Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Masud
- Member+
- Posts: 8502
- Joined: 18 Jun 2013, 09:06
Post
by Masud » 17 Jan 2021, 06:03
ኦሮሙማ እያሉ ኦሮሞን የሚጠሉት ጎንደርና ጎጃም ላይ ያደጉ ሳይሆኑ እኛ ጋ ያደጉ የኛን ክብቶች አርደው የበሉ የኛን መሬት የዘረፉ በቅስና ያመጣናቸው የእነ እርገጤ የደብተራ ልጆች ናቸው ለእነኝህ አይነቶቹ ጃል ማሮን መምጣት ነው #Mesfin_Fayisa
ወደህ ከተደፈህ ቢረግጡህ አይክፈህ አይደል ያሉት
Please wait, video is loading...
-
Masud
- Member+
- Posts: 8502
- Joined: 18 Jun 2013, 09:06
Post
by Masud » 18 Jan 2021, 15:06
Please wait, video is loading...
-
DefendTheTruth
- Member+
- Posts: 9918
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Post
by DefendTheTruth » 18 Jan 2021, 15:35
መሱዴ ኢንተለ ቡርጉዴ፣
አንተም የዚህን ሰዉ ቪዲዎ ሼር ማረግ ጀመርክ ኢንዴ? ወይ ጊዜ ደጉ፣
የሰዉ ልጅ መጨረሻዉ አቋም ነዉ፣ አቋም ይኑርህ፣ ስንት ጊዜ ነበር ኢዚሁ መድረክ ላይ ስትረግመዉ የነበረዉ?
ወድቃችዉ መቅረታችዉ የምገርመዉ ይኑር ይሆን?