Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: The old blue Taxis failed to survive in the age of Uber. 10,500 of them to be replaced with brand new taxis in 4 mon

Post by Ethoash » 23 Feb 2021, 08:17

አንዳንዴ እድል እጃችን ላይ ሲወድቅም አናወቀውም ። አስር ሺህ አምስት መቶ ታክሲ ለመቀየር አስብን ታድያ ከዚህ በላይ እድል የት ይገኛል ። ይህንን እድላችንን ተቀምጠን ኢንፖርት የምናረገውን መኪና ወይም አገር ውስጥ የምንገጣጥመውን መኪን በጥንቃቄ መምረጥ አለብን ። ለኔ ለኢትዬዽያ ሁኔታ ከኤሌትሪክ መኪና በላይ ሌላ ተመራጭ የለውም። ብዙ የኤሌትሪክ መኪና የሚስሩ የግል እንዱስትሪዎች አሉ ለነሱ ይህንን ት ህዛዝ ቢስጣቸው የነሱንም እንዱስትሪ ወድ ከፍተኛ ፋብሪካ መቀየር ይቻላል ። ልክ እንዳዲስ ትልቅ ፋብሪካ ስርተው ይህንን ት ህዛዝ ለማሞላት ይጥሩ ነበር በዚህም ብዙ ስራ ይከፈት ነበር። አረ ባካቹሁን እየተስተዋለ። ከውጭ ማስገባት ማለት መቅረት ያለበት ትልቅ እዳ ነው። ልክ ወጥዋ እንደጣፈጠላት ሴት መሆን አይቻልም በውጭ ምንዛሪ ተጫወተንበት ።

አንድ እውነት ይህንን ቪድዬ አላየሁም አሁን አየዋለሁ ግን ግዜ ስለሌለኝ እና መልስ ለመስጠትም ግዜ ስለሌለኝ ያለኝን ግዜ ተጠቅሜ በግምት እነዚህ አጋሰሶች የሚያረጉትን አውቃለሁ። አንዱ ቻይና አገር ሄዶ አስር ሺህ መኪና መግዛት አፈልጋለሁ ስንት ጉቦ ተስጠኛለህ ይለዋል በጉቦ ከተስማሙ አስገባ ይባላል። አገር ውስጥ ከተመረት ግን ጉቦ የለም ታድያ በምን እዳው ነው ይህ ባለስልጣን አገር ውስጥ መኪናዎቹን የሚያስራው ሚሊዬን ዶላር ጉብ እንዲያመልጠው ነው ወይ። እሁን ቪዲዬውን አያለሁ እኔ ካልኩት ውጭ ከሆነ መጥቼ ይቅርታ እጠይቃለሁ።


Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: The old blue Taxis failed to survive in the age of Uber. 10,500 of them to be replaced with brand new taxis in 4 mon

Post by Ethoash » 18 Mar 2021, 06:23

temari wrote:
16 Mar 2021, 11:16
አሁን ነው ጫወታው። እንዲህ ነው አገር ውስጥ ሲገጣጠም ታላቅ ጥቅም ይስጣል። እንደሌላው ግዜ ቪድዬውን አላየሁትም ግዜ የለኝም። ግን ለሁለም ድርጅቶች በአቅማቸው ልክ ስጥቶ በፍጥነት መገጣጠም ያስፈልጋል

በሁለተኛ ደረጃ ። ይህ ከእንግዲህ በፍፁም መሆን የለሌለበት ነገር ቢኖር የቤንዚን መኪና ማስገባት ነው። በፍፁም በፍፁም። በውሃ የሚሄድ መኪና እያለን ለምን ተብሎ ነው በቤንዚን የሚሄድ መኪና መግዛት የሚያስፈልገን። በኤትሪክ ወይ በውሃ የሚሄድ መኪና ዘይት ቀይሩኝ አይል ይህን ቀይሩኝ ያን ቀይሩልኝ አይል በጣም በጣም ወጪ ቆጣቢ ነው ምንም አይነት ወደር የማይገኝለት ቴክሎለጂ ነው።

የቤንዚን መኪና መግዛት ማለት አባይ አባይ ሲሞላ መሽገሪያ እዳ እያሉ ለአባይ እንደመዝፈን ይቆጠራል ። ልክ እንደጀግናው አባይን ገድቦ ሃይል እንደማመንጨት ። የዘፈን እንጉርጉሮ ማውጫ መሆን የለበትም ። እንደወም ማንም ከእንግዲህ ወድያ አባይ አባይ ብሎ እንዳይዘፍን መከልከል አለብን ምድረ ስራ ፍት ሁሉ።


Post Reply