Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abe Abraham
Member+
Posts: 8236
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

Re: أثيوبيا مصر و السودان ( Ethiopia, Egypt and Sudan )

Post by Abe Abraham » 06 Apr 2021, 19:29ኣልተዓኑት ኣል-ኣስዩቢ ?

ባሁን ጊዜ በየግብጽና የፈርዖን ኣገሪትዋን የሚፈሩ የኣረብ ሜድያዎች የሚትሰማው ነገር " ኣልተዓኑት ኣል-ኣስዩቢ " የሚል ኣታላይ ቅጽል-ስም ነው ። ኣልተዓኑት በትግርኛ እንደ ድርቅና ነው የሚተረጎመው ።

በሌላ ኣነጋገር የግብጽ ሌቦች " ናይል በሁሉ የኛ ነው ። ከ " ታሪካዊ ድርሳችን " ኣንዲት ኩባያም ብትሆንም የሚነካልን የለም ። ውሃ መከፋፈል ክሱዳንና ግብጽን ብቻ ነው የሚሆነው ። ኢትዮጵያ ግድቡን መሙላት ከፈለገች በብዙ ዓመታት መሆን ኣለበት ። ኢትዮጵያ በህግ እንደምታሰር ራስዋን በራስዋን መፈረም ኣለባት ። ከቻልን በማስፈራራት ጥቁሮችን ገድለን ይሁን ጥቁር ከጡቁር - ሱዳን በመጠቅም - ኣገዳድለን የውሃውን ዋነኞች ተጠቃሚዎች እንሆናለን ። " ኢያሉ ኢትዮጵያን ደረቅ ኣቋም እንዳላት ኣድርገው ይወንጅላሉና ያጠቃሉ ።

ኣረቦች ቁም-ነገር ኣዘል የሆኑት ተረቶች - ከሱ ሳይማሩ - ስለሚወዱ ስለ ጁሓና ኣህያ ልነግራችሁ ።

ከእለታት ኣንድቀን ጅሐ ወደ ንጉስ ቀርቦ " ኣንድ ኣህያ ካመጣህልኝ በኣስር ኣመት እንደ ሰው እንደሚናገር ላደርግልህ እችላለሁ " ይለዋል ። ንግሱ በጣም ኣስገርሞት ለሰራተኞቹን ኣህያ ኣምጡለት ብሎ ኣዝዞ ጁሓን ቃሉ እንዲያከብር ኣስጠንቅቆ ያሰናብታል ።

ከዚያ ቡሃላ ጅሓን የሚቀርቡ ሰዎች " ኣንተ ጁሓ ንግሱን ጨካኝ መሆኑን እያወቅህ ለምን በድፍረት የማይሆን ነገር እንደምታርገው ኣድርገህ ከሱ ጋር ውል ትገባለህ ? " ብለው ጠየቁት ። ጁሓ " ይህማ የሚያስፈራ ነገር ኣይደለም ። ካሁን እስከ ኣስር ኣመት የኣምላክ ፍቃድ ሆኖ እኔ ልሞት እችላለሁ ንግሱም እንደዝያ ኣህያውም እንደዝያ ። ስለዚ በኔ መጨነቅ ተገቢ ኣይደለም ። " ብሎ ባለስጋት ጓደኖቹን ኣጽናና ።

ይህ ምን ለማለት ነው ? ግብጻውያ - መጅዲ ኸሊል የሚባል የተዋህዶ ሰው እንዳለው - በመሰረቱ ግድቡን ኣይፈልጉትም ። ጊዜ ያስታርቀናል ብለው ስለሚያምኑ ግን በታክቲክ " ኢትዮጵያውያን የሃይል ማመንጫ ግድብ ሊሰሩ ሲፈልጉ እኛ ኣንቃወምን " ብለው ይለፈልፋሉ ። ዋና መርገጫቸው ግን " ሙት ያ ሑማር " ነው ። በሌላ ኣነጋገር " ግድቡን የሞምላት ጊዜ ኣስረዝመን ባገኘነው ጊዜ ኢትዮጵያ በውስጥ ኣዳክመን የረጅም ጊዜ ፍላጎታችን ለማግኘት እንችላለን " የሚል ኣስተሳሰብ እና ስልት ኣላቸው ማለት ነው ።


Abe Abraham
Member+
Posts: 8236
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

Re: أثيوبيا مصر و السودان ( Ethiopia, Egypt and Sudan )

Post by Abe Abraham » 07 Apr 2021, 00:53


An expert advises the government to disengage from Egypt in the Renaissance Dam negotiations. ( In other words : Let us negotiate separately with Ethiopia to safeguard our immediate interest )


The expert in economics and urban planning, Dr. Adel Abdel Moneim, called on the Sudanese government to disengage from the negotiations of the Renaissance Dam between Sudan and Egypt in order to vary the risks, while accelerating to enter into bilateral negotiations with Ethiopia to prevent the drowning scenario as happened the previous year.

