Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Maxi
Member+
Posts: 5951
Joined: 06 Mar 2014, 04:33

Re: EZEMA Quzemma And Tebettabba Galla Berhanu Nega, What Next !!!

Post by Maxi » 27 Jan 2021, 16:34

ኢዜማን ከመረጥክ ከኦነግ/ኦህዴድ የከፋ ዘረኛ ሀይልን ብቻ ሳይሆን እጅግ እሥስታዊ ባህሪ ብሎም የስነልቦና ቀዉስ ዉስጥ የሚዳክር ስብስብን እንደምትመርጥ እወቅ
-----------------
ሸንቁጥ አየለ
-------------
1- የአዲስ አበባ ህዝብ ሲፈናቀል ሲገደል እና ሲታሰር ድምጽ ያላሰማዉ ተቃዋሚ ኢዜማ ነው

2- የአዲስ አበባ ነዋሪዎች በግፍ በጅምላ ሲታስሩ ብቻ ሳይሆን በግፍ ሲቀጠቀጡ የመቃወም ድፍርት ያጣዉ ኢዜማ ነዉ

3- የአዲስ አበባ ህዝብ እራሱን በራሱ እንዳያስተዳደር የሚቃወም : የአዲስ አበባ ህዝብ የግድ በኦነግ/ኦህዴድ መተዳደር አለበት ብሎ ያወጀ ኢዜማ ነዉ

4- በአዲስ አበባ ህዝብ ላይ የመሬት ወረራ የድሆች መፍናቀል የኮንዶሚኒየም ዘረፋ ሲፈፅም ምንም አልተፈጠረም ብሎ ያለፈ

5- ለአዲስ አበባ ህዝብ መብት የቆመዉን እስክንድር ነጋን በአክራሪ አማራነት የከሰሰ

6- እነ አሳምነዉ ጽጌ እና የአማራ ክልል ፋኖዎች መደምሰስ አለባቸዉ ብሎ የቀሰቀሰ

7- ኦነግ/ኦህዴድ 35 ዙር ልዩ ሚኒሻ ሲያሰለጥን እጁን እያወጣ የሚያጨበጭብ : የአማራ ክልል ግን ገና አንዱ ዙር ሚኒሻ አሰለጠነ ብሎ የአማራ የበላይነት ሊመለስ ነዉ ብሎ እየዬ የሚቀመጥ

8- የአማራ ህዝብ በጅምላ በመላ ሀገሪቱ የዘር ፍጅት ሲደረግበት በአማራ ህዝብ ላይ የዘር ፍጅት አልተደረገበትም ብሎ ሰላማዊ ሰልፍ የወጣ

8- የተዋህዶ እምነት ተከታይ በጅምላ በመላ ሀገሪቱ የዘር ፍጅት ሲደረግበት በተዋህዶ እምነት ተከታይ ላይ የዘር ፍጅት አልተደረገበትም ብሎ ሰላማዊ ሰልፍ የወጣ

9- አንዲ ሚሊዮን የጌዴዎ ማህበረሰብ ከቀዬዉ የዘር ጭፍጨፋ ተደርጎበት ሲፈናቀል በሽግግር ወቅት የሚከሰት ነዉ ሲል የተሳለቀ

10- በውሸት ክስ ዜጎች ሲታስሩ ፍርድ ቤቶች በረጅም ቀጠሮ ሰው ሲያጉላሉ የፍትህ ስርእቱ ተሻሽሉዋል ብሎ በመሪዉ በብርሃኑ ነጋ በኩል መግለጫ የሰጠ

12- ለፍርድ መቅረብ ያለበትን ታከለ ኡማን አምነዋለሁ አዲስ አበባን ሊመራ የሚገባዉ እሱ ብቻ ነዉ ሲል የሀሰት ምስክርነት የሰጠ

13- ሰባ አመታት የአማራን ህዝብ እና የተዋህዶን ክርስቲያን ሲያርድ ከነበረዉ ኦነግ ጋር የጋራ ንቅናቄ የፈጠሩ መሪዎች የሚመሩት

14- በቄሮ/ኦህዴድ/ኦነግ/ኦነግ ሸኔ ለሶስት ተከታታይ አመታት የዘር ፍጅት በኢትዮጵያዉያን ላይ ሲደረግ የማይቃወም ኢዜማ ነዉ::

15- በሶስት አመታት ዉስጥ ብቻ ከአራት ሚሊዮን ኢትዮጵያዉያን ዜጎች በላይ ሲፈናቀሉ:ከቀያቸዉ ሲሰደዱ እየተሳለቀ ይሄ የሽግግር ሂደት መገለጫ ነዉ የሚል መግለጫ ያወጣ

