Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abe Abraham
Member+
Posts: 8528
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

Re: أثيوبيا مصر و السودان ( Ethiopia, Egypt and Sudan )

Post by Abe Abraham » 03 Jan 2021, 19:16

ዶክተር ሙዓዝ ኣሕመድ ታንጎ

ኢትዮጵያ የ 1902 ስምምነት ኣይበጀኝም ካለች ሌላው ኣማራጭ ለኢትዮጵያ የባሰ ሊሆን ይችላል ምክንያቱ የበኒ ሻንጉልና ሑመራ የመሳሰሉት የሱዳን የመሬት ይገባኛል ክርክሮች ሊያነሳ ስለሚችል ።Abe Abraham
Member+
Posts: 8528
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

Re: أثيوبيا مصر و السودان ( Ethiopia, Egypt and Sudan )

Post by Abe Abraham » 04 Jan 2021, 13:35

Abe Abraham wrote:
03 Jan 2021, 19:16
ዶክተር ሙዓዝ ኣሕመድ ታንጎ

ኢትዮጵያ የ 1902 ስምምነት ኣይበጀኝም ካለች ሌላው ኣማራጭ ለኢትዮጵያ የባሰ ሊሆን ይችላል ምክንያቱ የበኒ ሻንጉልና ሑመራ የመሳሰሉት የሱዳን የመሬት ይገባኛል ክርክሮች ሊያነሳ ስለሚችል ።

"....the Ethiopians killed Sudanese civilians, kicked civilians out of their land, took their property and lastly executed a cowardly attack in Jabal Um Al-Tiyur ( ጀበል ኡም ኣል-ጥዩር ) . Ethiopia never produced a map that shows the territory within its border. It is 35 kilometres inside Sudan. We have complained to them about the incidents but they kept procrastinating ...our activities are within our border. " - ዶክተር ሙዓዝ ኣሕመድ ታንጎ

Abe Abraham
Member+
Posts: 8528
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

Re: أثيوبيا مصر و السودان ( Ethiopia, Egypt and Sudan )

Post by Abe Abraham » 05 Jan 2021, 01:45

Hani Raslan's fears and ominous prediction about GERD.

...I think the aim of the visit to the Sudan is to return back to the co-ordination of positions on important topics instead of getting distracted by superficial issues put forward by the Sudan.

My expectation ? Ethiopia will be proceeding with its plan and the language it uses - in contrast to the soft language adopted at the beginning - will get more rough, violent and rude as the dam construction comes closer to its completion.

If the approach to and dealing with the issue is not changed we will be confronted with the second phase of GERD filling and the resulting " water bomb " that will threaten the Sudan and give kind of immunity to the dam.

Abe Abraham
Member+
Posts: 8528
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

Re: أثيوبيا مصر و السودان ( Ethiopia, Egypt and Sudan )

Post by Abe Abraham » 05 Jan 2021, 13:11

ባልሓ ማን ነው ?

ኣል-ኡስጡራ ( ዘ ለጀንድ) ፡ መሓመድ ረመዳን
ዘ ኪንግ ፡ መሓመድ ሙኒር
ከውከብ ኣል-ሸርቕ (የምስራቅ ኮከብ ) ፡ ኡም ከልሱም
ባልሓ ፡ .....( እየፈሩ Al-Sisi !! ይላሉ )
Directed by : Shady Habash
Lyrics: Galal El Behairy
DOP: Marty Robbins
Editing and Post Production : Shady Habash
Art Direction: Ramy Essam

ሻዲ ሓበሽ " ባልሓ " በምትባለው የራሚ ዒሳም ዘፈን በመስራቱ ከታሰረ ቡሃላ በ may 2020 ከዚች ኣለም በሞት ተለየ ።

Here is Al-jazeera reporting about his death.

ባልሓ በግብጽ የኣል-ሲሲ የስድብ ስም ነው !!
Abe Abraham
Member+
Posts: 8528
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

Re: أثيوبيا مصر و السودان ( Ethiopia, Egypt and Sudan )

Post by Abe Abraham » 05 Jan 2021, 22:18In general white people, Americans and others, have racial hierarchy in their mind when dealing with nations. They respect the Iranians more than the Arabs and the Arabs more than the Africans.

That is why Trump and his officials(jews and gentiles) are more sympathetic towards Egypt than Ethiopia.The Egyptians knew that very well when they came up with their proposal. The Egyptians see the AU as a club of monkeys (ቕሩድ).

