Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 11071
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ወያኔ በመንግሥቱ ኃይለ ማርያም ዚምባቡዌ ቀድሞ መጥፋት 30 ዓመታት ቅልዳ ቀልዳ አሁን ደግሞ መንጌ በተራው በሳቅ እየፈነዳ ነው።

Post by Abere » 09 Jan 2021, 18:17

ወያኔ በመንግሥቱ ኃይለ ማርያም ዚምባቡዌ ቀድሞ መጥፋት 30 ዓመታት ቅልዳ ቀልዳ አሁን ደግሞ መንጌ በተራው በሳቅ እየፈነዳ ነው።ይህን ገድል ለፈፀሙት የአማራ ፋኖ ልዩ ኃይል እና መከላከያ ሰራዊት ምሥጋናችን የበዛ ነው። ግን ገና ይቀራል። እንድሁ ወያኔን አልን እጅ ለብዙ ህዝብ መጨፍጨፍ እጅግ ሚና የተጫወቱ የኦነግ እና ኦደፓ ሽፍታዎች አሉ። ህዝብን ጫካ አድርገው በህዝብ ውስጥ ተደብቀው ብዙ ህይወት የበሉ። ሁለት ዓይነት ፍትህ የለም - ፍትህ አንድ ዓየንት ናት። እነ ዳውድ ኢብሣ እና መሰሎቹ ለፍርድ በካቴና ተይዘው መቅረብ አለባቸው። አሁን ባይቀርቡ በኦነግ እና ኦዴፓ ድሪቶ የተደበቁ የሰው ደም የመጠጡ የእጃቸውን እንዴሚቀበሉ እሙን ነው።