Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

ኤርሚያስ ለገሠ በEthio 360 ላይ እና Dawi በሚለው የመረጃ ፎረም ቅጽል ስሙ የሚያስተላልፈው የተቃርኖ መልዕክት ውስጣዊ ማንነቱን ያጎላ ይሆን?

Post by AbebeB » 07 Jan 2021, 13:06

ኤርሚያስ ለገሠ በEthio 360 ላይ እና Dawi በሚለው የመረጃ ፎረም ቅጽል ስሙ የሚያስተላልፈው የተቃርኖ መልዕክት ውስጣዊ ማንነቱን ያጎላ ይሆን?

ለምሌ፡
  • ትናንት ብቻ በመረጃ ፎረም ላይ Dawi በሚለው ስሙ “ፅንፈኞች የኢትዮጵያን መንግሥት የመክሰስ የሞራል ልዕልና ከየት እንዳመጡ የሚገርም ነገር ነው፣ ሐገር ለማፍረስ ከጠላት ጋራ የሚያብሩ አካል ናቸው፣ኤርትራ ገብታም ቢሆን እኮ አገር ለማዳን ነው” ብሏል፡፡

  • በEthio 360 ላይ ግን “ኤርትራ ኢትዮጵያ መግባቱዋ ትክክል አይደለም” በማለት ያብጠለጥላት ነበር፡፡

መገለባበጥ የወያኔ ካድሬዎች መሠረታዊ ባህሪ በመሆኑ ላይገርመን ይችላል ግን ለሀበሻ ፓለቲካ ከTPLF/EPRDF፣ ESAT እና Ethio 360 የትኛውን እያገለለ እንዳለ አቋሙ ያልታወቀ ሰው ነው ማለት ነው፡፡

Dawi
Member
Posts: 4311
Joined: 30 Aug 2016, 03:47

Re: ኤርሚያስ ለገሠ በEthio 360 ላይ እና Dawi በሚለው የመረጃ ፎረም ቅጽል ስሙ የሚያስተላልፈው የተቃርኖ መልዕክት ውስጣዊ ማንነቱን ያጎላ ይሆን?

Post by Dawi » 07 Jan 2021, 13:26

AbebeB wrote:
07 Jan 2021, 13:06
ኤርሚያስ ለገሠ በEthio 360 ላይ እና Dawi በሚለው የመረጃ ፎረም ቅጽል ስሙ የሚያስተላልፈው የተቃርኖ መልዕክት ውስጣዊ ማንነቱን ያጎላ ይሆን?

ለምሌ፡
  • ትናንት ብቻ በመረጃ ፎረም ላይ Dawi በሚለው ስሙ “ፅንፈኞች የኢትዮጵያን መንግሥት የመክሰስ የሞራል ልዕልና ከየት እንዳመጡ የሚገርም ነገር ነው፣ ሐገር ለማፍረስ ከጠላት ጋራ የሚያብሩ አካል ናቸው፣ኤርትራ ገብታም ቢሆን እኮ አገር ለማዳን ነው” ብሏል፡፡

  • በEthio 360 ላይ ግን “ኤርትራ ኢትዮጵያ መግባቱዋ ትክክል አይደለም” በማለት ያብጠለጥላት ነበር፡፡

መገለባበጥ የወያኔ ካድሬዎች መሠረታዊ ባህሪ በመሆኑ ላይገርመን ይችላል ግን ለሀበሻ ፓለቲካ ከTPLF/EPRDF፣ ESAT እና Ethio 360 የትኛውን እያገለለ እንዳለ አቋሙ ያልታወቀ ሰው ነው ማለት ነው፡፡
አቤ:

ከዚህ በፊት እንዳልኩህ ለአክብሮትህ ምስጋና ይድረስህ፣ የሆነ ሆኖ ደጋግሜ ኤርምያስን አልመጥንም ብየሃለው፤

በመጀመሪያ የጠቀስከው የኔ ፖስት የተመሠረተው በአባይ ሚዲያ የመጀመሪያው ሰውዬ አናሊስት ሃሳብ ላይ ነበር፣ የኤርምያስ ሃሳብ አለመሆኑን ያሳያል፣

ሌላም ልል እችላለሁ ግን አንተ አላማህ እዚህ ፎረም ላይ ሃሳብ ማስቀየስ ስለሆነ አትሰማም፤ እርግጠኛ ነኝ ታዳሚዎች ይረዳሉ፣ እንደው ልፋ ቢልህ ነው።

ይመችህ!

AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: ኤርሚያስ ለገሠ በEthio 360 ላይ እና Dawi በሚለው የመረጃ ፎረም ቅጽል ስሙ የሚያስተላልፈው የተቃርኖ መልዕክት ውስጣዊ ማንነቱን ያጎላ ይሆን?

Post by AbebeB » 07 Jan 2021, 23:07

Dawi wrote:
07 Jan 2021, 13:26
AbebeB wrote:
07 Jan 2021, 13:06
ኤርሚያስ ለገሠ በEthio 360 ላይ እና Dawi በሚለው የመረጃ ፎረም ቅጽል ስሙ የሚያስተላልፈው የተቃርኖ መልዕክት ውስጣዊ ማንነቱን ያጎላ ይሆን?

ለምሌ፡
  • ትናንት ብቻ በመረጃ ፎረም ላይ Dawi በሚለው ስሙ “ፅንፈኞች የኢትዮጵያን መንግሥት የመክሰስ የሞራል ልዕልና ከየት እንዳመጡ የሚገርም ነገር ነው፣ ሐገር ለማፍረስ ከጠላት ጋራ የሚያብሩ አካል ናቸው፣ኤርትራ ገብታም ቢሆን እኮ አገር ለማዳን ነው” ብሏል፡፡

  • በEthio 360 ላይ ግን “ኤርትራ ኢትዮጵያ መግባቱዋ ትክክል አይደለም” በማለት ያብጠለጥላት ነበር፡፡

መገለባበጥ የወያኔ ካድሬዎች መሠረታዊ ባህሪ በመሆኑ ላይገርመን ይችላል ግን ለሀበሻ ፓለቲካ ከTPLF/EPRDF፣ ESAT እና Ethio 360 የትኛውን እያገለለ እንዳለ አቋሙ ያልታወቀ ሰው ነው ማለት ነው፡፡
አቤ:
ከዚህ በፊት እንዳልኩህ ለአክብሮትህ ምስጋና ይድረስህ፣ የሆነ ሆኖ ደጋግሜ ኤርምያስን አልመጥንም ብየሃለው፤
በመጀመሪያ የጠቀስከው የኔ ፖስት የተመሠረተው በአባይ ሚዲያ የመጀመሪያው ሰውዬ አናሊስት ሃሳብ ላይ ነበር፣ የኤርምያስ ሃሳብ አለመሆኑን ያሳያል፣
ሌላም ልል እችላለሁ ግን አንተ አላማህ እዚህ ፎረም ላይ ሃሳብ ማስቀየስ ስለሆነ አትሰማም፤ እርግጠኛ ነኝ ታዳሚዎች ይረዳሉ፣ እንደው ልፋ ቢልህ ነው።
ይመችህ!
Dawi aka ኤርሚያስ ለገሰ
አዎ ለሁለተኛ ጊዜ ይህን እያልክ ነው፡፡ እውነቱ ግን ራስህን በራስህ የማቆለጳጰ የሀበሻ ባህሪህ ነው፡፡ ማንበብና መጻፍ የሚችል ሰው እኔ ከኤርሚያስ አልወዳደርም አይልም፡፡ Dawi ኤርሚያስ ለገሰ ስለ መሆኑ ከጥርጣሬ በላይ ነው፡፡
ከእኔ ምቾት ጋር የሚያያዘው ምንም የተለየ ነገር የለም፡፡ ተንኮል፣ ወሸትና ሸፍጥ ግን እኔ ጋ ተቀባይነት ስላሌላቸው አጋልጣለሁ፡፡ እውነቱ ይኸ ነው፡፡

Post Reply