Abdel Moneim said to (Al-Attiba), Sudan must make an offer to Ethiopia to fill the dam by the end of August to avoid a recurrence of the sinking scenario, as happened last year.

Abdel Moneim added: We are only three months away from the date of filling the dam next July, which leads to a major drought in the Nile. And the exit of water and electricity stations from service, and he said, after the rains on the Ethiopian plateau, billions of cubic meters will spill from the dam to Sudan and lead to terrifying floods amounting to three times what happened last year, which leads to the inundation of Khartoum and five states on the Nile Strip.
خبير ينصح الحكومة بفك الارتباط مع مصر في مفاوضات سد النهضة

دعا الخبير في الاقتصاد و التخطيط الحضري دكتور عادل عبد المنعم ، الحكومة السودانية الى فك الارتباط في مفاوضات سد النهضة بين السودان ومصر لتباين المخاطر ، مع الاسراع للدخول في مفاوضات ثنائية مع اثيوبيا لمنع سيناريو الغرق كما حدث العام السابق.


وقال عبدالمنعم لـ( الانتباهة) ، يجب على السودان تقديم عرض لاثيوبيا لملء السد بنهاية اغسطس لتجنب تكرار سيناريو الغرق كما حدث العام الماضي


وزاد عبد المنعم : أننا على بعد ثلاثة أشهر فقط من تاريخ ملء السد في يوليو القادم وهو ما يؤدي إلى جفاف كبير في النيل وخروج محطات المياه والكهرباء من الخدمة ، وأبان، بعد هطول الأمطار في الهضبة الاثيوبية سوف تندلق من السد مليارات الامتار المكعبة الى السودان وتؤدي إلى فيضانات مرعبة تبلغ ثلاثة اضعاف ما حدث العام الماضي مما يؤدي لاغراق الخرطوم وخمسة ولايات على الشريط النيلي.Abe Abraham
Member+
Posts: 8236
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

Re: أثيوبيا مصر و السودان ( Ethiopia, Egypt and Sudan )

Post by Abe Abraham » 09 Apr 2021, 09:50
" ሙኣማራት " ( conspiracies/ብትግርኛ ውዲት ፡ ምምሽጣር ) የሚወዱ ግብጻውያን ስለ የህዳሴ ግድብ ምን እያሉ ናቸው ?

ከኣንድ ሳምንት ኣካባቢ በፊት በፍራስን24 ኣረብኛ ኣገልግሎት ቲቪ በጣም የሚያስገርም ንግግር ሰማሁ ። ተናጋሪው ( ኮመንቴተር) እጅግ የማከብረው ሰው ቢሆንም የህዳሴ ግድብ ጉዳይ ኣንስቶ " ይህ ጉዳይ ሊፈታ ከሆነ እስራኤል ከየናይል ውሃ የሚያስፈልጋት ልታገኝ መቻል ኣለባት ። ግብጽ ኣስቀድማ/ድሮ ቀይባህር ኣቋርጦ ወዲ ሲናይ የሚደርስ ቱቦ/ፓይፕላይን ተክላለች ። ከዚያ ቱቦውን ኣስረዝመህ ለእስራኤል ውሃ ማካፈል የሚያዳግት ኣይደለም ። " ሲል ሰማሁት ። ይህ ምን የሚያስገርም ነገር ኣለው ? መልሱ ፥ ሰውየው የጫዋታ ሰው ኣይደለም ፡ ዩትዩበር ሳይሆን የስም ያላት የፈረንሳ መንግስት ቲቪ ሰራተኛ ነው ። ስለ'ዚ እሱ ለምን እንደሱ ብሎ ተናገረ ?

