Page 1 of 1

ከጦር ሜዳ የተመለሱት መኮንኖች በስላም አዲስ አበባ ገብተዋል [VIDEO]

Posted: 24 Jan 2021, 18:43
by Revelations

Re: ከጦር ሜዳ የተመለሱት መኮንኖች በስላም አዲስ አበባ ገብተዋል [VIDEO]

Posted: 24 Jan 2021, 19:36
by Revelations
Please wait, video is loading...

Re: ከጦር ሜዳ የተመለሱት መኮንኖች በስላም አዲስ አበባ ገብተዋል [VIDEO]

Posted: 24 Jan 2021, 19:43
by Wedi
የሚገርም ነገር እኮ ነው!! ወያኔዎች በየቀኑ በርካታ የኢትዮጵያ እና የ"ኤርትራ" ሰራዊት እና ታንኮች ደመሰስን እያሉ ዜና እየሰሩበት ያለበት ሁኔታ ነው ያለው፡፡ ወያኔዎች ደመሰስነው ለሚሉት ጦር የፎቶም ሆነ የቪድዮ መረጃ እንድሁም በስም ጠቅስው መረጃ አያቀርቡም፡፡

በተቃራኒው ደግሞ የኢትዮጵያ መንግስት በየግዜው የትግሬ ወያኔ ጀንራሎች እየማረከና ከተደበቁበት የቀበሮ ጉድጓድ ማንቁርታቸው እየያዘ ወደ አዲስ አበባ በአንቶኖፍ እየጫነ እያመጣ እያሰራቸው ይገኛል፡፡
መንግስት እያደረገ ላለው እና ለተማራኩት የወያኔ ጀንራሎች የቪድዮ ማስረጃ እያቀረበ ለህዝብ እያሳየ ነው፡፡

ታዲያ ይህ በሆነበት ሁኔታ የወያኔ ካድሬዎች የውሸት ፕሮፖጋንዳ እስከ መቸ ሊወስዳቸው ይችላላ? በቃ በትግሬ ወያኔዎች ዘንድ ማፈር የሚባል ቃሉ የለም ማለት ነው??
8) :P

Re: ከጦር ሜዳ የተመለሱት መኮንኖች በስላም አዲስ አበባ ገብተዋል [VIDEO]

Posted: 24 Jan 2021, 20:43
by Fed_Up
Wedi wrote:
24 Jan 2021, 19:43
የሚገርም ነገር እኮ ነው!! ወያኔዎች በየቀኑ በርካታ የኢትዮጵያ እና የ"ኤርትራ" ሰራዊት እና ታንኮጅ ደመሰስን እያሉ ዜና እየሰሩበት ያለው ሁኔታ ነው፡፡ ወያኔዎች ደመሰስነው ለሚሉት ጦር የፎቶም ሆነ የቪድዮ መረጃ እንድሁም በስም ጠቅስው መረጃ አያቀርቡም፡፡

በተቃራኒው ደግሞ የኢትዮጵያ መንግስት በየግዜው የትግሬ ውያኔ ጀንራሎች እየማረከና ከተደበቁበት የቀበሮ ጉድጓድ ማንቁርታቸው እየያዘ ወደ አዲስ አበባ በአንቶኖፍ እየጫነ እያመጣ እያሰራቸው ይገኛል፡፡
መንግስት እየሰራው ላለው እናለተማራኩት የወያኔ ጀንራሎች የቪድዮ ማስረጃ እያቀረበ ለህዝብ እያሳየ ነው፡፡

ታዲያ ይህ በሆነበት ሁኔታ የወያኔ ካድሬዎች የውሸት ፕሮፖጋንዳ እስከ መቸ ሊወስዳቸው ይችላላ? በቃ በትግሬ ወያኔዎች ዘንድ ማፈር የሚባል ቃሉ የለም ማለት ነው??
8) :P

ጥሩ ጥያቄ ነው ግን ህንን ሊመልስልህ የሚችል አጋሜ አህያ አታገኝም::

Re: ከጦር ሜዳ የተመለሱት መኮንኖች በስላም አዲስ አበባ ገብተዋል [VIDEO]

Posted: 24 Jan 2021, 22:55
by Revelations

Re: ከጦር ሜዳ የተመለሱት መኮንኖች በስላም አዲስ አበባ ገብተዋል [VIDEO]

Posted: 25 Jan 2021, 04:42
by Follower
Revelations wrote:
24 Jan 2021, 22:55
አማራ Tv coverage of the events in ችግራይ is much much better than the national tv. really well done.