Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30915
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ኤርሚያስ ለገሰ ምን እየሆነ ነው? ያሳዝናል !

Post by Horus » 04 Feb 2021, 21:34

ሰውዬው ከፍተኛ ዲፕሬሽን ውስጥ ያለ ይመስለኛል። የመመዘኛ ኮግኒቲቭ አይምሮው እየወደቀበት ይመስላል ። የምር የምር ቴራፒስት ማማከር አለበት ። ምዝን ህሳቤው በንዴትና በዲፕሬሽን ስለሸወረረ ግዙፍ የጃጅመንት ስህተቶች እየፈጸመ ነው ።
Last edited by Horus on 05 Feb 2021, 03:22, edited 1 time in total.

Wedi
Member+
Posts: 7994
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: ኤርሚያስ ለገሰ ምን እየሆነ ነው? ያሳዝናል !

Post by Wedi » 04 Feb 2021, 21:57

ሆርስ ተሳስተሃል!! ኤርምያስ ያነሰው መሰራታዊ ጥያቄ ነው፡፡

ኤርምያስ ወያኔ የአዲስ አበባ ምርጫ አዝግይቶ ለማድረግ የፈለገበት ምክንያት በምፅሃፉ ከ8 አመታት በፊት የፃፈውና ሴራ እንደነበር ያጋለጠው ጉዳይ ነው፡፡ የአዲስ አበባን ህዝብ በምርጫ ለማሸነፍ የወያኔዎች ባለስልጣናት ከተስማሙበት በኋላ ምርጫ በሳምት እንዲዘግይ ተደረገ ነው ያለው፡፡ አሁን ብርቱካን የደገመቸው ያን ሴራ ነው!! አሳፋሪ ናት!!

አንድ ፎቶ ከሺህ ቃላት በላይ መልዕክት ያስተላልፋል!! :P :P :P

:P :P


:P :mrgreen:


Horus
Senior Member+
Posts: 30915
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኤርሚያስ ለገሰ ምን እየሆነ ነው? ያሳዝናል !

Post by Horus » 04 Feb 2021, 23:01

ወዲ፣
ያዲሳባ ድሬደዋ ምርጫዎች በሳምት ይዘግዮ አይዘግዮ የሚለው የፋክት ክርክር እንጂ መሳደቢያ ወይም የፖለምክስ መዋረፊያ አይደለም ። ኤርሚያስ ብርቱካንን መስደቡ ምን ያህል እየተሳሳተ እንደ ሆነ ምልክት ነው። ሰትዮዋ ይተላለፍ ያለችበትን ምክኛት አቀረበች ። ኤሚያስ ከሷ የተሻለ ፋክትና ም ክኛት ካለው ያን አቅርቦ መከራከር ሲኖርበት ከሎጂክ የወጣ መለስ አድርጎት ነበርና ዛሬም ብርቱካን ልታደርግ ነው የሚለው ግዙፍ የሎጂክ ስህተት አለበት ። ይህም ሆነ ያ ብርቱክን በታሪክ ያሰፈርችው ኢንተገሪቲ አላት ። ኤርሚያስ እሷን ከኦሮሞሙማ ጋር ጨፍልቆ መሳደብ ግዙፍ ግዙፍ ስህተት ነው። ይቅርታ ቢጠይቃት ነው የራሱንም ኢተገሪቲ የሚጠብቀው ። ብርቱካን የፒፒ አሽከር ስትሆን ያኔ ነው በፋክት ላይ ቆመን የምንቃወማት እንጂ ከስልቱን የፖለቲካ ባህሪ የወጣ ዘለፋ ትርፉ ኪሳራ ነው ።

TGAA
Member+
Posts: 5626
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: ኤርሚያስ ለገሰ ምን እየሆነ ነው? ያሳዝናል !

Post by TGAA » 05 Feb 2021, 00:30

He is intoxicated with self-importance. He is doing a disservice to the cause he wants to promote by attacking an upright Lady of Liberty, who gave too much for a cause of freedom.

kibramlak
Member
Posts: 2155
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

Re: ኤርሚያስ ለገሰ ምን እየሆነ ነው? ያሳዝናል !

