Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
justo
Member
Posts: 3178
Joined: 05 May 2013, 17:54

ሌባን ሌባ ኣለማስባል የሚያመጣው ጣጣ

Post by justo » 06 Jan 2021, 02:43

This is a matter of principle
ሌባን officially and consistently ሌባ ኣለማስባል ትልቅ ስህተት ነው።
ሰርቀው የገነቡት ምናምንቴ ኣባቶቻቸው ሰርተው ያመጡት ይመስላቸዋል ለልጆጃቸው።
ትግራይ የገነባነው በhard work ነው ይላሉ ልጆጃቸው።
የሌባ ልጅ የሌባ ልጅ መሆኑ ካላወቀ ራሱን እንደሃብታም ይቆጥራታል።