Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
temari
Member
Posts: 3743
Joined: 28 Dec 2014, 21:18

4G Mobile Network reaches cities outside Addis Ababa. 5G Pilot phase to start in 2022

Post by temari » 18 Feb 2021, 16:47

Last edited by temari on 18 Feb 2021, 18:27, edited 1 time in total.

temari
Member
Posts: 3743
Joined: 28 Dec 2014, 21:18

Re: 4G Mobile Network reaches cities outside Addis Ababa. 5G Pilot phase to start in 2022

Post by temari » 18 Feb 2021, 18:13

Frehiwot Tamiru, CEO of Ethio Telecom

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: 4G Mobile Network reaches cities outside Addis Ababa. 5G Pilot phase to start in 2022

Post by Ethoash » 27 Feb 2021, 08:40

እኔን የስለችኝ እንዲህ ልናረግ ነው። በዝግጅት ላይ ነን ። ቅብርጥዬስ ነው የስለችኝ። የምን መንጎተት ነው ለምን ጂ፭ ለምን አሁኑኑ አናስገባም ከጂ፬ ጋራ ከመዳረቅ ። ይህ ነው እኮ የኛ አድቫንተጅ ከኋላ ከጀመርን ዘለን መቅደም አለብን ያለበለዝያ ግን ቋጤን ማቄን ካልን ጂ፬ ገዛን እህሳ በጂ ፭ ልንቀይረው ነው። እኛ ጂ፭ ስንቀይር ደግሞ አለም ጂ፮ ደርሶዋል ።

አንዴ ቆፍጠን ብለን መሻገር አለብን እንደልማዳችን ገንዘብ የለንም እያልን ጦር ከምንከፍት ቆጠብ አርገን አንድ ቁምነገር እንስራ። ለምን አፍሪካ የደረስበትን የቴሎፎን ደረጃ አናይም ዛሬ ቴሌፎን ወሬ ብቻ ለማወራት አይደለም የሚያገለግለው። ባንክ ቤት ነው ። የገንዘብ ቦርሳ ነው ። መሀት ነገር እናረግበታለን እክምናም ልናገኝበት ገንዘብ ለመላክ ፣ ለመክፈል ብዙ ብዙ ነገር ማረግ እንችልበታለን ። ትምህርት ቤት ሳይስፈልገን ትምህርት የምንማርበት ። አሜሪካ ያለው ትምህርት ቤት ገፃቸው ሄደን መማር የምንችልበት ዜዴ ነው። ቴሌፎንም በጣም ርካሽ መሆን አለበት።

ቴሌ ቴሌን ግማሹን እሽጣለሁ እያለ ነው። ታድያ ሩቡን ለምን ለኢትዬዽያኖች አይሽጥም በአንድ ብር ብቻ ። አሁን የደቡቡን ክፍለሀገር የቴሌን ተደራሽነት ለአንድ ግለስብ ካምፓኒ ወይም እክስዬን ቢሽጥ ትልቅ እምርታ ያመጣ ነበር። ቴሌ መስመሩን ይዞ በችርቻሮ መስመሩን መሽጥ ይችላል። ግለስቡ በአደገ ቁጥር ቴሌም እንዲያድግ ይህ ቢሆን ልክ እንደባንኮቻችን ቴሌም አስር ግዜ ያድግ ነበር።

ከዚህ በፊት የሆነ ወንዝ ደርቆ እንዴት ወንዙን ተመልሶ ማፍለቅ እንደሚቻል መክሬ ነበር። ዛሬ ደግሞ ይህ ወንዝ ተመልሶ እንደሚፈስ ሰስማ ታላቅ ደስታ ተስምቶኝ ነበር።