የህዳሴ ጉዳይ ከተነሳበት ግዜ ጀምሮ በግብጽ በህዝቡ የሚዘዋወሩ ወሬዎች ነበሩ ፥

1_ ግድቡ የእስራኤል እጅ ኣለበት
2_ግድቡን ፋይናንስ የሚያደርጉ ግብጽን ለማንበርከክ እና ለማካበብ የሚፈልጉ ምእራባውያን ሃይሎች ናቸው
3_ እስራኤልን ከይናይል ውሃ ለማካፈል ጫና ሊደረግብን ይችላል።
4_ግድቡን የሚጠብቁ ስፓይደር ---- የሚባሉ ሚሳይሎች የእስራኤል ናቸው።

የመጨረሻው ፥

5_ ኣልሲሲ የሚያደርገው ያለ የትያትር ጨዋታ ኣንድ ኣላማ ኣለው ፥ ብችግር ገብተን ስላለን ከሳንወድ ለእስራኤል ውሃ ማስተላለፍ ሌላ ኣማራጭ የለንም ። እስራኤል ውሃ ካገኘች ለኢትዮጵያ ጫና ኣድርጋ እኛም ያለንን ድርሻችንን እንዳይነካ ለማድረግ እንችላለን ።

ስለ'ዚ ልንመልሳቸው የሚገባን ጥያቄዎች እነዚህ ናቸው ፥ የእስራኤል እጅ ኣለ የሚባለው እውነት ነው ወይ ? እውነት ካልሆነ ለምን ፍራንሥ24 (የኣረብኛ ኣገልግሎት ) ጉዳዩን ኣንስቶ ይናገራል ? ሰውየው ከየፈረንሳ የኢንተለጀንስ ሰዎች ያገኘው መምሪያ ሊኖረው ይችላል ወይ ? ኣል-ጀርያውያን ጓደኞቼ ፍራንሥ24 የሙኻባራት ( ኢንተሊጀንስ ) ቲቪ ናት ይላሉ ።
'

Abe Abraham
Member+
Posts: 8236
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

Re: أثيوبيا مصر و السودان ( Ethiopia, Egypt and Sudan )

Post by Abe Abraham » 09 Apr 2021, 23:28

በቃላቴ !


የፕሮግራሙ ኣርእስት " ኣል-ሲሲ በሱዳን ፡ ሱዳንን ከኢትዮጵያ በውግያ እንድትገባ ሊገፋፋት " ቢሆንም ከካርቱም በቴለፎን የሚናገረው ሱዳናዊው ጋዜጠኛ - የመደቡ ኣቅራቢው ሳልሕ ኣል-ኣዝረቕ እንዳመለከተው - ኣርእስቱን ሌላ ለየት ያለ ኣቅጣጫ እንዲወስድ ኣደረገው ። ጋዜጠኛው ምን ይላል ?

" ከዚህ በፊት የሱዳን ሁኔታ - ኣል-በሺርን " ካወደቀ " ህዝባዊ ንቅናቄ/ " ኣብዮት " ቡሃላ - ወይም እንደ ሊብያ ወይም እንደ ግብጽ ፡ ከሁለቱ ኣንድ ፡ ሊሆን ይችላል ብየ ነበር ።

ኣሁን ባሉት ክስተቶች ስመለከት ሱዳን የግብጽ ሲናርዩ እየተከተለች ናት ። የሱዳን ወታደሮች ( እነ ቡርሃን ) የመሪነታቸው ጊዜ ( ብስምምነቱ መሰረት ኣንደኛው የሽግግር ጊዜ ግማሽ የወታደሮች መሪነት ሲሆን ሁለተኛው ደሞ የሲቪልያኖች ነው ። ) ሳይጨረስ " የኣስጊ የጸጥታ ሁኔታ " የሚባለው ተጠቅመው የሲቪልያኖች ክንፍ ኣዳክመው ( ዝም በል የህዳሴ ግድብና የፈሸቓ ጉዳይ ኣለን ፡ ኣገሪትዋ ብዙ የውስጥና የውጭ ቻለንጆች/ ብድሆታት - በትግርኛ - ኣላት እያሉ ) ስልጣናቸው ለረጅም ጊዜ የማራዘም መደብ ኣላቸው ።

ኣል-ሲሲ የሱዳንን ዓስከር ( ጋዜጠኛው ሆን ብሎ ወታደር ከማለት ዓስከር የሚል ቃል ይጠቀማል ። ኣገልጋዮች ማለቱ ነው ። ) ክሎን ኣድርጎ የግብጽን ገጽታ እንዲ ወስድ እያደረገ ነው ። ይህንን ጉዳይ ከማንኛውም ነገር ለኣልሲሲና ለቡርሃን ኣስፈላጊ ነው ።