ግብጻውያን ሲሳደቡ ለሱዳኖች " ኣንተ ዓብድ ( ባርያ ) በገመድ ኣስሬ እገርፋሃለሁ " ይላሉ ። በኣሁን ግዜ ደሞ ስለ ከኢትዮጵያ ያላቸው ፉክክር ሲናገሩ " እያንዳዴ ዝንጀሮ ዛፉን እንደሚያውቅና ከዛፍ ወደ ዛፍ እንደሚዘል እናደርጋለን ። ቀልድ እኮ ኣይደለም ። " ብለው በንቀት ይስፍሩታል ። ኢትዮጵያዊው መሓመድ ኣል-ዓሩሲ - ከሳቸው ኣብልጦ የኣረብኛ ቋንቋ የሚናር ሰው - ግብጻውያንን በመመክት እጅግ ጥሩ ስራ እያደረገ ነው ። ለዚህ ነው ደሞ " የግብጽ ገራፊ " የሚል ቅጽል-ስም በኣረብ ታዛቢዎች የተሰጠው ።

Abe Abraham
Member+
Posts: 8528
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

Re: أثيوبيا مصر و السودان ( Ethiopia, Egypt and Sudan )

Post by Abe Abraham » 13 Jan 2021, 17:33
It is now official that Sudan (Burhan) is playing with fire on behalf of Egypt.

What is the position of the Sudan at this very moment ?

1) There is no border dispute but a problem with how to agree on the situation of limited number of Ethiopian farmers cultivating lands on the sovereign Sudanese territory.

2) The land on which the Renaissance Dam is built originally belonged to the Sudan but it was only ceded to Ethiopia under the condition that Ethiopia would never build there a dam without the consultation with and approval of the Sudan.

In the beginning - somewhat two years ago - it was the Egyptians who were claiming that the location of the dam in Ethiopia was a colonial part of Egypt since both Egypt and Britain ruled over the blacks of the Sudan.The Sudanese didn't take the Egyptians seriously on this subject .

But now after the Sudanese repaired their relationship with the West and established a diplomatic link with Israel they begun to feel free,confident and adventurous.

It is under these circumstances and the desire to run away from internal problems that the Sudanese army with the Egyptian involvement is trying to push Ethiopia in to a war for the sake of Egypt.

Egypt believes that it is now an opportune moment to put pressure on Ethiopia to make concessions on the issue of the Nile water.

Internally divided Ethiopia with belligerent elites towards friendly neighboring countries gives Egypt the chance to exploit the situation.

Abe Abraham
Member+
Posts: 8528
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

Re: أثيوبيا مصر و السودان ( Ethiopia, Egypt and Sudan )

Post by Abe Abraham » 14 Jan 2021, 00:20

viewtopic.php?f=2&t=244706#p1144256

ኣል-ቡርሃን ለምን ተናደደ ? ለምን በቁጣ ይናገራል ? በቃላቴ ምን ኣለ ?

" ልክ ነው ባለፉት ኣመታት እኛ ለዚህ ቦታ የሚገባ ኣትኩሮ ኣላደረግንበትም ነበር ሆኖ ግን ይህ መሬት መሬታችን ነው ። ኣሁን መሬታችን ኣስመልሰናል ። በናንተ እና በመጪውን ትውልድ ኣድርግን የከፈልን ከፍለን እንጠብቀዋለን ። ከንግዲህ ወድያ መሬታችን የሚደፍር የለም ። ልደፍር የሚመጣ ሁላችን እንገጥመዋለን ። ሁላችን ካልጠፋን መሬታች የሚወስድልን ሃይል የለም ። ብንጠፋም ሌሎች ይተኩናል ምክንያቱ መሬታችን መሬታችን የኛ ( ሓገትና) ስለ ሆነ ። እናንተ ኣይዞኣቹ ። እኛ ከጎናችሁ ኣለን ። ሙሉ የሱዳን ህዝብና የዚ ኣከባቢ ነዋሪዎች በጎናችሁ ኣሉ ። እናንተ ህዝባቹ ፡ ሴቶች ልጆች ፡ እየጠበካቹ ናችሁ ( ክብር ያለው ስራ ) ። እኛ የምናደርገው እንቅስቃሴ ከድንበራችን ያለፈ ኣይደለም ። ድንበራችን ኣሁን ካለንበት ቦታ ወደ ፊት 7 ኪሎ ሜትርም ጭምር ነው ። እነዚህ ሰዎች የኛ መሬት መሬታችን ነው እስከ ማለት ደርሰዋል ። በነሱ ተከድተናል ። በሰላም ኣለን እያልን ለወታደሮቻችን ኣጥቅተው ኣምስት ገደልቡን ። በላፈው ቀናት ደሞ ኣምስት ሴቶች ፡ በእርሻ እየሰሩ ሳሉና ኣንድ የኣንድ ኣመት ህጻን ገደሉ ። እንትናን ተመለከቱ ከሃያ ኣመት በፊት ተራ ወታደር ነበር እዚ ሲመጣ ፡ እዚ ያሉ ሰዎች ሁላቸው የኛ ሰዎች ናቸው ። ደግሜ እኛ ኣብረን መሬታችን እና ህዝባችን እንጠብቃለን ። ለተጎዱት እዚ ያሉ ሴቶች ሄጅ የማጽናናት ቃል ስሰጥ እሳቸውም ጭምር የመከላከያ ኣካል እንደ ሆኑ እነግራቸዋለሁ ። እኛ ከጎረቤታችን ጥላቻ የለንም ። በሱዳን ውስጥ የሚኖሩ በመቶ ሺ የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን ኣሉ ። እኛ እንደ እነሱ ሴቶችና ልጆች ኣንገድልም ። ከባህላችን ጋር ይጻረራል ( እዚ በቅርብ ግዜ ስለ ተገደሉ ማለቱ ነው) ። እኛ ከነዚህ ሰዎች እስከ 10 ዓመት የሚሆን በየግዜው ተነጋግረናል ፡ የሚሰሙ ግን ኣይመስሉም ( ኣታላዮች ናቸው! ) ። ድሮ እዚ ብዛታቸው የተወሰነ ኢትዮጵያውያን መጥተው ያርሱ ነበሩ ። እኛ ሁኔታቸው ህጋውነት ለማልበስ ጥረናል ። ስለ'ዚ ይህ መሬት መሬታችን ስለ ሆነ የመጣ ቢመጣ እንጠብቀዋለን ። "