በሐረር የአዋራ አውሎ ንፋስ ተነስቶ የሴጣን ስራ ነው ብሎ ሕዝቡ ሲያወራ ። በአውሎ ንፋሱ ግራ ሲጋባ እኔ ብቻ ነበር መልስ የነበረኝ ። እሱንም እንዴት ለማቆም እንደሚቻል መክሬ ነበር። የሚስማ ካለ ። አሁንም ቴሌ መክሬያለሁ። ከስሙ ይስሙ ካልስሙ ደግሞ የውጭ ሀገር ባለሀብታም ይጠቀልላቸዋል። የውጭ አገር ባለሀብታም ደግሞ ብቻውን አይደለም ህብታም አክሲዬን አላቸው ታድያ ይህ ከሆነ እኛም አክሲዬን አቋቁመን ለምን ቴሌን እሩቡንም አንገዛም ባይ ነኝ።

በወያኔ ዘመን ፕራቨታዜሽን እየተባለ የመንግስት ንብረት ሲቸበቸብ የብዪ ተመልካች ሆነን ቀረን ። ለምን በመቶ ሚሊዬን የሚቆጠር አንድ ባለሀብታም ስለሌለው ሁሉም የመንግስት ንብረት ለውጭ ስዎች ተሽጠው አለቁ ። አላሙዲም ድርሻውን የወርቅ መሀድን አገኘ እሱ አሻሽሎት በጥራትና በብዛት ሲያመርት መቀኞች አዘጉት ። እሱ አውቆ ነው እንጂ ንብረቱ በኢትዬዽያ የንግድ ሕግ አይደለም የሚተዳደረው በአለም የንግድ ሕግ ነው። አንዴ በአለም አቀፍ ደረጃ አላሙዲ ቢከስ ኢትዬዽያ ልክ ልኩዋን ታገኝ ነበር ። ታስታውሳላቹሁ ሳሊኒ የአባይ ግድብ ሰስራ ሜቴክ አዘገኜኝ ብሎ በቢሌዬን የሚጠጋ የኪሳራ ካሳ አባይ አፋጥኖ እንደከፈለው ። ብዙ ማለት ይቻል ነበር በዚህ ላቁም።

የምግብና የመድሐኒት ባለስጣንም ኮተቴን ዲጂታይዝድ አረግሁ ይለናል ። ስንት መቶ ሚሊዬን ዶላር አባከነ ይህንን ጎታታ መስራ ቤት ለማዘመን ። ይህ ዲጂታይዝድ ባለስልጣን መስሪያቤት እውነት ያለምንም ወረቅት ጉዳዬ ተጨርሶ እወጣለሁ ወይ ወይስ እንገላታለሁኝ ኔት ወርክ የለም ተብዬ። የተዘረጋውም ኔት ወርክ ለሽር ይመስላል መድሐኒት የሚያስገቡ ስዎችን ጣጣ ለማስገባት አስችጋሪ ለመሆን ምንም እንዳይንቀሳቀሱ የሚያረግ ሲስተም ይመስላል። ልክ የቤት ባለቤት የአይጥ መጥመጃ እንደሚያረግ ። ይህ ሲስተም እንደዛ ይመስላል ። የአገር ነጋዴውን ጣጣ ከማቅለል ይልቅ። ነጋዴው ጌዜ ላለማባከን ጉቦዎን ክፍሎ እንደሚስራ ምንም ጥርጥር የለም የፈለገ ግዜ ዲጅታይዝድ ቢሆን።

ለዚህ ዜዴው ነጋዴው ሶስተኛ አካል ሊፈርደው ይገባል ። አንድ የመዳኒት ባለስልጣን የአንድ ነጋዴን ስራ መዝጋት ከቻለ ምንም ሕግ የለም ። እንደለመዱት ንግዱን ይዘጉብህና ጉቦ ክፈል ይሉሀል ታድያ ምን ሊውጥህ ነው። ከዚህ ሁሉ የመድሕኒት ባለስልጣን ስልጣኑ ተግድቦ ሕግ ቦታ ብቻ ማቀረብ ከሆነ ስልጣኑ ፣ ፍርድ ቤቱ አይቶ ጉዳዬን የሚፈርድ ከሆነ ትንሽ ጉቦኝነት ይረጋጋ ነበር። በዚያ ላይ ስራተኞቹን የመቆጣጠርያ ዜዴ ቢኖረው ማን የማንን ፋይል ከፈተ። ምን ተነጋገሩ ምን ተባባሉ ሁሉ ነገር በኢሜል ሆኖ ኮፒው የምቀመጥ ከሆነ ማንም ስራተኛ አይቀብጥም ነበር። ሁሉ ነገር ሚስጥር ቁጥር ተቆልፎ አንድ ስራተኛ ሊያይ የሚችለው ፋይል ቢውስን ጥሩ ይመስለኛል።