Post by kibramlak » 05 Feb 2021, 01:25

Time will reveal the facts. Maybe he is sick and wrong or maybe there is a conspiracy. The delay is either for good or for bad of Addis. In all cases, Addis is heavily invaded every day. Takele set up Sheger dabo to feed the preplanned invadors. The pagan and terrorist olf has now boldly claimed Addis's ownership. Opdo is well aligned to olf. Pp is just OPP aka opdo aka olf. So, there is a clear direction to control Addis. I will wait and see before accusing Ermias.

Horus
Senior Member+
Posts: 30915
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኤርሚያስ ለገሰ ምን እየሆነ ነው? ያሳዝናል !

Post by Horus » 05 Feb 2021, 02:09

ክብር አምላክ

አንደኛ ምርጫ በሳምንት ቢተላልፈ እንዴት ኦሮሞን እንደ ሚጠቅም ማሳየት ያለበት ኤርሚሽ ነው !!!

ባዲስ አበባ ምርጫና ከተማውን ለመምራት የሚፎካከሩት ባለ ድርሻዎች ኤርሚያ ለገሰ ብቻ አይደለም ።

የቀሩት ተፎካካሪዎች በዚህ ጉዳይ ላይ ምን እንደ ሚሉ እስቲ በትግስት እንጠብቅ !!

ፈስ ያለበት እንዳይሆን ማለት ነው !

አዲስ አበባም ሆነ ኢትዮጵያ ማየት የምንፈልገው ሰላማዊ ምርጫ ብቻ ነው። ራሱ ኢርሚያ ነገ ስልጣን ላይ ቢወጣ ሌላ ዲክታተር ነው የሚሆን !!! በንዴት፣ በጥላልቻ፣ በስልጣን ፈላጊነት የሚነዳ የውሸት ታጋይነት ቀስ በቅስ ይጋለጣል ። የኤርሚያ ምሬት ለምን አልተሾምኩም ነው ! ታሪኩን ለብዙ ግዜ ተከታትዬዋለሁ !!!

ስልጣን ሊሚትድ ሪሶርስ ነው ! ሁሉም ገዢ አይሆንም ! በቃ ያለው የፖለቲካ ሪያሊቲ ያ ነው !

Horus
Senior Member+
Posts: 30915
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኤርሚያስ ለገሰ ምን እየሆነ ነው? ያሳዝናል !

Post by Horus » 05 Feb 2021, 03:54

ኤርሚያስ ለገሰ የሰራው ስህተት የሚመስለኝ በእኔ ግምት ይህ ነው።

በፍጥረቱ ኤርሚያ እስማርት ነው ግን ዋይዝ አይደለም ። ኢንተለክቿል (ኮንሴፕቿል) ችሎታ አለው ግን ፖለቲካል ዊዝደም እና ፍልስፍናዊ ግን ዛቤ የለውም። እሱ ልክ አሜሪካ እንደ መጣ ት/ ቤት ገብቶ በፖስት ግራጇኤት ሌቭል ክህሎት ኣክብቶ ፖለቲካን በጎን ማካሄድ ነበረበት ። አሁን የሱ ትልቅ ችግር ይህ ነው። ኤርሚያ ዝም ብሎ አንድ ዲያስፖራ ነው፣ ባገሩ ኖሮ እዚያ ነገሮችን የሚገፋ ጉልበት አይደለም ፣ የሱ ህላዌ ያለው ባሜሪካ ሪያልቲ ውስጥ ነው። ይህን ትልቅ ጉዳይ ገና አልገባውም ። እንዲህ በመጮህ ያባከነው ግዜ እሱ ጠበቃ፣ ፕሮፌስር ወዘተ ቢሆን ያስተሳሰብ ክብደቱ ሁሉ ያድግ ነበር ። አሁን እሱ ያ10 አመት ያረጀ ዳታ ይዞ ያውም ፎርማል የጋዜጠኛነት ትምህርት ሳይወስድ በኮንፉዥን ውስጥ የራሱን ዉስጣዊ ቁጣ ወደ አለም ፣ወደ ሌሎች ፕሮጀክት በማድረግ የሚቸገር ሰው ነው ። እኔ የቅርብ ጓደኛው ብሆን ወደ ሪያሊቲ አምጥቼ ምዝን ራሽናል ህሳቤ ወስጥ እወስደው ነበር ። በሳይኮሎጂ አይን ከታየ ኤርሚያ ከራሱ ጋር ሰላም ውስጠ ምርመራ ማድረግ ያለበት ሰው ነው !

