Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: WOW! ጦብያ ጉድሽን ስሚ። በ1902 የሚኒሊክና የእንግሊዞች ዉል መሰረት፣የህዳሴ ግድብ ያረፈበት ምሬት የሱዳን ነው!አልነገርኩሽም ወይ በአጥር ተንጠልጥዬ የህዳሴ ግድብ የሱዳን ነው ብ

Post by AbebeB » 31 Dec 2020, 20:06

yaballo wrote:
31 Dec 2020, 19:51
WOW! .. ማማ ጦብያ ጉድሽን ስሚ በ1902 የአፄ ሚኒሊክና የእንግሊዞች ዉል መሰረት፣የህዳሴ ግድብ ያረፈበት ምሬት የሱዳን ነው! አልነገርኩሽም ወይ በአጥር ተንጠልጥዬ የህዳሴ ግድብ የሱዳን ነው ብዬ!

ማማ ጦብያ ጉድሽን ስሚ፣

በ1902 ስምምነት መሠረት የበኒሻንጉል መሬት እና ዓባይ ላይ የሚገነባ ማንኛውም ነገር የዚህ ስምምነት አካል ነበሩ፣ ሱዳን የበኒሻንጉልን መሬት ለኢትዮጵያ እንዲትሰጥ ኢትዮጵያ ደግሞ በበኩሏ የዓባይ ወንዝ ላይ ምንም ዓይነት ነገር እንዳትገነባ ነበር ስምምነቱ፣ ሲሉ ዶክተር አህመድ አልሙፍተኒ ለሱዳን ቴሌቭዥን በሰጡት ቃለምልልስ አስታውቀዋል። ግድቡም መሬቱም የሱዳን ነው ብለዋል እርማችሁን አውጡ።

الخرطوم: نهلة مسلم
أكد الخبير في شؤون المياه الدولية الدكتور احمد المفتي، أن اتفاقية 1902 تحدد في مادتها الاولى الأراضي السودانية التي منحها السودان لاثيوبيا، وفي المادة الثانية تم الإتفاق على تكوين لجنة لرسم تلك… See More

yaballo,
እሚዬ ንጉስ ሚንሊክ ድንግሊቷ ትደርስና ታድናቸዋለች እኮ፡፡

AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: WOW! ጦብያ ጉድሽን ስሚ። በ1902 የሚኒሊክና የእንግሊዞች ዉል መሰረት፣የህዳሴ ግድብ ያረፈበት ምሬት የሱዳን ነው!አልነገርኩሽም ወይ በአጥር ተንጠልጥዬ የህዳሴ ግድብ የሱዳን ነው ብ

Post by AbebeB » 31 Dec 2020, 20:17

AbebeB wrote:
31 Dec 2020, 20:06
yaballo wrote:
31 Dec 2020, 19:51
WOW! .. ማማ ጦብያ ጉድሽን ስሚ በ1902 የአፄ ሚኒሊክና የእንግሊዞች ዉል መሰረት፣የህዳሴ ግድብ ያረፈበት ምሬት የሱዳን ነው! አልነገርኩሽም ወይ በአጥር ተንጠልጥዬ የህዳሴ ግድብ የሱዳን ነው ብዬ!

ማማ ጦብያ ጉድሽን ስሚ፣

በ1902 ስምምነት መሠረት የበኒሻንጉል መሬት እና ዓባይ ላይ የሚገነባ ማንኛውም ነገር የዚህ ስምምነት አካል ነበሩ፣ ሱዳን የበኒሻንጉልን መሬት ለኢትዮጵያ እንዲትሰጥ ኢትዮጵያ ደግሞ በበኩሏ የዓባይ ወንዝ ላይ ምንም ዓይነት ነገር እንዳትገነባ ነበር ስምምነቱ፣ ሲሉ ዶክተር አህመድ አልሙፍተኒ ለሱዳን ቴሌቭዥን በሰጡት ቃለምልልስ አስታውቀዋል። ግድቡም መሬቱም የሱዳን ነው ብለዋል እርማችሁን አውጡ።

