-
- Senior Member+
- Posts: 30914
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
ዞዚ ምን አለ?
ነገር ሁሉ ቦታና ግዜ ለው ! በፍጥረት ውስጥ ነገር ሁሉ የራሱ ቦታና አቅም ልክ አለው ! እውቀት ጥበብ ማለት አንድ ነገር የራሱን አቅም አውቆ በዚያ ልክ መራመድ ነው !! ኢትዮጵያ በምትባለው አገር ውስጥ ይህን አንደኛ ደረጃ ዊዝደም የሌላቸው በሚሊዮን የሚቆጠሩ ብርሃን አልባ ሰዎች አሉ ! ያ ነው ግዙፍ ችግራችን !! ተፈጥሮ የማንም ቅዠታዊ ምኞት አታሟላም !! በቃ፣ ሪያሊቲ ምን እንደ ሆነ ማይገባቸው ፍጡራን ከኢቮሉሽን ሂደት ይወገዳሉ ! ወላ በዙ፣ ወላ አነሱ !!
-
- Senior Member+
- Posts: 30914
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Re: ዞዚ ምን አለ?
ሱዳንም አጉል መቀባጠሯን ትታ ወደ ድንበሯ ትመለሰ !! ኑቢያና ኢትዮጵያ አንድ ሕዝብ ናቸው ! አይ ብላ የማንም ጠላት አሽከር ከሆነች ለሱዳን ጎንደሬ ይበቃታል ! ኬር