የኢትዮጵያ ሱማሌ ልዩ ኃይል እና የፌደራል ፖሊስ ግጭት በአፋር ሚሌ ወረዳ ስር በምትገኘው ዓዳይቱ ላይ ሰላም ለማስከበር በመጡ የፌዴራል ፖሊስ ላይ በከፈቱ ድንገተኛ ተኩስ በርካታ የፌዴራል ፖሊሶች እንደተገደሉ እና እንደቆሰሉ ተረጋግጧል። እስካሁን ከ150 በላይ የሞቱ እና ወደ 60 ቁስለኞች ወደ ሚሌ ሆስፒታል መግባታቸውን ምንጫችን አክሎ ገልፆልናል።

Thomas H wrote: ↑23 Jan 2021, 10:28እልል ማለት ነው አሁን ለኢትዮጵያ መፍረስ ከዚህ ሌላ ማረጋገጫ የለም