16- በአሁኑ ሰዓት በመተከል እና ወለጋ በአገዉ/አማራ ማህበረሰብ ላይ የሚደረገዉን የዘር ፍጅት በስሙ ለመጥራት የማይደፍር

17- ኢትዮጵያ በቅኝ ግዛት ተፈጥራለች የሚል የፖለቲካ ፍልስፍና ይዞ የሚዞር ኢዜማ ነዉ::በዚህም አማራ እና ትግሬ ቅኝ ገዥ ናቸዉ ብሎ የሚያምን ብቻ ሳይሆን ካሁን ብኋላ ስልጣን ወደ ደቡብ ኢትዮጵያ መሄድ አለበት የሚል እጅግ አደገኛ እና ዘረኛ አስተምህሮት የሚዘራ በኢትዮጵያዉያን መሃከል እልቂትን የሚያስከትል የፖለቲካ ፍልስፍና የሚከተል ድርጅት ኢዜማ ነዉ

18- ኦርቶዶክስ ጨቋኝ እምነት ነበረች ብሎ የሚሰብክ ድርጅት ኢዜማ ነዉ::ኢዜማ እንደ ቀደሙት ሸዉራራ አክራሪ ሶሻሊስት የፖለቲካ ፓርቲዎች እንዲሁም እንደዚህ ዘመን የአክራሪ የጎሳ ፖለቲካ ፓርቲዎች እጅግ አደገኛ የሆነ የጸረ አማራነት የጸረ ኦርቶዶክስነት ፍልስፍና የሚያራምድ ነዉ::

19- ለክስ እና ለወቀሳ እንዲሁም አማራዉን ለማሳረድ ሲሆን ኢዜማ የአማራ ነገድ ጨቋኝ ነገድ ነዉ:ኢትዮጵያ በቅኝ ግዛት ተፈጥራለች ብሎ ይቀሰቅሳል::ሆኖም አማራዉ ሊደራጅ ሲሞክር ደግሞ አማራ የሚባል ነገድ የለም ብሎ መጽሀፍ ጽፎ ያሰራጫል::

20- ኢዜማ ማለት እንደ አንዳርጋቸዉ ጽጌ አይነት የማንነት ቀዉ ባላቸዉ ሰዊች እንደ ብርሃኑ ነጋ አይነት ሁሉን ነገር በመሸጥ እና በመግዛት የሚያምኑ መርህ በሌላቸዉ ሰዎች የተመሰረተ ብቻ ሳይሆን የፖለቲካ ር ዕዮተ አለሙም በግራ መጋባት ላይ የቆመ ድርጅት ነዉ::ይሄ ስም ማጥፋት አይደለም::

ሁለት ምሳሌዎችን ብቻ እንጠቀስ::

21- አንዳርጋቸዉ ጽጌ አማራ ከዬት ወዴት በሚለዉ መጽሃፉ "እኔ አማራ ነኝ" ሲል ምስክርነት ሰጠ:: በሁለተኛ መጽሃፉ "ነጻነት የማያዉቅ ነጻ አዉጭ " በሚለዉ መጽሃፉ ደግሞ "እኔ ከሸዋ ኦሮሞ እና ከሸዋ አማራ ነገዶች የተገኘሁ ነኝ" ሲል ምስክርነት ሰጠ::በሶስተኛዉ መጽሃፉ ደግሞ "አማራ የሚባል ነገድ የለም ሲል ምስክርነት ሰጠ::ይሄ ሰዉ የጻፋቸዉን መጽሃፎች አንብቧቸዉ::እንዲህ አይነት የስነልቦና ቀዉስ ዉስጥ የገባ ሰዉ ለሽህ ዘመናት ስነ መንግስት መስርቶ የኖረዉን የአማራ ህዝብ ሲራገም እና ጨቋኝ ነዉ ሲል የሚዉል ሰዉ ነዉ::የአማራ ህዝብ ጨቋኝ ነዉ:ኢትዮጵያ በቅኝ ግዛት ነዉ የተፈጠረችዉ ሲል ማብራሪያ የሰጠዉ አማራ ከዬት ወዴት በሚለዉ መጽሃፉ ነዉ::አቢይ አህመድ እንኳን ሁለት ጊዜ ብቻ ነዉ የማንነት ክህደት ሲፈጽም የታዬዉ::በአንዱ መረጃዉ እናቴ ክርስቲያን አማራ ነች አለ::ሁለተኛ ባሰራጨዉ መረጃ ደግሞ እናቴ የሸዋ ኦሮሞ ነች አለ::አንድዳርጋቸዉ ጽጌ ግን ሶስት ጊዜ በራሱም ላይ በአማራ ህዝብ ላይ የማንነት ክህደት ሲፈጽም ተስተዉሏል::

