Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Post Reply
Ethoash
Senior Member+
Posts: 24187
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

የጦሩ ማብቅያ ትንበያ።

Post by Ethoash » 12 Jan 2021, 07:43

ለዚህ ብዙ መልሶች ሊኖሩ ይችላሉ ግን የኔው ትንበያ ይህንን ይመስላል።

ትግሬዎች በ፱፩ ዓመተምህረት በሻብያ ጭንቅላት ላይ ተቀምጠው አዲስ አበባ ገቡ ። ከዚያም ጅላጅሎቹን ኤርትራኖች የወረቀት ነፃነት ስጥተዋቸው ። ወይኔዎቹ ኢትዬዽያን ወረሱ።

አሁንስ እንዴት ጦሩነቱ ያበቃ ይመስላቹሀል።

ወያኔዎች ሱዳን እና ግብፅ ተሽክመዋት አዲስ አበባ ይገባሉ።

ለሱዳን ግማሽ የጎንደር መሬት ይስጣል። ለደቡቦች ሱዳኖች ደግሞ ጉሙዝና ጋምቤላ ይስጣቸዋል። ያም ማለት ግብፅ የአባይን መሬት በሊዝ ከደቡብ ሱዳን በመግዛት ታጠቃልለዋች ማለት ነው።

ለትግሬዎች ደግሞ ታላቂቱ ትግሬ ይመስረታል። ኤርትራ ጦርነቱ ውስጥ ስለገባች ወያኔዎች አስብን የመውስድ ብቻ ሳይሆን አፋርን ገንጥለው ወይ የብችኛ አገር ማረግ ወይ ከትግሬዎች ጋራ አንድ አገር ፈጥረው የሚዘልቁበትን ዜዴ ይፈለጋል።

ለወለታ ቢሱ ኦሮሞና ሱማሌ እንዲሁም ጥቃቅን ጎሳዎች የተቀረውን ኢትዬዽያ ይስጣቸዋል ከፈለጉ ቀቅለው ይብሉት ፣ ከፈለጉ ያፈራርሱት ምንም የወያኔዎች ችግር አይደለም። ልክ አዲስ አበባ እንደመጡ ሱዳን ግብፅ ደቡብ ሱዳንም ድርሻቸውን ከወስዱ በኋላ ። ከፈለጉ ግብፆች እና ሱዳኖች ይቆዩ ትግሬዎች ግን አገሩን ለቀው መወጣት አለባቸው ከደሙ ኑፁ ነኝ ብለው። የዛን ግዜ የወያኔ ጥቅም እነዚህ ቡዳ አማሮች ይገባቸዋል።

የወስዱትን መሬት በሙሉ ተፍተው ግማሽ መሬታቸው ለሱዳን ተስጥቶ በፅባይ ከኖሩ ድህና ካልኖሩ ደግሞ አገውንና ሌሎችን ጎሳዎች ነፃ ማውጣት ነው ። ከዚያ በኋላ አማራ ብቻውን ይጨፍር።
Last edited by Ethoash on 12 Jan 2021, 07:55, edited 1 time in total.

euroland
Member
Posts: 1920
Joined: 08 Jun 2018, 12:42

Re: የጦሩ ማብቅያ ትንበያ።

Post by euroland » 12 Jan 2021, 07:49

Agameash
The war has ended on Nov. 28 after complete decimation of your beloved Junta. Now the Federal government forces are on humanitarian mission in a search and rescue of your coward leaders before they get eaten by Hyenas.