Sam Ebalalehu
Member
Posts: 3639
Joined: 23 Jun 2018, 21:29

Re: 4G Mobile Network reaches cities outside Addis Ababa. 5G Pilot phase to start in 2022

Post by Sam Ebalalehu » 27 Feb 2021, 09:16

Ethoash, I share your enthusiasm. But it is not a bad news really. It is expected by 2024 40% the world population will have 5G access. If Ethiopia starts using 5G a year from now, it is not really bad. From what I read 5G is 100 times more powerful than 4G. If it happens as it is reported it will, it is not bad at all.

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: 4G Mobile Network reaches cities outside Addis Ababa. 5G Pilot phase to start in 2022

Post by Ethoash » 02 Mar 2021, 07:36

Sam Ebalalehu wrote:
27 Feb 2021, 09:16
Ethoash, I share your enthusiasm. But it is not a bad news really. It is expected by 2024 40% the world population will have 5G access. If Ethiopia starts using 5G a year from now, it is not really bad. From what I read 5G is 100 times more powerful than 4G. If it happens as it is reported it will, it is not bad at all.
Sam,

i agree with u, buy 1 billion dollar worth of 4G and replace it with 5G next years.

temari
Member
Posts: 3743
Joined: 28 Dec 2014, 21:18

Re: 4G Mobile Network reaches cities outside Addis Ababa. 5G Pilot phase to start in 2022

Post by temari » 02 Mar 2021, 08:25

I think you should also consider the fact that currently there are not many affordable devices that can 5G and in the case of Ethiopia it will take years until many people have them. So starting the pilot next year is not bad.
Ethoash wrote:
02 Mar 2021, 07:36
Sam Ebalalehu wrote:
27 Feb 2021, 09:16
Ethoash, I share your enthusiasm. But it is not a bad news really. It is expected by 2024 40% the world population will have 5G access. If Ethiopia starts using 5G a year from now, it is not really bad. From what I read 5G is 100 times more powerful than 4G. If it happens as it is reported it will, it is not bad at all.
Sam,

i agree with u, buy 1 billion dollar worth of 4G and replace it with 5G next years.

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: 4G Mobile Network reaches cities outside Addis Ababa. 5G Pilot phase to start in 2022

Post by Ethoash » 02 Mar 2021, 08:38

temari wrote:
02 Mar 2021, 08:25
I think you should also consider the fact that currently there are not many affordable devices that can 5G and in the case of Ethiopia it will take years until many people have them. So starting the pilot next year is not bad.

now u r talking about egg and chicken who come first .. should we have G5 phone first or should we have G5 network and figure it out how we can get G5 phone..

in fact this is the best time to invit China to start joint venture G% phone production.... G5 can handle G4 technology and when upgrade finished G5 will be ready... do u get me if u build or G4 technology then u have to change the phone when G5 come ... now u going to ask the poor to buy two phone.. as i said the phone would be cheaper if u build it locally specially when America and China fight we will have a break

anyhow Thanks for Golden people for building our phone system..