ውግያ ይነሳል የሚል ትያትር ትልቁ ስራቸው ለማተግበር ነው ። ኣሁን የሱዳን ዓስከር ( የግብጽ ተገዢና ኣገልጋይ ) በኣልሲሲ ምሉ በሙሉ ቁጥጥር ይገኛል ። ዓስከሮች ከዘመነ በሺር ጀምረው የመስረትዋቸው 400 ካምፓኒዎች የሚነካልን የለም ፡ ንብረታችን ናቸው ፡ እያሉ ነው ። ( የግብጽ ወታደር በህዝቡ በሁሉ የገባበት ጦርነት የተሸነፈ የክዩከምበር ቶማቶና ቅጠላ-ቅጠል ወታደር ተብሎ ነው የሚታወቀው ። ኣንድ የእስራኤል ጋዜጣ በዚ ኣርእስት ኣመልክቶ የግብጽን ሰራዊት የሚያቋሽሽ ሪፖርት ባለፉት ወራት ኣቅርቦ ነበር ። )
"

የጋዜጠኛው ቃላቶች እንዳሉ ከወሰድናቸው ሰውየው ሱዳን በኣደጋ ላይ ትገኛልች ብሎ ፡ የሚሰማ ካላ ፡ ጭሆቱና ስቃዩ እያሰማ ነው ።

በዚች ኣዲሲትዋ ቪድዮ ኣገር-ወዳዱ ሱዳናዊ ጋዜጠኛ ምን ይጨምራል ?

" ሁለተኛ ሙሌት ከተፈጸመ ቡሃላ ቀርቶ ኣሁንም የህዳሴ ግድብን ለማጥቃት ኣይቻልም ። በኣንደኛ ሙሌት ወቅት ወደ ሱዳን ትንሽ በዛ ያለ ውሃ ስለፈሰሰ ብዙ የካርቱም ቦታዎች የማጥለቅለቅ ሁኔታ ኣጋጥሞት ነበር ። ከዛ ባሻገር ግድቡ ሲሰራ ገንዘብ ያቀረቡ ኢንቨስተሮች ከተለያዩ የኣለም ኣገሮች ስለሆኑ ለጥቅማቸው ብለው ግድቡን ልታፈርስ ስትሞክር ዝም ብለው ኣያዩህም ። ኢትዮጵያ ከኣፍሪቃውያን በስተቀር ሌሎች ሸምጋዮች ልትቀበል የማትፈልገው ፈርታ ኣይደለም ። የህዳሴ ግድብ የኣፍሪቃ ግድብ ነው የሚል እምነት ኣላት ። የኢትዮጵያ ኣቋም በጣም ጠንካራ ነው ። ግብጽና ሱዳን የሞምላት ጉዳይ ኣንስተው ኢትዮጵያን ፡ እስዋ ባልነበርበት ጊዜ በሱዳንና ግብጽ መካከል የተደረገው ውሃውን የመከፋፈል ስምምነት ፡ ለሁል ጊዜ ለማስፈረም ይፈልጋሉ ( ህገ-ወጡን ለሁል ጊዜ ህገ-ለበስ ለማድረግ !! ) ።

ግብጽ ልታደርጋቸው የምትችል ነገሮች ኣሉ ፥ ሱዳንን በፈሸቓ ጉዳይ ምክንያት ኣነሳስታ ኢትዮጵያን harass /ለማስቸገር ልትገፋፋት ትችላለች ። ሱዳንም ለትግራይ እና ለበኒ ሻንጉል የመሳሰሉት የውስጥ ሃይሎች እንድትረዳ ግብጽ ልትገፋፋት ትችላለች ።

እንደ ግብረ-መልስ ኢትዮጵያ የግብጽ ተቃዋሚዎች ልትረዳ ትችላለች ። የግብጽ ተቃዋሚዎች በቱርክና ሌሎች ኣገሮች ይገኛሉ ። ሊያደርጉት የሚችሉ ብዙ ነገር የለም ።

ሱዳን ባሁኑ ጊዜ ከመሳርያ ያጠቁ የተለያዩ ሃይሎች ሰላም እያደረገች ስላለች እንዳ ማልክ ኣጋር የመሳሰሉ ሰዎች - በኢትዮጵያ ደንበር ኣቅራብያ ይንቀሳቀሱ የነበሩ - ካርቱም ገብተው ከመንግስት እየተባበሩ ነው ። በምስራቅ ሱዳን ያለው ግንባርም ከድሮው ሲነጻጸር ኣርፈዋል ።