22- ብርሃኑ ነጋ ንግድና ፖለቲካን የሚቀላቅል ደፋር ከመሆኑ የተነሳ እነ ኢሳያስ እንዳስጠኑት እና ወያኔዎች የሚነፉትን ፕሮፖጋንዳ መሰረት አድርጎ ግ7 ሲመራ በነበረበት ወቅት በድፍረት "አማራ የሆናችሁ ወደ ኋላ ተደበቁ::ምክንያቱም ወያኔ አማራ መጣብን እያለች ፕሮፖጋንዳ ትሰራብናለች::ስለሆነም አማራ ወደ ግ7 አመራር መምጣት የለበትም" ሲል መመሪያ ያስተላለፈ ሰዉ ነዉ::ብርሃኑ ነጋ የኢትዮጵያን መንግስት አግኝቶ ምን አይነት መሪ ሊሆን እንደሚችል መገመት ነዉ::ብርሃኑ ነጋ የሀገሪቱን ቁጥር አንድ ብዛት የአለዉን የአማራ ነገድ ሻቢያ ስላዘዘዉ ወይም ወያኔ ፕሮፖጋንዳ ስለምትሰራበት ሀገር ሊመራ አይገባዉም የሚል የተቃወሰ የስነልቦና ጭብጥ ተሸክሞ የሚዞር ፖለቲከኛ ነዉ::

23- ኢዜማ ለአዲስ አበባ ህዝብ ድምጽ በመሆን ከፍተኛ እዉቅና ያገኘዉን እስክንድር ነጋ መታሰር አለበት ሲል ከፍተኛ ቅስቀሳ ያደረገ ድርጅት ነዉ::ይባስ ብሎም ቄሮ የሚባለዉን ሀይል ሳይቃወም እስክንድር ነጋን ከኢትዮጵያ ፖለቲካ መወገድ ይገባዋል ሲል በአደባባይ የቀሰቀሰ ሀይል ነዉ::

24- ኢዜማ አሁን ያለዉ የወያኔ ህገመንግስት እንዳለ እንዲቀጥል የተከራከረ : ምርጫዉም በዚሁ ህገመንግስት እንዲከናወነ ሲከራከር የነበረ እንዲሁም ኦነግ/ኦህዴድ አሁን ያለዉ ህገመንግስት ይቀጥሉ እስካሉ ድረስ በዚሁ ህገመንግስት ለመተዳደር እስማማለሁ ብሎ ቃሉን በአደባባይ የሰጠ የኦነግ/ኦህዴድ ጉዳይ አስፈጻሚ ሀይል ነዉ

እንግዲህ ምርጫ የሚባለዉ የአቢይ ቀልድ ሲደረግ ኢዜማን የምትመርጥ ሁሉ የምትመርጠዉ ከኦነግ/ኦህዴድ የከፋ ዘረኛ ሀይልን ብቻ ሳይሆን እጅግ እሥስታዊ ባህሪ ብሎም የስነልቦና ቀዉስ ዉስጥ የሚዳክር ስብስብን መሆኑን እወቅ::

Amayah
Member
Posts: 724
Joined: 26 Dec 2014, 23:48

Re: EZEMA Quzemma And Tebettabba Galla Berhanu Nega, What Next !!!

Post by Amayah » 27 Jan 2021, 16:41

ፋንዲያ የዉሸት አማራ ሁላ ለ30 አመት ትህነግ እንደ ዉሻ የረገጠህ ጉራ ብቻ ኢዜማን መሳደብ ግም አፍ !!!

Revelations
Senior Member+
Posts: 33669
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

Re: EZEMA Quzemma And Tebettabba Galla Berhanu Nega, What Next !!!

Post by Revelations » 27 Jan 2021, 17:04

Amayah wrote:
27 Jan 2021, 16:41
ፋንዲያ የዉሸት አማራ ሁላ ለ30 አመት ትህነግ እንደ ዉሻ የረገጠህ ጉራ ብቻ ኢዜማን መሳደብ ግም አፍ !!!
HORUS

Life will not be easy for EZEMA. Make sure you guys have an exit strategy which does not include being pulled out from basements of Addis. Consider this a friendly advice.

Wedi
Member+
Posts: 7959
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: EZEMA Quzemma And Tebettabba Galla Berhanu Nega, What Next !!!

