-
- Senior Member+
- Posts: 33732
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
-
- Senior Member+
- Posts: 33732
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
Re: ከጦር ሜዳ የተመለሱት መኮንኖች በስላም አዲስ አበባ ገብተዋል [VIDEO]
Please wait, video is loading...
-
- Member+
- Posts: 7993
- Joined: 29 Jan 2020, 21:44
Re: ከጦር ሜዳ የተመለሱት መኮንኖች በስላም አዲስ አበባ ገብተዋል [VIDEO]
የሚገርም ነገር እኮ ነው!! ወያኔዎች በየቀኑ በርካታ የኢትዮጵያ እና የ"ኤርትራ" ሰራዊት እና ታንኮች ደመሰስን እያሉ ዜና እየሰሩበት ያለበት ሁኔታ ነው ያለው፡፡ ወያኔዎች ደመሰስነው ለሚሉት ጦር የፎቶም ሆነ የቪድዮ መረጃ እንድሁም በስም ጠቅስው መረጃ አያቀርቡም፡፡
በተቃራኒው ደግሞ የኢትዮጵያ መንግስት በየግዜው የትግሬ ወያኔ ጀንራሎች እየማረከና ከተደበቁበት የቀበሮ ጉድጓድ ማንቁርታቸው እየያዘ ወደ አዲስ አበባ በአንቶኖፍ እየጫነ እያመጣ እያሰራቸው ይገኛል፡፡
መንግስት እያደረገ ላለው እና ለተማራኩት የወያኔ ጀንራሎች የቪድዮ ማስረጃ እያቀረበ ለህዝብ እያሳየ ነው፡፡
ታዲያ ይህ በሆነበት ሁኔታ የወያኔ ካድሬዎች የውሸት ፕሮፖጋንዳ እስከ መቸ ሊወስዳቸው ይችላላ? በቃ በትግሬ ወያኔዎች ዘንድ ማፈር የሚባል ቃሉ የለም ማለት ነው??

Last edited by Wedi on 24 Jan 2021, 21:08, edited 1 time in total.
-
- Senior Member+
- Posts: 20629
- Joined: 15 Apr 2009, 10:50
Re: ከጦር ሜዳ የተመለሱት መኮንኖች በስላም አዲስ አበባ ገብተዋል [VIDEO]
Wedi wrote: ↑24 Jan 2021, 19:43የሚገርም ነገር እኮ ነው!! ወያኔዎች በየቀኑ በርካታ የኢትዮጵያ እና የ"ኤርትራ" ሰራዊት እና ታንኮጅ ደመሰስን እያሉ ዜና እየሰሩበት ያለው ሁኔታ ነው፡፡ ወያኔዎች ደመሰስነው ለሚሉት ጦር የፎቶም ሆነ የቪድዮ መረጃ እንድሁም በስም ጠቅስው መረጃ አያቀርቡም፡፡
በተቃራኒው ደግሞ የኢትዮጵያ መንግስት በየግዜው የትግሬ ውያኔ ጀንራሎች እየማረከና ከተደበቁበት የቀበሮ ጉድጓድ ማንቁርታቸው እየያዘ ወደ አዲስ አበባ በአንቶኖፍ እየጫነ እያመጣ እያሰራቸው ይገኛል፡፡
መንግስት እየሰራው ላለው እናለተማራኩት የወያኔ ጀንራሎች የቪድዮ ማስረጃ እያቀረበ ለህዝብ እያሳየ ነው፡፡
ታዲያ ይህ በሆነበት ሁኔታ የወያኔ ካድሬዎች የውሸት ፕሮፖጋንዳ እስከ መቸ ሊወስዳቸው ይችላላ? በቃ በትግሬ ወያኔዎች ዘንድ ማፈር የሚባል ቃሉ የለም ማለት ነው??
ጥሩ ጥያቄ ነው ግን ህንን ሊመልስልህ የሚችል አጋሜ አህያ አታገኝም::
-
- Senior Member+
- Posts: 33732
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
-
- Member
- Posts: 2303
- Joined: 16 Feb 2013, 01:19
Re: ከጦር ሜዳ የተመለሱት መኮንኖች በስላም አዲስ አበባ ገብተዋል [VIDEO]
አማራ Tv coverage of the events in ችግራይ is much much better than the national tv. really well done.