Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Horus
- Senior Member
- Posts: 17821
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
-
simbe11
- Member
- Posts: 1874
- Joined: 23 Feb 2013, 13:02
- Location: Addis Ababa
Post
by simbe11 » 13 Jan 2021, 13:22
በበቀለበት እርጉም አፈር ላይ
Really?
You are one bustard who cannot distinguish, or deliberately mix, criminal entity and the people/region.
When you call Tigyay "እርጉም አፈር" you are calling Ethiopia "እርጉም አፈር".
ZEREGNA
-
Abe Abraham
- Member+
- Posts: 7796
- Joined: 05 Jun 2013, 13:00
Post
by Abe Abraham » 13 Jan 2021, 16:33
simbe11 wrote: ↑13 Jan 2021, 13:22
በበቀለበት እርጉም አፈር ላይ
Really?
You are one bustard who cannot distinguish, or deliberately mix, criminal entity and the people/region.
When you call Tigyay "እርጉም አፈር" you are calling Ethiopia "እርጉም አፈር".
ZEREGNA
"እርጉም አፈር " ማለት የተረገመ ኣፈር ከሆነ ኣገላለጹ ከሓቅ የራቀ ኣይደለም ። የጁንታው ደጋፊዎች በትግራይ በጣም ብዙ ናቸው ።ጁንታው ከሱዳንና ግብጽ ተባብሮ ኢትዮጵያን ልያፈርስ ሲነሳ ሙሉ በሙሉ የህዝብ ደገፍ ነበረው ። ኢትዮጵያ በእጃችን ስር ካልሆነች መፍረስ ኣለባት የሚል ስሜት ነው ያላቸው ።
እነ ኣበል ቃኤል ( ዓብደልዓዚዝ)ና ሓላፊ መንገዲ የመሳሰሉ ዝትመለከት ባሁን ግዜ ለግብጽ የህዳሴ ግድቡን እንድታፈርስ ጥሪ እያደረጉ ናቸው ። ጉዳዩ በቀላል የሚታይ ኣይደለም ።