Wedi
Member+
Posts: 7994
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: ኤርሚያስ ለገሰ ምን እየሆነ ነው? ያሳዝናል !

Post by Wedi » 05 Feb 2021, 08:31

Horus እየጻፍከው ያለው ነገር ምንም አሳማኝ አይደለም!!

ኤርምያስ በወያኔ ዘመን የአዲስ አበባ ምርጫ ከሌሎች ተለይቶ አንድ ሳምንት እንዲዘገይ የተደረገብን ምክን ያት በሴራ እና በወያኔ በመንግስት የተፈጠረ አዲስ አበባን የማሸፈኛ ስልት ነበር እያለ የተናገረው እኮ አሁን አይደለም፡፡ ኤርምያ ወያኔ በአድሲስ አበባ ላይ ሲያደርግ የነበረው ሴራ እና አብሮ የነበረበትን ጉዳይ ነው በመፅሃፍ ፅፎ ያስቀመጠው!!

ኤርምያስ በያኔ ግዜ የአዲስ አበባ ምርጫ ለምን ከሳምንት በኋላ መደረግ እንደነበረበት በክኮሚቴ የወሰኑበትም ምክንያት ብደንብ ሰርዝሮ አቅርቧል!!

ታዲያ የአዲስ አበባ ምርጫ በሳምንት ማዘግየት በሴራ የተደረገ እንደነበር ራሱ አድራጊ እየተናገረ አንዲስ ብርቱካ ያን ሴራ አሁን ፒፒ ለመጥቅመ መልሳ በተግባር ታውለዋለች እናይ ነው እየመገተ ያለው፡፡
አንድ ነገር ሴራ ከሆነ ሴራ ነው፣ ወያኔ ሲያደርገው ሴራ፣ ፒፒ ሲያደርገው ደግሞ ሴራ የማይሆንበት ምንም ምክኛት የለውም፡፡

በተጨማሪም አዲስ አበባ ከሌሎች በተለየ ቀን ምርጫ የሚደረግበት በምን ምክኛት ነው ሴራውን ለመተግበር ካልሆነ!!

ወያኔ ሲያደረገው ስህተት፣ ፒፒ ሲያደርግገው ደግሞ ፅድቅ የሚሆን ሴራ የለም!! ሴራ ሴራ ነው!!
I know you are EZEMA supporter and your affiliation with PP is strong. That is why you are trying to defend this election Conspiracy because you hoped it will help your party's winning chance!!

Horus
Senior Member+
Posts: 30915
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኤርሚያስ ለገሰ ምን እየሆነ ነው? ያሳዝናል !

Post by Horus » 05 Feb 2021, 16:42

wedi

እንዴት ሪዝን እንደ ምታደርግ ተመልከት ፤ እኔ ከመልሰ ዘመን ታሪክ ጋር ምንም ልዩነት የለኝም ። ኤሬርሚያስ የሰራውን ኮንትሪቢዩት ያደረገውን ሁሉ አቃለሁ ። ግ ን ስማ?

ብርቱካን ቀኑን ለማስተላለፍ የሰጠችውን ምክኒያት ዉሸት ወይም ስህተት እንደ ሆነ ለምን አታሳየንም? ፒፒን ጠቅሶ ብርቱካንን መስደብ ነው እኔን ያስቆጣኝ ። ብርቱካን ኦሮሞ ነች፣ ፒፒ ወይም ወያኔ አይደለችም ። ስለዚን ካታጎሪው የተደባለቀበት ህሳቤ ነው ።

ሌላው ወዲ ያንተ ግዙፍ ስህተት ሆረስ የኢዜማ ደጋፊ ስለሆነ አልክ ? እንደ እንደዚህ ያለ ፋላሲ ያበሻ ማሰቢያ ዘዴ !! እኔኮ ቀላል ነገር ነው ያልኩት? ብርቱካንን ለመቃወም እሷ በሰራችውና ለስራዋ ፣ ለዉሳኔዋ በሰጠችው ምክኛት ላይ ቁሙ ነው ያልኩት ። የቀረው ፈር አልባ ሃስተሳሰብ ነው !

አዲሳባ ውስጥ ሚወዳደሩ ኢዜማ ብቻ ሳይሆን ሌሎች ብዙ አሉ ። ምርጫው እየተጭበረበረ ከሆነ እንሱም ያወጡታል !! በቃ

Post Reply