Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

ወንድሜ እንደማይጠቅመኝ የሚነገረኝና እየገደለብኝ አንድ ሕዝብ ነን የሚለኝ የአማራ መንግስት የዓለማችን ብቸኛ ፍጡር!

Post by AbebeB » 08 Jan 2021, 20:47

ትግሬን እየገደለ ለትግሬ እየሰራሁ ነው ሚለው የአማራ ገዥ መንግስት በቅርቡ ትግራይ እንደ ኤርትራ እንደምትለየን ርግጠኛ ሆኛለሁ ይላል፡፡ ከውስጥ ምንጭ የተገኘ ትክክለኛ መረጃ፡፡

Selam/
Senior Member
Posts: 11552
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ወንድሜ እንደማይጠቅመኝ የሚነገረኝና እየገደለብኝ አንድ ሕዝብ ነን የሚለኝ የአማራ መንግስት የዓለማችን ብቸኛ ፍጡር!

Post by Selam/ » 08 Jan 2021, 21:40

Kichamo Komalo - You’re worried about your woyane brother. You’re next. Kichamam.
AbebeB wrote:
08 Jan 2021, 20:47
ትግሬን እየገደለ ለትግሬ እየሰራሁ ነው ሚለው የአማራ ገዥ መንግስት በቅርቡ ትግራይ እንደ ኤርትራ እንደምትለየን ርግጠኛ ሆኛለሁ ይላል፡፡ ከውስጥ ምንጭ የተገኘ ትክክለኛ መረጃ፡፡

Dawi
Member
Posts: 4311
Joined: 30 Aug 2016, 03:47

Re: ወንድሜ እንደማይጠቅመኝ የሚነገረኝና እየገደለብኝ አንድ ሕዝብ ነን የሚለኝ የአማራ መንግስት የዓለማችን ብቸኛ ፍጡር!

Post by Dawi » 08 Jan 2021, 22:01

AbebeB wrote:
08 Jan 2021, 20:47
ትግሬን እየገደለ ለትግሬ እየሰራሁ ነው ሚለው የአማራ ገዥ መንግስት በቅርቡ ትግራይ እንደ ኤርትራ እንደምትለየን ርግጠኛ ሆኛለሁ ይላል፡፡ ከውስጥ ምንጭ የተገኘ ትክክለኛ መረጃ፡፡
ጏደኛህ ዛሬ እንዳንተ ተሰምቶታል፣ ምን ነካው? He is thinking "identity resentment" sharing your pain and crises.

ኤርምያስ ከዚህ በፊት የትግራይ ሕዝብ በትህነግ ኢንቨስመንት በከፊል ተጠቃሚ እንደሆነ በአሃዝ አስደግፎ አሳይቷል፣

ስለዚህ ስርዐት ተቃውሞ ላይ ለዘብተኛ ናቸው ይለን ነበር ፤ ዛሬ መጥቶ ደግሞ በፀጥታ ማስከበሩ ሰዎቹ ተቀይመዋል ይለናል

ትሕነግን በግልፅ ያልተቃወሙት በአፈና ነው ሲባል ነበር፣ ዛሬ ደግሞ ትሕነግ ሲወገድ ተቀይመዋል ይለናል፤

ሁለቱም ዕውነት ሆኖ ከሩቅ ይታያል፣ ደንበኛ ዕውነት ይኖር ይሆን? የቱ ነው ልክ? ንገረን!

እኛ እኮ ግራ ገባን የናንተ ነገር፣ እያሸነፍን ነው ብላችሁ በየቀኑ ታቅራራላችሁ፣ እናንተን ሰምተን አማራው ተሸነፈ ወይ? ስንል፣

ትመጡና በያውሮፓ ከተሞች ወትጣችሁ ተቀጠቀጥን ተገደልን ትላላችሁ፣ የሚያዝ የሚጨበጥ አሳጣችሁን!

Damned if we do, damned if we don't!

You're killing us dude! Amhara is not god! Be honest to yourself! Have you lost the war or not?

Check the following clip out! It shares your pain.

AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: ወንድሜ እንደማይጠቅመኝ የሚነገረኝና እየገደለብኝ አንድ ሕዝብ ነን የሚለኝ የአማራ መንግስት የዓለማችን ብቸኛ ፍጡር!