ስለዚ የእርስ-በርስ ተቃዋሚ ሃይሎች የመጠቀም ዘዴ ከተጀመረ የምትጎዳው ኢትዮጵያ ናት ። ( ከየመንግስቱ ሃይለ-ማርያም የመሰለ የግብጽ ኣገልጋይ በኣለም ሊገኝ ኣይችልም ። የኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይና ኤኮኖምያዊ እድገት ትቶ በኤርትራ ለብዙ ኣስርተ-ዓመታት ኣንድ ሚልዮን የሚሆን ህዝብ ይገድል ነበር ። ወያኔም የሱ ኣስር ተከትሎ የዋህ ህዝቡና ሌላ ኤሊቶች ተጠቅሞ በትርጉም-የሌሽ ውግያ ከኤርትራ ጋር ገባ ። የኣንድ ሚልዮን ህዝብ የማጥፋት ወንጀል ሳይበቃ በራሱ ሌላ ለመጨመር ታስቦ ማለት ነው ። )

ለተቃዋሚ ሃይሎች ልከህ ግድቡን በከፊል ጎድተህ ( ተርባይኖች ) እኔ ኣላደረግሁትም ለማለት ትችላለህ ። ምእራባውያን ሃገሮች ( ኣሜሪካ ኤውሮጻ ) ሳያፈቅዱልህ ግድቡን ምሉ በሙሉ ለማውደም ስለማትችል በራስህ የኣየር ሃይል በመጠቀም በግድቡ ከፊላዊ መበላሸት ልታደርስም ትችላለህ ።

ሆኖ ግን ሁሉ ስትመለከተው ወታደራዊ መፍትሄ ኣስቸጋሩ ስለሆነ ይፈጸማል ብየ ኣላምንም ። ችግሩ ሊፈታ ከቻለ በነቱርክ የመሳሰሉ ኣገሮች ፡ ከኢትዮጵያ ጥሩ የቢዝነስ ግንኙነት ያላቸው እና ከግብጽ ደሞ እየተቀራረቡ ያሉት ፡ ሊሞከር ይችላል ። "
'

Roha
Member
Posts: 1909
Joined: 17 Feb 2011, 00:38

Re: أثيوبيا مصر و السودان ( Ethiopia, Egypt and Sudan )

Post by Roha » 10 Apr 2021, 00:57

Many thanks to our multilingual analyst, Mereja's Abe Abraham, who follows the crazy Arab media closely and for tending this thread very well. As far as I know, you are the only forum member here who is legally certified in more than four or five languages. It is very extraordinary, lucky is ER's Mereja and thanks to you, we get it here for free.

Abe Abraham
Member+
Posts: 8236
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

Re: أثيوبيا مصر و السودان ( Ethiopia, Egypt and Sudan )

Post by Abe Abraham » 10 Apr 2021, 06:01

Roha wrote:
10 Apr 2021, 00:57
Many thanks to our multilingual analyst, Mereja's Abe Abraham, who follows the crazy Arab media closely and for tending this thread very well. As far as I know, you are the only forum member here who is legally certified in more than four or five languages. It is very extraordinary, lucky is ER's Mereja and thanks to you, we get it here for free.


Thanks for your appreciation. I do my best to share with you things that I find amusing and interesting. The Arabs, in particular the Egyptians are very funny people but not always in a positive sense.


Abe Abraham
Member+
Posts: 8236
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

Re: أثيوبيا مصر و السودان ( Ethiopia, Egypt and Sudan )

Post by Abe Abraham » 10 Apr 2021, 22:10

Abe Abraham wrote:
09 Apr 2021, 09:50" ሙኣማራት " ( conspiracies/ብትግርኛ ውዲት ፡ ምምሽጣር ) የሚወዱ ግብጻውያን ስለ የህዳሴ ግድብ ምን እያሉ ናቸው ?

