021, 11:54

Wedi wrote:
19 Feb 2021, 09:57
Revelations, Abebe Gellaw is preparing to throw a BIG stone on the grave of EZEMA/Ginbot 7 leadership who is controlling every bit of Finance of ESAT under the curtain!! Stay tuned!! :mrgreen: :P
Please wait, video is loading...
"ኢሳትን መታደግ ኢትዮጵያን መታደግ ነው!" says he, Abebe Gelaw! :lol: :lol: :lol: In other words, don't kill the cash cow.

Wedi
Member+
Posts: 7993
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: "ኢዜማን መጋለብ ሰለቸኝ:: አዲስ በቅሎ ይዘጋጅልኝ::"

Post by Wedi » 19 Feb 2021, 13:20

Revelations wrote:
19 Feb 2021, 11:54
"ኢሳትን መታደግ ኢትዮጵያን መታደግ ነው!" says he, Abebe Gelaw! :lol: :lol: :lol: In other words, don't kill the cash cow.
Revelations, lol,

The fight is not to kill the "cash cow". They are fighting with each other to fully control the "cash cow" :P :mrgreen:
Please wait, video is loading...

Revelations
Senior Member+
Posts: 33732
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

Re: "ኢዜማን መጋለብ ሰለቸኝ:: አዲስ በቅሎ ይዘጋጅልኝ::"

Post by Revelations » 19 Feb 2021, 13:33

Wedi wrote:
19 Feb 2021, 13:20
Revelations wrote:
19 Feb 2021, 11:54
"ኢሳትን መታደግ ኢትዮጵያን መታደግ ነው!" says he, Abebe Gelaw! :lol: :lol: :lol: In other words, don't kill the cash cow.
Revelations, lol,

The fight is not to kill the "cash cow". They are fighting with each other to fully control the "cash cow" :P :mrgreen:
Please wait, video is loading...
Sooo! Siyum Teshome also wants his cut of the ESAT cash cow too. :lol: :lol: :lol:

Revelations
Senior Member+
Posts: 33732
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

Re: "ኢዜማን መጋለብ ሰለቸኝ:: አዲስ በቅሎ ይዘጋጅልኝ::"

Post by Revelations » 19 Feb 2021, 21:29

Al Mariam chimes in.



Wedi
Member+
Posts: 7993
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: "ኢዜማን መጋለብ ሰለቸኝ:: አዲስ በቅሎ ይዘጋጅልኝ::"

Post by Wedi » 24 Feb 2021, 11:59

አዳሜ የማታውቂው ነገርና እነሱም እነደነገሩን ኢሳት የግንቦት 7 ንብረት መሆኑን ነው፡፡ ኢሳት ከአውሮፓ ህብረት በየአመት ከሚልዮን ዮር በላይ ተምድቦለት የሚንቀሳቀስ ተቋም ነው፡፡ አዳሜ ኢሳት የህብብ ሚዲያ ነው እያልሽ ትንጫጫለሽ!! ከዲያስፖራ ኢትዮጵያውን የሚሰበሰበው ገነዝብ እንኳን የኢሳትን ጋዚጠኞችና የቴክኒክ ባለሙያዎች እንዲሁም የሳተላይት ወጭ ሊችል ቀርቶ የሲሳይ አጌኛን፣ የመሳይ መኮነንም የፋሲል የኔአለምን እና የብሩክ ይልማ (የአባይ ሚዲያ ባለቤት) እና የኢሳታ CEO "ቺፊ ኢክስኩቲቭ ኦፊሴር" ወራዊ ደሞዝ የሚሸፈን አይደለም!! የኢሳት ዋናው የገንዘብ ምንጭ የአውሮፓ ህብረት ነው፡፡ የአውሮፓ ህብረት ገዝንዘቡ ለኢሳት በየአመቱ መድቦ ተሚሰጠው "ነፃ ሚዲያ ለኢትዮጵያ" በሚል ሽፋን ግ ን ቦት 7/ብርሃኑ ነጋ/ ባቀረው ፕሮፖዛል ነው፡፡ ብዙ ሰው አያውቀም እንጅ ከብርሀኑ ነጋ እና ከአንዳርጋቸው ፅጌ በይበልጥ የኢሳትን ውስጣው እንቅስቃ የሚያከናውነው አበበ ቦጋለ የተባለ በቤልጅዬም የሚኖር የግንቦት 7 ባለስልጣን ነው፡፡ ኢሳት ማለት የግ ን ቦት 7 ዋናው የገነዝብ ምንጭ ነው፡፡ በመሆኑ ኢሳት እና ግንቦት 7 አይለያዮም፡፡ ይህ ማለት ግንቦት 7 ኢሳትን ከለቀቀ ኢሳት ከአውሮፓ ህብረት በግ ንቦት 7 ባለስልታናት በተለይም ብርሃኑ ነጋ እና አበበ ቦጋለ በኩል የሚያገኙት በእየ አመቱ ከ1 ሚሊዮን ዮሮ በላይ ብር አያገኝም ማለት ነው፡፡ ግንቦት 7 እስካሁን እያደረገ ያለው ከአውሮፓ ህብረት የሚያገኘው ይህን ብር አብዛኛውን ብር የግ ን ቦት 7 ባለስልጣናት ከተፋፋሉት በኋላ የቀረውን ብር ደግሞ ለኢሳት የሳተላይት እና የሰራተኞች ደሞዝ ያደርጉታል፡፡ ባጭሩ ኢሳት ማለት የግንቦት 7 ባለስልጣናት "Cash Cow" ማለት ነው፡፡ከአሮፓ ህብረት የሚገኘው ገነዝብ ወደ ኢሳት የሚመጣው በግ ንቦት 7 ባለስልታኖች በተዘረጋው መስመር ነው፡፡ ይህ መስመር ከተሰበረ ኢሳት ገነዝብ አያገኝም ማለት ነው፡፡ ግንቦት 7 ኢሳትን ቢለቅ ኢሳት ባመቱ ይዘጋል፡፡ ይህን ግን አዳሜ አታውቀውም፡፡ ባጭሩ ኢሳት ያለ ግንቦት 7፣ ግንቦት 7 ያለ ኢሳት ህይወት የላቸውም፡፡ ለዚህ ነው ግንቦት 7 "Cash Cow" የሆነው ኢሳትን መልቀቅ የማይፈልገው፡፡

:lol: :P
:!:

Post Reply