Page 1 of 1

የመተከሉ ጭፍጨፋ እና የዓብይ አህመድ ዝምታ ሚስጥር

Posted: 13 Jan 2021, 11:00
by Thomas H



ብልፅግናዎች በሱዳን ምክንያት ሊጋደሉ ትንሽ ነው የቀራቸው :: ዓብይ በአሁኑ ሠዓት ከሱዳን ጋር ለመዋጋት ሰው የለንም አቅምም የለንም ምክንያቱም የሀገሪቱ ጦር ትግራይ ነው ያለው ሲል የአማራው ብልፅግና ደግሞ መሬቱን በሱዳን አስወስደን የአማራው ሕዝብ ዝም ብሎ አያየንም በሚቀጥለው ምርጫም ድምፅ አይሰጠንም ስለዚህ አዲስ ሚሊሺያዎች አሰልጥነንም ቢሆን መዋጋት አለብን እያሉ ነው:: አሁን የአማራ ብልፅግና ከብልፅግና ፓርቲ እውጣለሁ ብሎ ስለዛተ ዓብይ ይሄንን ለመበቀል የመተከሉን ፍጅት እንዲፈፀም አድርጓል ለዚህም ነው ዓብይ አህመድ ይሄ ሁሉ ሰው ታርዶ ምንም ነገር እንዳልተፈፀመ ዝም ያለው::

ዛሬ በFacebook ከተማዎችን ለማስዋብ ገንዘብ ለመሰብሰብ ስለሚደረገው የገበታ ለሀገር እያወራ ነው ያለው:: ሰለታረዱት ሰዎች አንዲት ነገር ትንፍሽ አላለም ምክንያቱም የድርጊቱ ዋና አቀናባሪ ራሱ ዓብይ ስለሆነ ነው

Re: የመተከሉ ጭፍጨፋ እና የዓብይ አህመድ ዝምታ ሚስጥር

Posted: 13 Jan 2021, 21:51
by Thomas H
በመተከል ለታረዱት ንፁሃን ማረሳሻ እነ ስዩም መስፍን ተገደሉ እየተባለ ነው

Re: የመተከሉ ጭፍጨፋ እና የዓብይ አህመድ ዝምታ ሚስጥር

Posted: 14 Jan 2021, 10:10
by Thomas H
በጨካኙ ዓብይ ኣህመድ ትእዛዝ የተገደሉት ምስኪኖች
Please wait, video is loading...