ኢትዮጵያ መሬቱ የሱዳን ነው ስትል ቆይታ ባለፉት ቀናት ደንበሩ ሲካለል ኣልነበርንም ፡ ብሪጣንያዊ ጆኒ ስራውን ጀምሮ ካልጨረስው ሄደ ፡ ከቀዳማዊ ሃይለ-ስላሴ ስምምነት ይደረሳል እየተባለ ንጉሱ በደርግ ተተኩ ፡ መሬቱ የሱዳን ነው ወይም የኢትዮጵያ ነው ለማለት ኣይቻልም .....እንደዚህ የመሳሰሉት ነገሮች ናቸው ዓብዱልፈታሕ ኣል-ቡርሃንን ያናደዱት ። ለወታደሮች ያደረጉት ጉብኝት ተራ የመነቃቃት ስራ ኣል-ነበረም ። መልእክቱ ፥ ኣታላይ ለሆነው ጎረቤታችሁ ለመግጠም ዝግጁ ሁኑ ፡ ልዑላዊነት ለማስከበር የሚጠየቅ መስዋእት ( ኣንድ ሰው እስከሚቀር) ለመክፈል ዝግጁ ሁኑ ለማለት ነው ።Abe Abraham
Member+
Posts: 8528
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

Re: أثيوبيا مصر و السودان ( Ethiopia, Egypt and Sudan )

Post by Abe Abraham » 15 Jan 2021, 00:38

السودان يرفض اللجوء للتحكيم الدولي لحل التوتر الحدودي مع إثيوبيا

Sudan refuses to resort to international arbitration to resolve the border tension with Ethiopia.The Sudan also imposes NO FLIGHT ZONE over GEDARIF STATE, tension areas.

This comes after the Sudan accused Ethiopia of violating its airspace two days ago.

ቀስ በቀስ እንቁላል በእግሩ ይሄዳል እንደ ተባለዉ ኣል-ሲሲ ( ባልሓ!) ቀስ በቀስ ስራው ኢያደረገ ነው ። He was always smiling ( a stupid smile as ordinary Egyptians would put it ) as if to tell his people " I have a surprise (ሙፋጃኣ ) for the Ethiopians ". He kept telling them also that " No one, I swear by Allah(ኡቕሲሙ ቢላሂ!! ), would touch even a cup of water from our historical ድርሻ "

https://youtu.be/55e2ksOtWyk

Abe Abraham
Member+
Posts: 8528
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

Re: أثيوبيا مصر و السودان ( Ethiopia, Egypt and Sudan )

