Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ibidda
Member
Posts: 130
Joined: 12 Mar 2012, 17:37

ሶስት መቶ የ ኤርትራ ስደተኞች በወያኔ መጨፍጨፋቸው እየተሰማ ነው።(tplf massacured 300 eritrean refugees)

Post by Ibidda » 07 Jan 2021, 01:10

አሳዛኝ ዜና ከተለያዩ ምንጮች እንደሰማነው፤ ወደ ሶስት መቶ የሚደርስ ኤርትራዊ ስደተኛ ተጨፍጭፏል፤ የኢትዮጵያ መንግስት ያለው ነገር የለም እስካሁን፤ ቢሆንም ግን ይሄ ነገር ለትግራይ ህዝብ አደገኛና አብሮ የማያኖር ትልቅ ጠባሳ ጥሎ እንደሚያልፍ ለመናገር እወዳለው።

የትግራይ ህዝብን ሌላ ፕላኔት ላይ ሊያኖሩት ያቀዱ ይመስል፤ ከጉዳዩ ጋር ምንም ግኑኝነት የሌላቸው ሰዎችን በመጨፍጨፍ፤ አረመኔነቱን ብቻ ሳይሆን ለራሱ ለትግራህ ህዝብ ቅንጣት ታክል የማይጨነቅ፤ በህዝቡ ሞትና ስደት ማትረፍን የሚፈልግ ሴጣናዊ ድርጅት እንደሆነ ነው የሚያሳየው።

ኤርትራዊያን ከራሳቸው አንደበት





Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ሶስት መቶ የ ኤርትራ ስደተኞች በወያኔ መጨፍጨፋቸው እየተሰማ ነው።(tplf massacured 300 eritrean refugees)

Post by Ethoash » 07 Jan 2021, 08:36

እኔ እነዚህ የስሜን አጋሜዎች (ኤርትራኖች) ይገርሙኛል። ከጦርነቱ በፊት አንድም ኤርትራዊ ስደተኛ በትግሬ ውስጥ የለም ። ያሉት አጋሜዎች የኤርትራን መታወቅያ ስርቀው ወድ አሜሪካ ለመሄድ ብለው እንጂ ማንም ኤርትራዊ ወድ ከርስድ ትግሬ አይመጣም ። ብለው ሲወተውቱን ከርመው አሁን እንዴት ፫፻ (300) ኤርትራዊያኖች ሰደተኞች ተገኙ። ምን አይነት ገገማነት ነው።

በቀደም ትግሬን መድረ በዳውን ሁለተመናውን ይዘናል ብለውን ሲያበቁ። የነጋሽን መስጂድ ማን አፈራረስው ሲባሉ ትግሬዎች ናቸው ይሉናል ። ጥያቄ መቼ ። አማሮቹ ጦር ከመግባታቸው በፊት ከሆነ ለምን እስካሁን ዝም አሉ። አማሮቹ ከተቆጣጠሩ በኋላ ከሆነ ደግሞ ትግሬዎች ጦራቸው አላለቀም ማለት ነው ። ስለዚህ ውግያው እየቀጠለ ነው ማለት ነው። ብቻ ግራ የሚያጋባ አንዱ ከአንዱ ጋር የሚማተም ወሬ ብታቆሙ ጥሩ ይመስለኛል

Post Reply