Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
temari
Member
Posts: 3743
Joined: 28 Dec 2014, 21:18

Ethiopia's manufacturing sector suffers from being dependent on imports

Post by temari » 14 Jan 2021, 18:27

The shoe manufacturing sector is a case in point.


Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: Ethiopia's manufacturing sector suffers from being dependent on imports

Post by Ethoash » 30 Jan 2021, 08:03

አወይ ኢትዬዽያ በጣም ደደቦች ነን ። ሁሉን ነገር ኢንፖርት አርገን እንዘልቀዋለን ወይ። የጫማ ስሪው ጥራት ያለው ሶል የተፈጥሮ ሶል ነው ብሎ ተናግሮዋል ታድያ ምን እንጠብቃለን ለምን የጎማ ዛፎችን አንተክልም። የጎሞ ዛፍ በስባት አመቱ ምርት መስጠት ጀምሮ ለስላሳ አመት ምርቱን መስጠቱን አያቋርጥም ። ስለዚህ ስባት አመት ሩቅ ይመስላል ግን የአካባቢ ጥበቃ ተብሎ ከሚተከለው ባህርዛፍ ጎን ለጎን የጉማ ዛፍንም ብንተክል ውጤታማ እንሆናለን። ይህ ኢንዱስትሩ ድግሞ መሀት ስራ ፈትን ስራተኛ ስለሚያረግልን በጣም ጠንክረን መስራት አለብን።

የኛ አገር ከብት ቆዳ በጣም ከውጭ አገር ከብቶች የተለየ ነው ። የአገራችን ከብቶች ቆዳ በጣም ቀጠን ያለ ስለሆነ ከብርዳማም አገር የሚመጡ ከብቶች ቆዳ ወፍራም ስለሆነ መላግ ያስፈልገዋል የኛ ግን ልክ እንደጭርቅ እግራችን ላይ ልጥፍ ብሎ ሙቀት ሳይጠራብን በምቾት ያራምደናል ። በዚህ ላይ ትልቅ ጥናት ተደርጎ ይህ የመሽጫ የክርክር ጠንካራ ፖይንታችን ነው። ይህንን ጥቅም ለተጠቃሚው ብናስረዳው ለአገራችን ጫማ ትልቅ ክብር ይኖረዋል።

Post Reply