By the way, come and get Badme :lol: :lol:
Ethoash wrote:
12 Jan 2021, 07:43
xxxxxxxxxxxxxxxxxxxxx

Selam/
Member
Posts: 4292
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: Kichamam Woyane

Post by Selam/ » 12 Jan 2021, 08:01

Kichamo Komalo: Which war are you talking about? The real war or the Woyane rats’ war on Berbere & Shiro? The former has ended long ago with your leaders pissing in their pants. You digital morons tell me about the latter. And I also say, come and get Humera, Wokayit & Raya. KIFU!
Ethoash wrote:
12 Jan 2021, 07:43
xxxxxxxxxxxxxxxxxxxxx

Sam Ebalalehu
Member
Posts: 1707
Joined: 23 Jun 2018, 21:29

Re: የጦሩ ማብቅያ ትንበያ።

Post by Sam Ebalalehu » 12 Jan 2021, 08:19

There is no war, Ethoash. There is a cleanup going on. I am disappointed at the outcome though. Is there no a single “ golden boy or girl” who blew up his/ her useless brain rather than being handcuffed ?
What a disappointment they turned out to be.

Ethoash
Senior Member+
Posts: 24187
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: የጦሩ ማብቅያ ትንበያ።

Post by Ethoash » 12 Jan 2021, 08:35

Sam Ebalalehu wrote:
12 Jan 2021, 08:19
There is no war, Ethoash. There is a cleanup going on. I am disappointed at the outcome though. Is there no a single “ golden boy or girl” who blew up his/ her useless brain rather than being handcuffed ?
What a disappointment they turned out to be.
John McCain የጦር እስረኛ ነበር። አሜሪካኖች እስረኛ ስትሆን አይከዱህም ጀግና በለው ነው ክብር የሚስጡን። ማንም ሽንታም ተነስቶ የጦር እስረኛን ሲያብጠለጥል በጣም ይገርመኛል። አቦይ ስብህት በዚህ እድሜው ቢሊዬን ዶላር ይዞ አልፈረጠጠም እስከመጨረሻው ተዋደቀ ለሚያምንበት አላማ።

ትንሽ ሰህተት ብዬ የምናገረው ደህና ገደል ውስጥ መደበቁ ግን አንድ አምስት ሺህ ሌላው ቢቀር መቶ ወታደሮች ያንን ዋሻ መጠበቅ ነበረባቸው። ለጠላት የማያመች ከመሆኑ በላይ ። የኢላማ መለማመጃ ይሆኑ ነበር እያንዳንዳቸው ያንን ተራራ ሲወርዱ በተቃራኒው ተራራ ተደብቀው ቢለቅሞቸው አምስት ወታደር ይበቃ ነበር መቶ ሺህ የሚያክሉ የአማራ ሽተት ዱቄት ለማድረግ። ቪድዬውን አይተዋል ወይ እንደጉንዳን ተስባስበው ነበር የመጡት አንድ ሽማግሌ ለመያዝ። ተራራው እኮ አይዋጋም ወርቃማዎቹ ካልተዋጉ። ዙርያውን በቦንብ ማጠርም ነበረባቸው ። እኔ በጣም ነው ግራ የገባኝ አቦ ስብዓት እዛው ከተማ ውስጥ ይዘውት ይሆናል እንጂ እንደዛ የስጠ ተራራ ውስጥ ቢኖር ብቻውን ከአንድ ሺህ ስው በላይ መግደል ይችል ነበር እንኩዋን ሌሎች ተጨምረው።

ይሉቁንስ አረብኛ ለመልመድ ሞክር አረብኛ የብሔራዊ ቋንቋ ይሆናል ምን አለ በለኝ። በአረብ ነው የተከበብነው። የክርስታን ዴሴትነቱዋ ያበቃል ዘንድሮ ሱዳኖች ጠቅላላ ጎንደርን ሲወስዱ። መልካም ሱዳንኛ። ለካ ለዛ ነበር ከሱዳን መጣን ልናያቹህ እያሉ የሚያዜሙት የነበረው።

Selam/
Member
Posts: 4292
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: Kichamam Woyane

Post by Selam/ » 12 Jan 2021, 13:46

Kichamo Komalo - John McCain wasn't captured hiding in Coco Solo. His jet was downed while fighting in Vietnam. Your moron leaders were pulled out of a rat hole in their birthplace and some of them dressed like a girl. Your analogy should be with Saddam Hussein or Gaddafi, not with the war hero. And why were the thugs wearing scarfs, sweatpants and sneakers if they were fighting? No, they were just hiding to buy time and eventually sneak out of the country with the money stash while the poor guys are waging gorilla war or whatever you call it. That’s why they didn’t involve guards.

