Re: The old blue Taxis failed to survive in the age of Uber. 10,500 of them to be replaced with brand new taxis in 4 mon
አንዳንዴ እድል እጃችን ላይ ሲወድቅም አናወቀውም ። አስር ሺህ አምስት መቶ ታክሲ ለመቀየር አስብን ታድያ ከዚህ በላይ እድል የት ይገኛል ። ይህንን እድላችንን ተቀምጠን ኢንፖርት የምናረገውን መኪና ወይም አገር ውስጥ የምንገጣጥመውን መኪን በጥንቃቄ መምረጥ አለብን ። ለኔ ለኢትዬዽያ ሁኔታ ከኤሌትሪክ መኪና በላይ ሌላ ተመራጭ የለውም። ብዙ የኤሌትሪክ መኪና የሚስሩ የግል እንዱስትሪዎች አሉ ለነሱ ይህንን ት ህዛዝ ቢስጣቸው የነሱንም እንዱስትሪ ወድ ከፍተኛ ፋብሪካ መቀየር ይቻላል ። ልክ እንዳዲስ ትልቅ ፋብሪካ ስርተው ይህንን ት ህዛዝ ለማሞላት ይጥሩ ነበር በዚህም ብዙ ስራ ይከፈት ነበር። አረ ባካቹሁን እየተስተዋለ። ከውጭ ማስገባት ማለት መቅረት ያለበት ትልቅ እዳ ነው። ልክ ወጥዋ እንደጣፈጠላት ሴት መሆን አይቻልም በውጭ ምንዛሪ ተጫወተንበት ።
አንድ እውነት ይህንን ቪድዬ አላየሁም አሁን አየዋለሁ ግን ግዜ ስለሌለኝ እና መልስ ለመስጠትም ግዜ ስለሌለኝ ያለኝን ግዜ ተጠቅሜ በግምት እነዚህ አጋሰሶች የሚያረጉትን አውቃለሁ። አንዱ ቻይና አገር ሄዶ አስር ሺህ መኪና መግዛት አፈልጋለሁ ስንት ጉቦ ተስጠኛለህ ይለዋል በጉቦ ከተስማሙ አስገባ ይባላል። አገር ውስጥ ከተመረት ግን ጉቦ የለም ታድያ በምን እዳው ነው ይህ ባለስልጣን አገር ውስጥ መኪናዎቹን የሚያስራው ሚሊዬን ዶላር ጉብ እንዲያመልጠው ነው ወይ። እሁን ቪዲዬውን አያለሁ እኔ ካልኩት ውጭ ከሆነ መጥቼ ይቅርታ እጠይቃለሁ።