Post by Wedi » 27 Jan 2021, 17:20

Revelations, definitely life will not be free ride for EZEMA/ Ginbot 7 as it had in the diaspora.
EZEMA / Ginbot 7 is not trustworthy party to be elected. If EZEMA/ Ginbot 7 can not stand for the rights of people of Addis Abeba, how could stand for the people of Ethiopia?

By the way, EZEMA / Ginbot 7 is Gurage party. Just read this list

ኢዜማ የዜግነት ወይስ የብሔር ፓርቲ❓❓❓

🔴በኢትዮጵያ ስምና ሰንደቅ አላማ ስር የተደበቀው ስውሩ የብርሃኑ ነጋ የጉራጌ ብሔርተኛ ቡድን

ኢዜማ አመራር...
ብርሃኑ ነጋ - ጉራጌ
ናትናኤል ፈለቀ - ጉራጌ
ግርማ ስይፈ- ጉራጌ
ኢዮብ መሳፍንት - ጉራጌ
ናንሲ ውድነሕ- ጉራጌ
ጌትነት አባተ - ጉራጌ
ደጅኑ በቀለ-ጉራጌ
ሀብታሙ ኪታባ- ጉራጌ
ዋሲሁን ተሰፋዮ- ጉራጌ
ፅዮን እንግዳ - ጉራጌ
ቴዎድሮስ አሰፍ - ጉራጌ
ሂሩት ክፍል - ጉራጌ
እሌኒ ነጋሽ - ጉራጌ
ካውሰር አሊ - ጉራጌ
የጅአልጋው ጅመረ- ጉራጌ
ባንቲገኝ ታምራት - ጉራጌ
ኑሪ ሙደሲር - ጉራጌ
አበበ አካሉ- ደቡብ
ዳንኤል ስለሺ- ደቡብ

🔘አንዷለም አራጌ - አንዷለም የተፈለገው ጉራጌ ባልሆነ ህዝብ ዘንድ ተቀባይነትን ለማግኝትና ከዲያስፖራው ደግም ዶላር ለመለመን ነው
አንዷለም አራጌ በጉራጌ ባላሀብት የመኪናና ውድ ሰዓት ስጦታ የተበረከተለ ሲሆን በወር ጥሩ የሚባል ደመወዝ ይከፈለዋል። በተለይ ከቅርብ ግዜ ወዲህ የሚለብሳቸው ውብና ውድ ሙሉ ሱፍ የሚያለብሱት ይህ የብርሃኑ ነጋ የጉራጌ ኔትወርክ ነው።

🔘የሽዋስው አሰፋ - በብርሃኑ ኔትወርክ ጥሩ ደመወዝ የሚከፈለውና ከግል ጥቅም ውጭ ምንም የማይስማው እራስ ወዳድ ነው።

🔘ይህ የብርሃኑ ነጋ ኔትወርክ
ለአበበ አካሉና ዳንኤል ስለሺም ሰትጦታና አበል ይከፈላል።

🔘የኢዜማ የድጋፍ ማህበር

🔎(አላማው ከዲያስፖራው ብር መስብስብ )

ታምራት ወርቁ - ጉራጌ
ከባድ በላቸው - ጉራጌ
ግሩም ጉራጌው - ጉራጌ
ሌሎች 74 ጉራጌዎች በተለያዩ ሀገራት ከዲያስፖራው በኢትዮጵያ ስም ገንዘብ መስብሰብን

🔘የኢዜማ የድጋፍ ማህበር የሚሰበስበውን ገንዘብ በህገ ወጥ መንገድ ሀገር ውሰጥ በማስገባት: የብርሃኑ ነጋን ኔትወርክ ለሚደግፉ የጉራጌ ነጋዴዎች ይከፉፈላል።

🔘ብርሃኑ ነጋ በጉራጌ ብሔርተኛ ኔትውርክ የሚቆጣጠራቸው በኢትዮጵያ ስምና ሰንደቅ አላማ የሚነግዱ ፀረ ኢትዮጵያ ሚድያና ቡድኖች ፣

🔘አባይ ሚዲያ... ባለቤት ግሩም ጉራጌው

🔘ኢሳት

😡ይህ የብርሃኑ ነጋ የጉራጌ ብሔርተኛ የመጨረሻ ግብ በኦሮሞና አማራ ብሎም በትግሬ መካከል እሳትን በመለኮስና በማጋጨት በምዕራባዊያን ዘንድ እንደ ገለልተኝና ለችግሩ እራስን መዳኒት አድርጉ ማቅረብ ነው❗️

😡በኢትዮጵያ መፈረስ ላይ ቁማር መቆመር ነው የተያዘው❗️



Post Reply