ከኣንድ ሳምንት ኣካባቢ በፊት በፍራስን24 ኣረብኛ ኣገልግሎት ቲቪ በጣም የሚያስገርም ንግግር ሰማሁ ። ተናጋሪው ( ኮመንቴተር) እጅግ የማከብረው ሰው ቢሆንም የህዳሴ ግድብ ጉዳይ ኣንስቶ " ይህ ጉዳይ ሊፈታ ከሆነ እስራኤል ከየናይል ውሃ የሚያስፈልጋት ልታገኝ መቻል ኣለባት ። ግብጽ ኣስቀድማ/ድሮ ቀይባህር ኣቋርጦ ወዲ ሲናይ የሚደርስ ቱቦ/ፓይፕላይን ተክላለች ። ከዚያ ቱቦውን ኣስረዝመህ ለእስራኤል ውሃ ማካፈል የሚያዳግት ኣይደለም ። " ሲል ሰማሁት ። ይህ ምን የሚያስገርም ነገር ኣለው ? መልሱ ፥ ሰውየው የጫዋታ ሰው ኣይደለም ፡ ዩትዩበር ሳይሆን የስም ያላት የፈረንሳ መንግስት ቲቪ ሰራተኛ ነው ። ስለ'ዚ እሱ ለምን እንደሱ ብሎ ተናገረ ?

የህዳሴ ጉዳይ ከተነሳበት ግዜ ጀምሮ በግብጽ በህዝቡ የሚዘዋወሩ ወሬዎች ነበሩ ፥

1_ ግድቡ የእስራኤል እጅ ኣለበት
2_ግድቡን ፋይናንስ የሚያደርጉ ግብጽን ለማንበርከክ እና ለማካበብ የሚፈልጉ ምእራባውያን ሃይሎች ናቸው
3_ እስራኤልን ከይናይል ውሃ ለማካፈል ጫና ሊደረግብን ይችላል።
4_ግድቡን የሚጠብቁ ስፓይደር ---- የሚባሉ ሚሳይሎች የእስራኤል ናቸው።

የመጨረሻው ፥

5_ ኣልሲሲ የሚያደርገው ያለ የትያትር ጨዋታ ኣንድ ኣላማ ኣለው ፥ ብችግር ገብተን ስላለን ከሳንወድ ለእስራኤል ውሃ ማስተላለፍ ሌላ ኣማራጭ የለንም ። እስራኤል ውሃ ካገኘች ለኢትዮጵያ ጫና ኣድርጋ እኛም ያለንን ድርሻችንን እንዳይነካ ለማድረግ እንችላለን ።

ስለ'ዚ ልንመልሳቸው የሚገባን ጥያቄዎች እነዚህ ናቸው ፥ የእስራኤል እጅ ኣለ የሚባለው እውነት ነው ወይ ? እውነት ካልሆነ ለምን ፍራንሥ24 (የኣረብኛ ኣገልግሎት ) ጉዳዩን ኣንስቶ ይናገራል ? ሰውየው ከየፈረንሳ የኢንተለጀንስ ሰዎች ያገኘው መምሪያ ሊኖረው ይችላል ወይ ? ኣል-ጀርያውያን ጓደኞቼ ፍራንሥ24 የሙኻባራት ( ኢንተሊጀንስ ) ቲቪ ናት ይላሉ ።
'
Is there an Israeli connection to the Renaissance Dam ?The guy is talking about :

1_Al-Sisi TRIED and FAILED to dissuade ISRAEL from supplying Ethiopia with the Israeli-built SPIDER missile system to protect the THE GREAT ETHIOPIAN RENAISSANCE DAM ( GERD ).

2_A water pipeline from the Nile supplying ISRAEL with water - with the Egyptian "reluctant consent " - could be a solution to the GERD problem..

Abe Abraham
Member+
Posts: 8236
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

Re: أثيوبيا مصر و السودان ( Ethiopia, Egypt and Sudan )

Post by Abe Abraham » 12 Apr 2021, 16:17


Ethiopia addresses all concerns of Sudan on GERD: MoFA


Addis Ababa, April 12, 2021 (FBC) – Ministry of Foreign Affairs stated that Ethiopia has addressed all of the concerns of Sudan on the Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD) as they are technical matters.

Data exchange has been offered and dam safety is an issue that is well taken care of by Ethiopia for its own safety in the first place, the Ministry said.

The Ministry added that for years Sudan’s officials have been lauding GERD’s importance to deter flooding, regulate water flow for irrigation, remove a huge chunk of silt and sedimentation and provide cheap energy.

Ministry expressed doubt that the interest of the Sudanese people could be served by rejecting the filling of the dam.

There is no experience to compare with Ethiopia which invited its downstream riparians to negotiate on its own hydro-electric generating dam on the river originates from its lands, according to the Ministry.

Egypt failed to recognize Ethiopia’s generosity and understandings to negotiate in good faith, the Ministry stressed.

Post Reply