Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Ibidda
Member
Posts: 130
Joined: 12 Mar 2012, 17:37

Re: የኢትዮጵያው መሪ ጠ/ሚስትራቸውን "ችኩልና ስሜታው ነው" አሉ

Post by Ibidda » 18 Feb 2021, 15:27

እውነት ነው ወንድሜ መቀሌ ነው ያለው፤ ለእረፍት መጥቶ አግኝቼው ነበር (ኢትዮጲያ እያለው)

according to my brother: ....................

የኤርትራ ጀነራሎች ከፍተኛ ብቃት እንዳላቸው ያስመሰከሩበት ውጊያ ነበር!

አሁንም ወያኔ ቆሞ ለመዋጋት ወኔ የለውም፤ አጥቅቶ መሮጥ ብቻ ነው እስካሁን!

አብይ ቶሎ ብሎ ክልሉን ለማረጋጋትና ህዝቡን ለመርዳት ይቸኩላል፤ ህዝቡ ግን ልቡ ከወያኔ ጋር ነው

በተከዜ በረሃ ያለቀው የትግሬ ወታደር ለቁጥር ያዳግታል፤ (ፎቶው አለኝ)፤

እስካሁን ከሃምሳ ሺህ በላይ አጋሜ እንደ ቅጠል ረግፏል፤

አሁን አሁን ግን በኛ ስህተት የኛ ወታደሮች ላይም አልፎ አልፎ ጉዳት እየደረሰ ነው!


ትግራይ ውስጥም ህዝቡን እየተጨፈጨፈ ነው፤ ጉዳዩ ማን እያደረገው እንደሆነ ራሱ ወታደሩ አያውቀውም!

ደቡብና ኦሮሚያ ወታደሮች ከፍተኛ ጀብዱ ፈጽመዋል!!

ጎንደሬው ኮነሬል በገዛ እጂ እንቢ ብሎ ነው ቀለበት ውስጥ ገብቶ የሞተው!!

በዚህ አያያዝ ትግራይ ከኢትዮጲያ ጋር እንደማትቀጥል ወታደሩ አውቆታል፤ አብይ ብቻ ነው ያልገባው።

ፋብሪካዎች እየተነቀሉ ነው፤ የመብራት ትራንስፎርመሮችም እንዲሁ፤ ይሄንን ማን እንደሚያደርግ አሁንም ወታደሩ አያውቅም።

ወታደሩ ለትግራይ ህዝብ ከፍተኛ ጥላቻ ስላለው፤ ወያኔ የመልሶ ማጥቃት ከጀመረ፤ ወታደሩ ህዝብ እንዳይጎዳ በማለት ጉልበቱን አይቆጥብም፤ ስለዚህ ብዙ ሰው ያልቃል!!

ሻቢያ እንደዘራቸው ሻቢያ እያጨዳቸውና፤ የከፍተኛ መኮንኖቻቸው የማዋጋት ብቃት በሰራዊት ከፍተኛ አድናቆትን ፈጥሯል። :arrow:

Post Reply