Page 1 of 1

የደጃዝማች ነጋ ልጅ :- ወልደሰላሴ: አቦይ ስብሐት ማን ነው? (BBC)

Posted: 12 Jan 2021, 16:19
by Mesob
የደጃዝማች ነጋ ልጅ ወልደሰላሴ: አቦይ ስብሐት

በጣልያን ወረራ ወቅት በ1928 ዓ.ም በትግራይ ክልል ማዕከላዊ ዞን ከታሪካዊቷ የዓድዋ ከተማ ወጣ ብላ በምትገኘው ዓዲ አቤቶ በምትባል ስፈራ ከባላባት ቤተሰብ ነው የተወለዱት።

አባታቸው ደጃዝማች ነጋ የወረዳ አስተዳደሪ/ገዢ የነበሩ ሲሆን ከእሳቸው ጋር ወደ ተለያዩ ቦታዎች እየተዘወሩ የጸሐፊነት ሥራ ይሰሩ እንደነበር በ1989 ዓ.ም 'እፎይታ' ከተባለው መጽሔት ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ ላይ ተናግረዋል።

አቦይ ስብሐት ትምህርታቸው እዚያው በተወለዱባት በዓድዋ ከተማ ነበር የጀመሩት።

መጀመርያ የቄስ ተማሪ እንደነበሩም ይናገራሉ። በዚያው በቤተ ክህነት ስር በነበረው ዘመናዊ ትምህርት ቤት ቀጣዩን ትምህርታቸውን ጀመሩ። ...


... Read BBC : https://www.bbc.com/amharic/news-55621030