The talk of digital woyanes never stops from shifting. It was Oromo and Oromo before, then came Berbere & Shiro and now Sudan. You can never swagger on your own, you little rats. You always seek external braces. Maferiya!
Ethoash wrote:
12 Jan 2021, 08:35
Sam Ebalalehu wrote:
12 Jan 2021, 08:19
There is no war, Ethoash. There is a cleanup going on. I am disappointed at the outcome though. Is there no a single “ golden boy or girl” who blew up his/ her useless brain rather than being handcuffed ?
What a disappointment they turned out to be.
John McCain የጦር እስረኛ ነበር። አሜሪካኖች እስረኛ ስትሆን አይከዱህም ጀግና በለው ነው ክብር የሚስጡን። ማንም ሽንታም ተነስቶ የጦር እስረኛን ሲያብጠለጥል በጣም ይገርመኛል። አቦይ ስብህት በዚህ እድሜው ቢሊዬን ዶላር ይዞ አልፈረጠጠም እስከመጨረሻው ተዋደቀ ለሚያምንበት አላማ።

ትንሽ ሰህተት ብዬ የምናገረው ደህና ገደል ውስጥ መደበቁ ግን አንድ አምስት ሺህ ሌላው ቢቀር መቶ ወታደሮች ያንን ዋሻ መጠበቅ ነበረባቸው። ለጠላት የማያመች ከመሆኑ በላይ ። የኢላማ መለማመጃ ይሆኑ ነበር እያንዳንዳቸው ያንን ተራራ ሲወርዱ በተቃራኒው ተራራ ተደብቀው ቢለቅሞቸው አምስት ወታደር ይበቃ ነበር መቶ ሺህ የሚያክሉ የአማራ ሽተት ዱቄት ለማድረግ። ቪድዬውን አይተዋል ወይ እንደጉንዳን ተስባስበው ነበር የመጡት አንድ ሽማግሌ ለመያዝ። ተራራው እኮ አይዋጋም ወርቃማዎቹ ካልተዋጉ። ዙርያውን በቦንብ ማጠርም ነበረባቸው ። እኔ በጣም ነው ግራ የገባኝ አቦ ስብዓት እዛው ከተማ ውስጥ ይዘውት ይሆናል እንጂ እንደዛ የስጠ ተራራ ውስጥ ቢኖር ብቻውን ከአንድ ሺህ ስው በላይ መግደል ይችል ነበር እንኩዋን ሌሎች ተጨምረው።

ይሉቁንስ አረብኛ ለመልመድ ሞክር አረብኛ የብሔራዊ ቋንቋ ይሆናል ምን አለ በለኝ። በአረብ ነው የተከበብነው። የክርስታን ዴሴትነቱዋ ያበቃል ዘንድሮ ሱዳኖች ጠቅላላ ጎንደርን ሲወስዱ። መልካም ሱዳንኛ። ለካ ለዛ ነበር ከሱዳን መጣን ልናያቹህ እያሉ የሚያዜሙት የነበረው።

Sam Ebalalehu
Member
Posts: 1707
Joined: 23 Jun 2018, 21:29

Re: የጦሩ ማብቅያ ትንበያ።

Post by Sam Ebalalehu » 12 Jan 2021, 15:11

Ethoash, you missed my point. I need to see one “ golden boy or girl” who will blow head off rather than being handcuffed. It will be my hero. I am still waiting.
There should be one who says f... the “ Abiy prison.” I am not going there.

