Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Naga Tuma
Member+
Posts: 5545
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

የትግራይ በረከቶች ለኢትዮጵያ

Post by Naga Tuma » 12 Feb 2021, 14:29

ሀ ሁ

የኣክሱም ሃዉልቶች

ሰንድቅ ኣላማ (ኣረንጓዴ፣ ቢጫ፣ ቀይ)። ካልተሳሳትኩ።

መሶብ ህንጻ (እቅዱ የታየ)

እነዚህን እና ሌሎች የሃገር በረከቶችን ይዞ የትግርኛ ተናጋሪ ኢትዮጵያዊያን በኢትዮጵያ ወስጥ እንግድነት ወይም ከኢትዮጵያ ነፃነት ጥያቄ እንቆቅልሽ ሆኖብኛል። ማን ወይም ምንድነዉ በተስክያን ሳሚዉን ጨዋ ማህበረሰብ ያደናገረዉ?

TGAA
Member+
Posts: 5626
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: የትግራይ በረከቶች ለኢትዮጵያ

Post by TGAA » 12 Feb 2021, 15:06

The same hate poison that made humus slaughtered Tutsis,the same hate at the center of European civilization,in Germany , made 6,000000 Jewish people end up in gas chembers , the same kind of hate that made it possible for the whole family to be burned up in their own home. Hate done em in.

DefendTheTruth
Member+
Posts: 9922
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: የትግራይ በረከቶች ለኢትዮጵያ

Post by DefendTheTruth » 12 Feb 2021, 17:18

May be one of the few articles with keen and, more importantly, balanced observation of where the current political quagmire in Ethiopia lies was published in Addis Standard in the second half of the year 2020. I was impressed in the way they presented the content and their trying to remain faithful to their scholarily status, which is a rarity these days, unfortunately.

As someone who has very shallow understanding of social science my advice is "just don't miss it", if you missed so far, like me.

I have only one minor correction for the two gentlemen, which is social media is not a media organization, it is only a platform, that can be used by media organisations and other actors, according to their wishes and objectives as subscribers to disseminate their contents.

Facebook, Twitter, Youtube and many others don't create contents, they just provide platforms for those who create content, a major challenge of the 21st century, perhaps.

COMMENTARY: THE PITFALLS OF ETHIOPIAN ELITES’ WAR OF NARRATIVES

Mammo
Member
Posts: 102
Joined: 06 Jul 2019, 22:00

Re: የትግራይ በረከቶች ለኢትዮጵያ

Post by Mammo » 12 Feb 2021, 19:23

Naga Tuma wrote:
12 Feb 2021, 14:29
ሀ ሁ

የኣክሱም ሃዉልቶች

ሰንድቅ ኣላማ (ኣረንጓዴ፣ ቢጫ፣ ቀይ)። ካልተሳሳትኩ።

መሶብ ህንጻ (እቅዱ የታየ)

እነዚህን እና ሌሎች የሃገር በረከቶችን ይዞ የትግርኛ ተናጋሪ ኢትዮጵያዊያን በኢትዮጵያ ወስጥ እንግድነት ወይም ከኢትዮጵያ ነፃነት ጥያቄ እንቆቅልሽ ሆኖብኛል። ማን ወይም ምንድነዉ በተስክያን ሳሚዉን ጨዋ ማህበረሰብ ያደናገረዉ?

STUPID, you don’t know anything about ሀሁ, the flag and Axum.

- ሀ ሁ was created first by the Amhara people.
- The Amharas started using the current Ethiopian flag.
- Axum was built by Europeans/Portuguese.

Misraq
Senior Member
Posts: 12454
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: የትግራይ በረከቶች ለኢትዮጵያ

Post by Misraq » 12 Feb 2021, 22:18

Brother Naga,

Axum is proto-amharas history. The language amharic is called lisane-Nigus. Dil-Naod and many axumite kings were proto-amharas. It says Dil-Naod not Awet-Naod.

Also names like Bete-Semait, the recently dug.out town near yeah that dates back 4000 years ago is proto-amharas. Remember,.the name.of that town is Bete-Semait, not Gezae-Semait.

Read the following revelation by pankhurst

#‪በሀሰት #የተፈጠረ ሰላም #ዘላቂ እንደማይሆን የተረዳው #ፕሮፌሰር #ሪቻርድ #ፓንክረስት በቃለ ምልልሳቸው አማራ ማን ነው? አገሩስ ወዴት ነው የሚለውን እውነታ እንዲህ በድፍረት ነግረውናል!!

#ሸር እናድርግና #እናሳውቅ!!!

#####################################

👉🏾ጠያቂ – የጥንት አማራዎች መኖሪያ የት ነበር ?
👉ፐሮፌሰር – የጥንት አማራዎች የዮቶር ልጆች ናቸው። ዮቶር የዛሬ 5000 ዓመት ቤጌምድር የሚኖር በግ አርቢ ነው። ለንግድ እና ለተለያዩ ተግባራት ወደባህሩ በመጠጋት መንግሥታቸውን መሠረቱ። ይህም የደ አማት (ዘ አማራ) መንግሥት ነው። የመጀመሪያው ንጉሣቸውም አክናሁስ ይባላል። የግዛታቸው ድንበር እጅግ ሰፊ እየሆነ ሲመጣ የንጉሱ መጠሪያ ‘የአገር ሹም ‘ (አግ ሹም ፣ አክ ሹም በጊዜ ሂደት አክሱም) ይባል ነበር። ንጉሱ በዚህ ስም መጠራት የጀመሩት ክርስቶስ ሊወለድ 500 ዓመት ሲቀረው ነው። ስለዚህ ከ ሰሜን ቀይባሕር እስከ በናዲር (የአሁኑ ሞቃዲሾ ) የእነሱ ግዛት እንደነበር የታወቀ ነው።

👉🏾ጠያቂ – የ አሁኖቹ ትግሬዎች ታዲያ ከየት መጡ?