Lakeshore wrote:
02 Mar 2021, 08:56
አኔ አኮ የማይገባኝ አናንተን ምን ኣገባች ሁ ኣጋሜ ጁንታ ተባረሮዋል አዛው የሱዳንን ተጠቀሙ አንጂ አዚህ ውስጥ ምን ዶላች ሁ። ኣዛኝ ቅቤ ኣንጓች ሆናች ሁሳ። ጌም ኦቨር ኣጋሜ ከጨዋታ ውጪ ሆንዋል። ኣሁን ደግሞ ኣይሸጥም ኣጋሜ ከሆንክ አርምህን ኣውጣ ከኛው በተዘረፈ ለምግዛት ነው ኖ ለናንተ ኣየሸጥም ብኢትዮጵያው በኩል ኣድርጋች ሁ ካለሆነ ለትግሬ አኮ ምንም ነገር አንዳይሽጥ ተብሎዋል። ሌባ ስለሆናች ሁ ገንዘቡ ከየት አንደመጣ ተጣረቶ ነው አንጂ ለትግሬ አንዲሁ ኣይሸጥም ባይሆን የሳተላይት ስልክ ሞክር ገደል ል ገደል ለማወራት።

ጦሩነቱ አላለቀም ። ጦሩነቱ ሲያልቅ አሽናፊው ቴሌን ይወስዳል ምንም አትችኩል።

ትናንተና መቶ ሺህ የማይሞላ ቴሌፎን የነበራትን አገር ወድ ፷ ሚሊዬን ቴሌፎን ያሳደጉትን ወርቃሞች ምንም ድርሻ የላቸውም ስትል በጣም ታስቃለህ። የኢትዬዽያ አየር መንገድ ከአንድ አይሮፕላን ወድ መቶ ስባ አይሮፕላን ያሳደጉትን ጀግናዎች አፍህን ከፍተህ ት ሳደባለህ። ይሁንልህ በዚህ ሁለት አመት ውስጥ ምን ስራህ ጦርነት እና ትግረዎችን የስሩትን አውደምክ።

ቴሌንም ታድውድማላቹሁ ትንሽ ግዜ ቢስጣቹሁ ምን አንቀዥህ።
Last edited by Ethoash on 02 Mar 2021, 09:03, edited 1 time in total.

Lakeshore
Member
Posts: 2627
Joined: 24 Jul 2018, 09:32

Re: 4G Mobile Network reaches cities outside Addis Ababa. 5G Pilot phase to start in 2022

Post by Lakeshore » 02 Mar 2021, 08:56

አኔ አኮ የማይገባኝ አናንተን ምን ኣገባች ሁ ኣጋሜ ጁንታ ተባረሮዋል አዛው የሱዳንን ተጠቀሙ አንጂ አዚህ ውስጥ ምን ዶላች ሁ። ኣዛኝ ቅቤ ኣንጓች ሆናች ሁሳ። ጌም ኦቨር ኣጋሜ ከጨዋታ ውጪ ሆንዋል። ኣሁን ደግሞ ኣይሸጥም ኣጋሜ ከሆንክ አርምህን ኣውጣ ከኛው በተዘረፈ ለምግዛት ነው ኖ ለናንተ ኣየሸጥም ብኢትዮጵያው በኩል ኣድርጋች ሁ ካለሆነ ለትግሬ አኮ ምንም ነገር አንዳይሽጥ ተብሎዋል። ሌባ ስለሆናች ሁ ገንዘቡ ከየት አንደመጣ ተጣረቶ ነው አንጂ ለትግሬ አንዲሁ ኣይሸጥም ባይሆን የሳተላይት ስልክ ሞክር ገደል ል ገደል ለማወራት።

temari
Member
Posts: 3743
Joined: 28 Dec 2014, 21:18

Re: 4G Mobile Network reaches cities outside Addis Ababa. 5G Pilot phase to start in 2022

Post by temari » 09 Apr 2021, 09:35

4G Advanced has now arrived to North-West region (Bahr Dar etc.) and East-East region (Jigjiga etc.).

temari
Member
Posts: 3743
Joined: 28 Dec 2014, 21:18

Re: 4G Mobile Network reaches cities outside Addis Ababa. 5G Pilot phase to start in 2022

Post by temari » 15 Jun 2021, 17:20

52 towns already got 4G Advanced mobile network. Ethio Telecom plans to cover 103 towns with 4G mobile network access.

Post Reply