Ethoash
Senior Member+
Posts: 24187
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: የጦሩ ማብቅያ ትንበያ።

Post by Ethoash » Yesterday, 07:41

Sam Ebalalehu wrote:
12 Jan 2021, 15:11
Ethoash, you missed my point. I need to see one “ golden boy or girl” who will blow head off rather than being handcuffed. It will be my hero. I am still waiting.
There should be one who says f... the “ Abiy prison.” I am not going there.
አንዳንዴ ቡዳ አማራ ታስቁኛላቹሁ የአሜሪካ የጦር ተማራኪዎች ጀግኖች ናቸው የኛ ግን ፈሪ ናቸው ትሉናላቹሁ። አንተ ጀግና ከሆንክ ለምን ፊት ህን አታሳይም ። እኔ አላሳይም ፊቴን ፈሪ ስለሆንኩኝ ግን ሌላውን እኔ የማላረገውን ጀግንነት አርግ አልለውም ጦርነት ካለ ምርኮኛ አለ። አንተ አይደለህም ለምርኮኛው እጣ ፋንታውን የምትውስንለት። የጦር ምርኮኛ እኮ እንደድሮ ግዜ ዝም ብለህ አትገድለውም በደንብ በእንክብካቢ ትይዘዋለህ። ነግ በኔ ነው ያንተንም ጀግኖች ወያኔዎች ሲይዙ እኮ ተመሳሳይ ፅዋ ነው የሚቀምሱትና በምርኮኛ አት ሳቅ ። ደደብነት ኸ ያሳብቅብሀል።

ለምሳሌ የወያኔ ታዋቂው ምርኮኛ አባ ዱላ ቢሞት ምን ይጠቀም ነበር። ጀግና በመሆኑ ዛሬ የኦሮሞ አለኝታ ለመሆን ብቅቶዋል ። ታዋቂና የተከበረ ሰው ነው።

ለምሳሌ እንዳርካቸው ፅጌ። በሴት ስም የምጠራው ጀግናቹሁ። የመለስን ሬሳ ቆፍሬ አውጥቼ በአዲስ አበባ መንገድ ላይ አስጎትታለሁ ብሎ እጃቸው ሲገባ አልተገደለም ።

አቶ ብራሀኑ ። አቶ፨ወዘሪት ብርቱካን ዲመቅሳ እሳቸውን እንኩዋን አስረገዙዋት ። ዛሬ ደርሳ አፋን ልተከፍት ፣ እነታማኝ ጠቅላላው እሳቶችን የደሮ የወያኔ ምርኮኞች ነበሩ ታድያ የዛን ግዜ ለምን እራሳቸውን አይገድሉም አትለንም ነበር።

እኔ ይህንን የምልህ ወይኔዎች ብዙ ጥፋት አለባቸው እውነት አቦይ ስባት ገድል ውስጥ ካገኙት የታለ እሱን የሚጠብቁ ወታደሮች ። ያ ገደል ብቻ ይዋጋላቸው ነበር ። አንድን ሽማግሌ ለመያዝ በመቶ ሺህ የሚያክል ወታደር መጥቶ ነበር ይህንንም ከራሳቸው ቪድዬ ማየት ይቻላል ። ጥያቄው ግን እንዴት ብለው ነበር ተራራውን የሚወርዱት ትግሬዎች ተዘጋጅተው ትልልቅ መሳሪያ አስቀምጠው ቢለቅሟቸው ነበር ። በተሐምርም ተራራውን በገመድ ወርደው አያሽንፉም ነበር ። ግን ብዙ ሰህተት ተደርጎዋል መልካም የሱዳንና የአማራ ጦርነት ብዬ እስነበት ሀለሁ። ጀግኖች ሱዳን ሲይዛቸው እራሳቸውን ካጠፉ የዛን ግዜ እንገናኝ።

Sam Ebalalehu
Member
Posts: 1707
Joined: 23 Jun 2018, 21:29

Re: የጦሩ ማብቅያ ትንበያ።

Post by Sam Ebalalehu » Yesterday, 08:24

Still, you missed my point. Selam reminded you your case about Senator McCain is uncalled for. He did not just walked out, stretched his hands the handcuffs to be put on. His airplane was shot down.
By the way I liked the Mesfin Seyoum way of going down. He went down fighting. I like that.
My hero is not showed up yet : the one who blew head off rather than going to “ Abiy’s prison.”

Post Reply