Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

የአማራ በሚዲያ ላይ ጩኸትና የደብተራዎቻቸው መተት ኦፒዲኦን አደንዝዞ እየበላት ነው፡፡ ቀጣዩ ለታዬና ሽመልስ ውንጀለ እየተመቻቸ ነው ተባለ፡፡

Post by AbebeB » 08 Jan 2021, 18:25

ተመስገጌን ጥሩነህ የአማራን የበላይነት በማይታመን ፍጥነት እየገነባና ኦፒዲኦን እያወደመ ነው፡፡ ታዬ ደንደኣና ሽመልስ አብዲሳ በአማራ ሚስቶቻቸው በኩል ወደ ቤታቸው በገባው የአማራ ደብተራዎች መተት ደንዝዘው በቀጣይ ሊወነጀሉ እየተመቻቹ ነው ተባለ፡፡

Jirta
Member
Posts: 1505
Joined: 30 Sep 2018, 07:07

Re: የአማራ በሚዲያ ላይ ጩኸትና የደብተራዎቻቸው መተት ኦፒዲኦን አደንዝዞ እየበላት ነው፡፡ ቀጣዩ ለታዬና ሽመልስ ውንጀለ እየተመቻቸ ነው ተባለ፡፡

Post by Jirta » 09 Jan 2021, 01:13

ከአሻድሌም ተለጠፉ ከሲዳማ የማታ ማታ እውነት ፍትህ አማራ ያሸንፋል::
ወንድ ከሆናችሁ እስኪትግራይንጫፏን ንኩ ብለህን ነበርእኮ? አሁን ደግሞ ደ ኦሮሞ መጣህ::
ሽንፍትህን ማወራረጃ አጥተህ ነው:: ትግሬ ለልመናም የማይበቃ ለቀብርም ያልተፈቀደለት ጁንታ ሆኗል::
ትግሬ በመሞቱ አለም በሙሉ ተደስቷል:: ደግሞ ውድቀቱ ውርደቱ በጀግናው አማራ በመሆኑ አርረዋል:: ለዛ ነው ታዬም ሽመልስም ብርክ ይዟቸው የሚለፍልፉ::
አማራ ተራራው የጥበብ ሀብት ያለው የደብትራዎች መፍለቂያ የሊቃውንቱ ጥግ ነው:: መንጋም አይደለም:: ፍቅር ፍትህ አዛኝ አስተዋይ ህዝብ ነው::

Post Reply