Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
temari
Member
Posts: 3743
Joined: 28 Dec 2014, 21:18

Queens's supermarket - A supermarket for the poor?

Post by temari » 05 Jan 2021, 08:18


temari
Member
Posts: 3743
Joined: 28 Dec 2014, 21:18

Re: Queens's supermarket - A supermarket for the poor?

Post by temari » 25 Feb 2021, 05:10


Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: Queens's supermarket - A supermarket for the poor?

Post by Ethoash » 25 Feb 2021, 08:14

ይህንን ቪድዬ አላየሁትም በሙሉ ትንሽ አንድ ደቂቃ ብቻ ነው ያየሁት ። ግን በሙሉ ቪድዬውን ግዜ ሳገኝ አየዋለሁኝ።

ግን አስተያየቴን ሰስጥ ሜድሮክ ሱፕር ማርኬት ለድሆች እንደስራ ነው የሚናገርው ። አምስት ቅርንጫፍ እንዳለውም ነው የገባኝ። አንድ ቅመም ቀርቶዋል እዚህ ላይ የታሉ ጉሊት ሽጠው የሚተዳደሩት ። ለድሆች ሱፕር ማርኬት አላሙዲ ከስራ ጉሊቶችን ከስራ ነው የሚያባርራቸው ። ሱፕር ማርኬትም ልክ እንደጉሊቶች ከፈለግ አንድ ሚስኪን አንድ ሹንኩርት እራስ መግዛት ከፈለገ ይገዛል ጥራቱ በጠበቀ ሁኔታ ውጋውንም ሳይጨበረበር ተገባይቶ ይሄዳል አንድ የዝንጅብል እራስ አንድ የቲማቲም እራስ የፈለገውን ያህል መግዛት ስለሚችል ጉሊቶች ምንም እድል አይኖራቸውም ከመክስም በስተቀር። እኔ የማወራው መርካቶ ተቀምጠው ጉሊት የሚነግዱትን ነው። እንጂ በየስፈሩ ያሉት ጉሊቶች ለጥቂት ግዜ እየተንገዳገዱም ሊኖሩ ይችላሉ።

ታድያ ምንድነው መድሀኒቱ ሜድሮክ እነዚህን ሚስኪን ጉሊቶች በመሀበር አደራጅቶ አክሲዬን ቢከፍትላቸው ለምሳሌ አንድ ጉሊት ነጋዴ ጠዋት አንድ ሺህ ብር አስቀምጣ ብት ሄድ ማታ መቶ ብር ትርፍ ካላት ያ ትርፉዋ ይስጣታል ። ስለዚህ የህለት ቀለቡዋን ታገኛለች ማለት ነው። በሁለተኛ ደረጃ እሱዋ ጉሊቱዋን አስረክባ ምን ት ስራ ለሚሉት ። ምግብ ፕሮሰሲግ ማረግ ይችላሉ። ለምሳሌ አንድ ምስር ከመታሽጉ በፊት ይለቀማል በለ ጉሊቲዋ ያንን ለቀማ ታረጋለች ። በአጠቃላይ ይህ የድሆች ሱፕር ማርኬት የሚሽጣቸውን ምርት ፕሮሰሲግ በማረግ በለጉሊቶች በሁለተኛ ተጠቃሚ ይሆናሉ ይህ ሱፕር ማርኬት በስሩ ብዙ ብዙ ትናንሽ የጎጆ እንዱስትሪ መያዝ ይችላል። ለምሳሌ ፒናት በተር የፒናት ቅቤ መስራት ። የቲማቲም የብርቱካን የአታክልት ሳልሳ መስራት ብቻ ምን ስፍር ቁጥር አለው ስራው ከተስራ ብዙ ስራ መክፍት ይቻላል። ጉሊት በመቸርቸር እድገት አይመጣም ለኢኮኖሚውም ምንም እርዳታ አያረግም ።ስራ ማለት መችርችር ማለት አይደለም አንድ እሴት መጨመር ማለት ነው። ለምስሌ መቶ ኪሎ ሽንኩርት ገዝተህ በአስር ኪሎ ከፋፍለህ ብትሽጥ ስራ ስራህ ማለት አይደለም ከአንተ አስር ኪሎ ውስዶ ደግሞ በአንድ ኪሎ የሚሽጠውም ስራ ስራ ማለት አይደለም ግን ሹንኩርቱን ከትፈህ ከሽጥህ ያ ስራ ነው ለምን እሴት ጨመርክበት ማለት ነው። ይህንን ነው የምለው እሴት በምርታችን ላይ ይጨመር አተር እና ምስር ለቅመህ ንፁሁን ማቅረብ ለገበያ ያ ስራ ነው። ግን ምስር መቸርቸሩ ስራ አይደለም ግን ገንዘብ ሊያስገኝ ይችላል ለነጋዴው። ግን ምንም ምርታ ኢኮኖሚው ላይ አይጨምርም ።

temari
Member
Posts: 3743
Joined: 28 Dec 2014, 21:18

Re: Queens's supermarket - A supermarket for the poor?

Post by temari » 04 Mar 2021, 19:07


temari
Member
Posts: 3743
Joined: 28 Dec 2014, 21:18

Re: Queens's supermarket - A supermarket for the poor?

Post by temari » 06 Mar 2021, 13:54

The supermarket for the "poor" opens its 6th Supermarket in Addis and wants to open up to 22 branches.


temari
Member
Posts: 3743
Joined: 28 Dec 2014, 21:18

Re: Queens's supermarket - A supermarket for the poor?

Post by temari » 20 Mar 2021, 15:39

Queens has opened its 7th branch today.


temari
Member
Posts: 3743
Joined: 28 Dec 2014, 21:18

Re: Queens's supermarket - A supermarket for the poor?

Post by temari » 29 Apr 2021, 06:41


temari
Member
Posts: 3743
Joined: 28 Dec 2014, 21:18

Re: Queens's supermarket - A supermarket for the poor?

Post by temari » 09 May 2021, 17:22

It is official. Queens is the cheapest of all supermarkets and Shoa supermarket is as expected the most expensive.


Post Reply