الخرطوم: نهلة مسلم
أكد الخبير في شؤون المياه الدولية الدكتور احمد المفتي، أن اتفاقية 1902 تحدد في مادتها الاولى الأراضي السودانية التي منحها السودان لاثيوبيا، وفي المادة الثانية تم الإتفاق على تكوين لجنة لرسم تلك… See More

yaballo,
እሚዬ ንጉስ ሚንሊክ ድንግሊቷ ትደርስና ታድናቸዋለች እኮ፡፡
yaballo,
ቅድም ሪስፓንድ ያደርግሁት ሊጻፍ የሚገባው እንደሚከተለው ነበር፡፡ ይቂሬታ! አማሮኛ አለውቁም እኮ ነው፡፡ ወንዝ በማያሻግር ቆንቆ መከራዬን ስበላ የኖርኩት አነሰና ድንጋ ራሶች ከእኔ እንዲሩ ስል አሁንም እጠቀምበታለሁ እኮ፡፡ አፍ ሶማሊንና አማርኛን የሚያወዳድረውን article አንብበሃል? አማርኛ ወንዝ ስለማያሻግር አፋን ኦሮሞ ልንማር ይገባል በማለት ሶማሌዎች በት/ቤት ጀምረዋል እኮ፡፡ እኛም አሹ ወላይታ ብለናል፡፡

እሚዬ ንጉስ ሚንሊክ ድንግሊቷ ትደርስና ታድናቸዋለች እኮ ያልኩት ድንግሊቷ እሚዬ ንጉስ ሚንሊክ ትደርስና ታድናቸዋለች ለማለት ነበር፡፡

Selam/
Senior Member
Posts: 11839
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: Kichamam Woyane

Post by Selam/ » 31 Dec 2020, 20:52

Kichamo Komalo - A person with a grain of truth would post the 1902 treaty itself or recite it as originally signed in Addis by Harrington and the King of Kings. Instead, you copied and pasted a fake political propaganda by confused morons like yourself. You might as well post Izdemir Pasha's claim of Massawa.or Osama Bin Laden's dream of conquering Abyssinia. Kizenam Woyane! KIFU!!!
yaballo wrote:
31 Dec 2020, 19:51
WOW! .. ማማ ጦብያ ጉድሽን ስሚ በ1902 የአፄ ሚኒሊክና የእንግሊዞች ዉል መሰረት፣የህዳሴ ግድብ ያረፈበት ምሬት የሱዳን ነው! አልነገርኩሽም ወይ በአጥር ተንጠልጥዬ የህዳሴ ግድብ የሱዳን ነው ብዬ!

ማማ ጦብያ ጉድሽን ስሚ፣

በ1902 ስምምነት መሠረት የበኒሻንጉል መሬት እና ዓባይ ላይ የሚገነባ ማንኛውም ነገር የዚህ ስምምነት አካል ነበሩ፣ ሱዳን የበኒሻንጉልን መሬት ለኢትዮጵያ እንዲትሰጥ ኢትዮጵያ ደግሞ በበኩሏ የዓባይ ወንዝ ላይ ምንም ዓይነት ነገር እንዳትገነባ ነበር ስምምነቱ፣ ሲሉ ዶክተር አህመድ አልሙፍተኒ ለሱዳን ቴሌቭዥን በሰጡት ቃለምልልስ አስታውቀዋል። ግድቡም መሬቱም የሱዳን ነው ብለዋል እርማችሁን አውጡ።

الخرطوم: نهلة مسلم
أكد الخبير في شؤون المياه الدولية الدكتور احمد المفتي، أن اتفاقية 1902 تحدد في مادتها الاولى الأراضي السودانية التي منحها السودان لاثيوبيا، وفي المادة الثانية تم الإتفاق على تكوين لجنة لرسم تلك… See More

MEANWHILE regarding the Tigray VS Eritrea+Ethiopia+Gulf-Arabs+Fota-Lebashoch Weitowoch+Kilil militias+etc war ...

#ሰበር ዜና....

ሰራዊት ኣራዊት ኤርትራ ካብ ኣድግራት ጥሕሎ ተሰኪሙ ክኸይድ ከሎ🤔😳👇 .. የኡጋሊ ሌቦች!!!!!
:shock:

Post Reply