Post by Abe Abraham » 15 Jan 2021, 01:41

የቪድዮው ይዞታ ባጭሩ ፥

1_የM.B.Z ጥብቅ ኣማካሪ ፍልስጤማዊ መሓመድ ዳሕላን ባሁኑ ግዜ በኢትዮጵያ መገኘቱ (ከPAA የተነሳው ስእል ተመልከት - ኣልጀዚራ ስእሉን እዛ ያቆመው ቀጠር ከኤሚሬት ጋር ገና በፍኩክር እና የጥላቻ ስሜት ስላለች ነው።) ኣንዳንዴ ግብጻውያንን ኣስፈርተዋል ። (ግብጽ ከእስራኤልም በጣም የጠነከረ ግንኘት ኢያላት ሌሎች ኣገሮችን የእስራኤል መሳርያ ሆኑ ብላ የመክሰስ ልምድ ኣላት ። ኣሁን ኤሚሬትና ሌሎች የኣረብ ኣገሮች ከእስራኤል በሚያደርጉት ዲፕሎማስያዊ ግንኙነት በጣም ሰግታለች ። ምክንያቱም ስለ ፍልስጤም ጉዳይ እስዋ ብቻ ኣስታራቂ ሆና ዲፕሎማስያዊና ፋይናንሳዊ ጥቅም ልታገኝ ስለ ምታስብ ። )

2_ግብጽ የሱዳን መሪዎች ኣገራችን ሲጎበኙ በዚሁ ወቅት ምንም ኣናጋጋሪ ሊሆን ኣይችልም ትላለች ምክንያቱ ሁለቱ ኣገራት በተለያዩ ኣርእስቶች ለመመካከርና ሓሳብ ለመለዋወጥ የሚዳርጉት ግንኝቶች ኖርማል ስለ ሆኑ ።

3_የኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብ ጉዳይ ልኡካን ( ደለጌሽን ) ኣባል ኣቶ ሺለሺ " ሱዳንና ግብጾች መወያየት በራሳቸው ስለ ጠየቁ መወያየቱ ካቆሙ እኛ ዓለም-ኣቀፋዊ ህግ ተከትለን ግድቡን እንሞላለን ። " ኣሉ ።
Last edited by Abe Abraham on 15 Jan 2021, 07:30, edited 1 time in total.

Abe Abraham
Member+
Posts: 8528
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

Re: أثيوبيا مصر و السودان ( Ethiopia, Egypt and Sudan )

Post by Abe Abraham » 15 Jan 2021, 05:42

ዶክተር ሙዓዝ ኣሕመድ ታንጎ ካደረገው ቃለ-መጠይቅ በከፊል

ونحن لا نريد الذهاب الى الحرب والمقاتلة، وفي النهاية الحرب لا تحل القضية، واثيوبيا نفسها جربت الدخول في حرب مع اريتريا من اجل الحدود، وفي النهاية عادت واعترفت بالتحكيم وسلمت مثلث (باديمي) لاريتريا، وهذا خير واعظ بالنسبة لهم بأن الحرب لن تحل مشكلة .

እኛ ወደ ውግያና መገዳደል ለመሄድ ኣንፈልግም ። በመጨረሻ ውግያ ጉዳዩን ሊፈታ ኣይችልም ። ኢትዮጵያ በራስዋ ከኤርትራ ጋር ለደንበር ብላ ወደ ውግያ መግባት ሞክራለች ። በመጨረሻ ወደ ፍርድ-ቤት ሄዳ ባድመን ለኤርትራ ኣስረከበች። ይህ ውግያ ያለህን ( የድንበር ) ችግር እንደማይፈታልህ ለነሱ (ለኢትዮጵያ ) ጥሩ ኣስተምህሮ ነው ።

بني شنقول أرض سودانية تحتضن سد النهضة، وهناك من يرى أن السد يتبع للسودان؟

ــ السد ملك للحكومة الإثيوبية، لكن المنطقة التي بني عليها السد كانت تابعة للسودان وتنازلت عنها بريطانيا لاثيوبيا عام 1902م. وبني شنقول ارض سودانية ومواطنوها كانوا سودانيين ضمن المهدية والتركية وسنار والفونج، وتنازل عنها الانجليز وهو تنازل من لا يملك، ولكن ليس لدينا خيار لأن السودان لم يكن يملك ارادته في ذلك الوقت.

ጥያቄ ፥ በኒ ሻንጉል - ግድቡን ያቆፈ ቦታ - የሱዳን መሬት ነው ። ግድቡ የሱዳን ሆኖ (ቢሎንግስ ቱ ሱዳን) የሚታያቸው ሰዎች ኣሉ(ምን ትላለህ) ?

