ስሞኑን ቡዳዎቹ እዚህ ዘፈን ላይ እየወረዱበት ነው። ራቁት የኢትየዽያዊኖች ባህል አይደለም ። ራቁት መታየት ባህላችንን አጎድፋል እያሉ እሪ በከንቱ ይላሉ። የትኛውን ነው የኢትዬዽያ ባህል የሚሉት ። የአማራን ባህል ከሆነ ልክ ሊሆኑ ይችላሉ ያለጫማ፣ ያለሙታንቲ፣ ያለካልሲና ፣ ጡት መያዝያ መደነስ ይቻላል። ሌላም ቡዙ ባልኩኝ።
በመላው አገሪቱ ላይ የሴተኛ አዳሪነት አንደኛ ደረጃውን የያዘበትና ትልቁን የስራ ክፍት ቦታ ያለው እንዱስትሪ ሆኖ ሳለ ። ለምን ራቁት ታየ። ታድያ እንዴት ነው የቁንጅና ውድ ድር የሚወዳደሩት። እኔ በልጅኔቴ እንዴት እንዶች ይጫወቱብናል እያልኩ ቅር ይለኝ ነበር የሕንድ ፊልም ሀገሪቱን አጥለቅልቆ ሳይ። እነዚህም ሙዝቀኞች ወንዝ ተሻጋሪ ሙዚቃ መስራት አለባቸው እድሜ ለመለስ መብት ለስጣቸው እናም ጀግና ላረጋቸው።
የኢትዬዽያ ባህል የምንለው አፋሮች ራቁታቸውን ጡታቸውን የሚያሳዩበት ባህል ሲሆን ። አመሮች ደግሞ እንዲሁ ። ያ ሁሉ ባህል ሊጠፋ ነው እድሜ ለቡዳዎች የጡት መያዥያ አርጉ እያሉ ። ይህንን በጣም የስለጠነ ባህልን ለማጥፋት። የሚገርመው ነገር እኮ ዋላ ቀር ባህል ሲሉት ነው። ነጮች ስልጥነው የራቁት የባህር ዳርቻ ቦታ ፈልገው ራቁታቸውን ሆነው ሲዝናኑ። እነዚህ እመሮች ደግሞ የሴት የውንድ መዋኛ ቦታ ሳይኖር ሁላቸውም አንድ ላይ ሲዋኙ ከዚህ በላይ የስለጠነ ባህል የት አለ። አሁን አማሮች ምን ሊሉ ነው አመሮች እቃቸውን አንጠልጥለው በሬ ሲዘሉ እሱንም ሊከለክሉ ነው።
እንደውም በሚቀጥለው ግዜ መሮን ከአመሮቹ ጋራ ሙሉ ስውነቱዋን ገላልጣ አመሩ እቃውን እያንጠለጠለ መደነስ አለባት ምን አባታቹሁ ት ሆናላቹሁ።