Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 11119
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

አመራ ጨርቅ ወይምፎጣ እና ቆዳ ለበሽ ከሆነ በኢትዮጵያ ቅጠል ለበሽ ወይም ቅማል አፋሽ አለ ማለት ነው። ምክያቱም ሌላው ምን እየለበሰ ነው?

Post by Abere » 02 Jan 2021, 19:55

አመራ ጨርቅ ወይም ፎጣ እና ቆዳ ለበሽ ከሆነ በኢትዮጵያ ቅጠል ለበሽ ወይም ቅማል አፋሽ አለ ማለት ነው። ምክያቱም ሌላው ምን እየለበሰ ነው? ይሉሽን ባልሰማሽ ገበያ ባል ወጣሽ ይላል አማራ በከንቱ ሀሜት የባዘነን ፍጡር።

AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: አመራ ጨርቅ ወይምፎጣ እና ቆዳ ለበሽ ከሆነ በኢትዮጵያ ቅጠል ለበሽ ወይም ቅማል አፋሽ አለ ማለት ነው። ምክያቱም ሌላው ምን እየለበሰ ነው?

Post by AbebeB » 02 Jan 2021, 20:46

ሌላውማ ሀብታም ለሆነ ሱፍ ነው የሚለብሰው፡፡ አለጀዚራና ሌሎች የነፍጠኛ ያልሆነ ሚዲያዎች እንደዘገቡት አማራ ከአፍሪካ ደሀ ህዝብ ነው ባሉት መሰረት፣ ካለመሰልጠኑና ጣቶቹ በቁምጥና በሽታው ምክንያት ስለ አመለጡበት ነው አማራ ቆዳ ለበሽ የሆነው፡፡

Abere
Senior Member
Posts: 11119
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: አመራ ጨርቅ ወይምፎጣ እና ቆዳ ለበሽ ከሆነ በኢትዮጵያ ቅጠል ለበሽ ወይም ቅማል አፋሽ አለ ማለት ነው። ምክያቱም ሌላው ምን እየለበሰ ነው?

Post by Abere » 02 Jan 2021, 20:57

ብታጣ ብታጣ አልጄዚራ ታመጣ። ሁሉም እንዴ አገሩ ነው አልጄዚራ አቅራቢዎች ከእግር እስከ እራስ ተከናንበው ለዐይናቸው ቀዳዳ በቻ መንጎል ትተው ተደብቀው ያወራሉ፣ ምዕራባዊያን ደግሞ ሲፈልጉ ጨርቅ ከረባት አስረው ተጋልጠው ይዘግባሉ። ቀብራራው አበሻ ወይም አማራ እንዴ መልአክ ነጫጭ ፀዐዳ ለብሶ ተሞናሙኖ ቴሌቭዥን መስኮቱን ይሞለዋል። ያኔ ቅጠል ወይም ጠጉር ለባሽ እርር ድብን ይላል - ቅና ያለው በሚስቱ እህት ይቀናል እንድሉ።

Post Reply