👉ፕሮፌሰር – ምን ሆነ መሰለህ (ፈገግ ብለው እያሰቡ) ፤ እነዚህ የጥንት አማራ ነገሥታት አክሱም ላይ ሆነው ጠንካራ ንግድ ከፋርሶች እና ከጥንት ቻይናዎች ጋር መሠረቱ። በዚህም ምክንያት ከፍተኛ ሃብት ተፈጠረ። በአካባቢው ለሚሰሩ ግንባታዎች ፣ ለቀን ሠራተኝነት ፣ እና የቤት ውስጥ ታዛዥ እና አገልጋይ ለመሆን ከተለያዩ ሐገራት ሰዎች ይመጡ ነበር። ዋናው መምጫቸው ደግሞ ከሰሜን የመን ነበር። እነዚህ ከተለያየ ቦታ መጥተው አክሱም የተለያዩ የቀን ሥራ የሚሰሩት በሙሉ የአገሬው ሰው የሚጠራቸው ‘ ትግሬ’ እያለ ነበር። ያን ጊዜ ትግሬ የብሔር ስም ሳይሆን የስራ ስም ነው። ያኔ ትግሬ ማለት አገልጋይ ማለት ነበር።

👉🏾ጠያቂ – የሚገርም ነው። ፕሮፌሰር ለዚህ ለተናገሩት ነገር ምን ማስረጃ አለዎት?

👉ፕሮፌሰር – ይህ ታሪክ በሳይንሳዊ መንገድ ተጠንቶ የተደረሰበት ነው። ለምሳሌ ልንገርህ;
1, አብዛሃኛው ትግሬዎች የግንበኝነት ሥራ መውደዳቸው!

2, አክሱም ላይ ባሉት ሐውልቶች እና ቤተመንግስታት ትግሬነትን የሚያሳይ ምንም አይነት የፅሁፍም ሆነ የቅርጻቅርጽ መረጃ አለመኖሩ !

3, ያኔ ምግብ በመሶብወርቅ ለአሰሪዎቻቸዉ አቅርበው ክዳኑን ይዘው ወደ ማጀት ሲመለሱ በአሁኑ ጭፈራቸው ላይ መንፀባረቁ ፤ ይሄውም የ መሶበወርቅ ክዳን ይዞ በአንድ እግር እየዘለሉ መጨፈር !

4, ከነሱ በፊት በመጡት 12000 ፈላሾች በመገፋታቸዉ አክሱም ላይ ብቻ መወሰናቸው!

5, ከሰሜን የመን ይዘውት የመጡት ሳባዊ ቛንቛ በግዕዝ ተፅዕኖ ምክንያት የአገልጋዮቸ ቛንቛ ወይም አሁን ትግርኛ መፈጠሩ!

6, ትግሬ የሚለው ቃል በራሱ ትርጉሙ አገልጋይ ማለት መሆኑ እና ስራቸውም አማራን ማገልገል ነበር!

👉🏾ጠያቂ – ስለዚህ የትግሬዎች ወደ አክሹም መምጣት ልክ አሁን ወደ አረብ ሀገር ለሥራ እንደመሄድ ያለ ነው?

👉ፕሮፌሰር – አዎ ልክ እንደዛ ነው። እንደውም ከዛ ይበልጣል። ልክ በDV አሜሪካ በመሄዳቸው እንደሚደሰቱ ሰዎች እንደማለት ነበር።

👉🏾ጠያቂ – ታዲያ ምን ተፈጥሮ ነው አማራዎች ከአክሱም የጠፉት?

👉ፕሮፌሰር – እየውልህ ፤…..ያን ሰፊ ግዛት በጥሩ ሁኔታ ለማስተዳደር ሲሉ አንዱ አክሱም ላይ አንዱ ደግሞ ኤረር ላይ ነገሡ ይህም በ400 ዓም ነበር። ኤረር ማለት የአሁኗ አዲስ አበባ ዙሪያ ማለት ነው። ክርስትና እውቅና ያለው ሃይማኖት በመሆኑ የተበሳጩት ፈላሻዎች ጥሩ ቀን ይጠብቁ ነበር ይህንንም በ900 ዓም አገኙት። በበቂ ሁኔታ ያልተዘጋጀዉን የአክሱሙን መንግሥት አሸነፉት ፤ የኤረሩን መንግሥት ለመውጋት ወደዚያው ዘመቱ። ግን ፈላሾቹ መርሀቤቴ በተደረገው ጦርነት አለቁ። ከ40 ዓመት ጦርነት በሗላ ፈላሾች ውድመት ብቻ አተረፉ። ተሰደው የመጡት የ አክሱም አማራ ነገሥታትም እዚያው ኤረር ሆነው ቦታውን ማስተዳድር ቀጠሉ። ገሚሶቹም ላስታ ላይ አስተዳዳሪዎች ሆኑ።

👉🏾ጠያቂ – ታዲያ ለምን እውነቱን አታስተምሩንም?

👉ፕሮፌሰር – የዝምታው ምክንያት ሌሎች የአማራ ምሁራን ናቸው። ዝምብለዉ ‘ ሰላም ያደፈርሳል ‘ ይላሉ። ይህ ግን እውነተኛ ታሪክ ነው። በሐሰት የሚፈጠር ሰላም ዘላቂ አይደለም።

👉🏾ጠያቂ – አመሰግናለሁ ፕሮፌሰር።
👉ፕሮፌሰር – እኔም አመሰግናለሁ።

ፕሮፌሰር ሪቻርድ ፓንክረስት

Professor Richard Pankhurst

Please wait, video is loading...

Post Reply