Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Jirta
Member
Posts: 1505
Joined: 30 Sep 2018, 07:07

የዐብይ ብሔር ለሚያስጨንቃችሁ? መልካም ሥራውን ደግፉ ክፉ ሥራውን ንቀፉ:: ከቻላችሁ የድርሻችሁን ጠጠር ጣሉ ካቻላችሁ ድንጋይ መወርወራችሁን ተው!!

Post by Jirta » 18 Feb 2021, 02:23

ሌላ መልክት የለኝም ይህው ነው
የዐብይ ብሔር ለሚያስጨንቃችሁ? መልካም ሥራውን ደግፉ ክፉ ሥራውን ንቀፉ:: ከቻላችሁ የድርሻችሁን ጠጠር ወይም የመሰረት ድንጋ ጣሉ ካቻላችሁ ድንጋይ መወርወራችሁን ተው!! በድንቁርና ከመቃወምም ከመደገፍም ፅዱ:: እፋችሁ እንደ ሽመልስ እንደ ታዬ ደንዳ ያለ ምክኒያት አይከፈት::ምላጫችሁን እንደ ወያኔ ብንፁሀን ላይ አትሳቡ ውጤቱን አይታችሁልና ነው:: የበታችነት አያሰቃያችሁ ቢያንስ ባታስቡም እንኳን ሰው መስላችሁ ተፈጥራችሁና::
ይህ የprosperity gospel መልክት ነው::
ጥቃቅን እምነቶችም እና ብሔር ነን የምትሉ ተረጋጉ:: በጀታችሁ ሲያልቅ እና የምታጃጅሉት መንጋ ሲነቃ( በርግጥ ከንቃ ነው) መኖራችሁ ያበቃ::