Post by AbebeB » 08 Jan 2021, 22:06

Dawi wrote:
08 Jan 2021, 22:01
AbebeB wrote:
08 Jan 2021, 20:47
ትግሬን እየገደለ ለትግሬ እየሰራሁ ነው ሚለው የአማራ ገዥ መንግስት በቅርቡ ትግራይ እንደ ኤርትራ እንደምትለየን ርግጠኛ ሆኛለሁ ይላል፡፡ ከውስጥ ምንጭ የተገኘ ትክክለኛ መረጃ፡፡
ጏደኛህ ዛሬ እንዳንተ ተሰምቶታል፣ ምን ነካው? He is thinking "identity resentment" sharing your pain and crises.
ኤርምያስ ከዚህ በፊት የትግራይ ሕዝብ በትህነግ ኢንቨስመንት በከፊል ተጠቃሚ እንደሆነ በአሃዝ አስደግፎ አሳይቷል፣
ስለዚህ ስርዐት ተቃውሞ ላይ ለዘብተኛ ናቸው ይለን ነበር ፤ ዛሬ መጥቶ ደግሞ በፀጥታ ማስከበሩ ሰዎቹ ተቀይመዋል ይለናል
ትሕነግን በግልፅ ያልተቃወሙት በአፈና ነው ሲባል ነበር፣ ዛሬ ደግሞ ትሕነግ ሲወገድ ተቀይመዋል ይለናል፤
ሁለቱም ዕውነት ሆኖ ከሩቅ ይታያል፣ ደንበኛ ዕውነት ይኖር ይሆን? የቱ ነው ልክ? ንገረን!
እኛ እኮ ግራ ገባን የናንተ ነገር፣ እያሸነፍን ነው ብላችሁ በየቀኑ ታቅራራላችሁ፣ እናንተን ሰምተን አማራው ተሸነፈ ወይ? ስንል፣
ትመጡና በያውሮፓ ከተሞች ወትጣችሁ ተቀጠቀጥን ተገደልን ትላላችሁ፣ የሚያዝ የሚጨበጥ አሳጣችሁን!
Damned if we do, damned if we don't!
You're killing us dude! Amhara is not god! Be honest to yourself! Have you lost the war or not?
Check the following clip out! It shares your pain.
Dawi aka ኤርሚያ ለገሠ,
የሚገርመው (ባህሪህ በመሆኑም ጭምር) አንተን እያሠብኩ ነበር የጻፍኩት፡፡ Trust me, you fall into trap. Perfectly done!

Jirta
Member
Posts: 1505
Joined: 30 Sep 2018, 07:07

Re: ወንድሜ እንደማይጠቅመኝ የሚነገረኝና እየገደለብኝ አንድ ሕዝብ ነን የሚለኝ የአማራ መንግስት የዓለማችን ብቸኛ ፍጡር!

Post by Jirta » 09 Jan 2021, 01:02

መገንጠል ለትግሬዎችም ለጋሎችም ቀላልተረት ተረት ይመስላቸዋል:: ወያኔምኦነግም ከመጀመሪያው ሲነሱ ለመገንጠል ነው:: ወያኔ አሸንፎ እንደማይችል ተረድቶታል :: 30 አመት ሙሉ ሥልጣኑም ህገ መንግስቱም ማኒፌስቶውም በእጁ ነበር:: ኦነግ ደግሞ በታሪኩ አንድ ቀበሌ ለ60 አመት ሙል ተቆጣጥሮ አያውቅም :: ግ ደግሞ አያፍርም ነፃ እውጭ ነው::
ለሁም በልቶ ማደር የማይችል ትግሬ እና ሀገር ማለትም ማስተዳደርም ለማይችል ጋላ መገንጠል ቡና እንደመሸምጠጥ ቀላል እይደለም::
እርግጠኛ ሁኜ ልንገርህ ለጋላወች ኦሮምያን እንዲያስተዳድሩ ቢፈቀድላቸው እርስ በርስ ተጨራርሰው ሀገሪቱን ያስረክቡናክል:: ግን ብህዝብ አይሞከርም::
ትግሬም በርሀ ብ ይልቃል መውጫ መግቢያያጣል:: አንበጣነው አሁን የለም::
እንቅጩ ይሄው ነው::

Post Reply