ግድቡ የኢትዮጵያ መንግስት ነው ። ነገር ግን ግድቡ ያለበት ቦታ ድሮ የሱዳን ነበር ከዚያ ብሪጣንያ በ 1902 ለኢትዮጵያ ሰጠቻት ። ይህ ደሞ ባለ-ቤት ያልሆነ ሰጪ ሆነ ነው ። ኣሁን እኛ ሌላ ኣማራጭ የለንም ምክንያቱም ያን ግዜ እኛ የመወሰን መብት በእጃችን ኣልነበረንም ።

kerenite
Member
Posts: 3101
Joined: 16 Nov 2013, 13:15

Re: أثيوبيا مصر و السودان ( Ethiopia, Egypt and Sudan )

Post by kerenite » 15 Jan 2021, 15:21

I do know you read and understand arabic but your weakness is that you don't read between the lines.

Let me educate you, egypt was waiting anxiously for this opportune time and it is a blessing in disguise for it. It has deployed some war planes in sudan some weeks ago and that was for a reason. Now it is fanning the flames of war.
Since you understand arabic, below is what dictator alsisi said threatening ethiopia:

"Wellahi alAzim sewfa lenAsmaH li ethiopia an TemneAna kubaya WaHda min myah al nil. ITemenu akhwani al mesryieen di mesalat Hayat aw mot lena" literally translated, I swear in the name of allah I won't allow ethiopia to deny us a cup of the nile water and it should flow as it was the case since time immemorial without any hindrance. Rest assured egyptians it will remain so while it is life or death to us.

Now what does this tell you and where is it heading to?

Abe Abraham
Member+
Posts: 8528
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

Re: أثيوبيا مصر و السودان ( Ethiopia, Egypt and Sudan )

Post by Abe Abraham » 15 Jan 2021, 23:42

kerenite wrote:
15 Jan 2021, 15:21

Tell us where it is heading to. We are ready to learn. Up to now Sameh Shoukry and Al-Sisi have been very careful in their use of words. It is not in their temperament to sound threatening.

Al-Sisi , physically , doesn't have the energy to shout angrily. He is a man of few words . He likes to buy expensive weapons and get in debt up to his ears and repeat on several occasions that no one will touch the historical share of Egypt.

The Egyptians realize very well that even the historical share wouldn't be enough for their population which multiplies like rabbits. That is why they are already exploring for other water resources in terms of purifying sewage water and desalination.

Of course they are worried. Look how Muna Al-Shazly from England is telling the Egyptians that they are going to drink their BIBI ( shint ), purified sewage water with all of its possible health risks. ( Al-Sisi arrested several family members of the woman after getting tired of her filthy tongue.)
Abe Abraham
Member+
Posts: 8528
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

Re: أثيوبيا مصر و السودان ( Ethiopia, Egypt and Sudan )

Post by Abe Abraham » 16 Jan 2021, 03:26

እዚህ ላብራራው የምፈልግ ነገር ኣለ ። ሁላችን እንደምናውቀው ኣሁን ሱዳንን የሚያስተዳድር ያለ መንግስት ወታደራዊና ሲቪላዊ ክንፎች ኣሉት ። እነ ዶክተር ሙዓዝ ኣሕመድ ታንጎ ሲቪልያን ሆነው የሚያደርጉት ስራ የኤክስፐርት ስራ ነው ። ለምሳሌ ዶክተሩ ቤኒ ሻንጉል የሱዳን ግዛት ነው የሚል እምነት የለውም ። እሱ የሚለው ኢትዮጵያ የ1902 የድንበር ማካለል መምሪያ ካልተቀበለች ሌላ ኣማራጭ ለኢትዮጵያ የባሰ ሊሆን ይችላል የሚል ነው ። እነ ኣል-ቡርሃን ከግብጽ ፈርተው የፖለቲካ ጨወታ ሲጫወቱ ስውየው ግብጽ መቶ በመቶ የሱዳን የሆነ መሬት ይዛለች የሚል ግልጽ ኣቋም ኣለው ። ይህ ባለፉት ጥቂት ቀናት ባደረገው ቃለ-መጠይቅ ባለጥርጥር ኣስፍሮታል ። ከኢትዮጵያ ልዩ ጥላቻ የለውም ። የኢትዮጵያና ሱዳን ግንኙነትና ትስስር ወደ ዘመነ ኩሽ የሚዘልቅ ነው ይላል ።

Abe Abraham
Member+
Posts: 8528
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

Re: أثيوبيا مصر و السودان ( Ethiopia, Egypt and Sudan )

Post by Abe Abraham » 18 Jan 2021, 03:34

ኣንድ በቱርክ ኣገር የሚኖር ሱዳናዊ የኣፍሪቃ ቀንድ ኤክስፐር ፡ ከኣንድ የኣረብ ቲቪ ባደረገው ግኑኝነት፡ ባለፉት ቀናት ምን ኣለ ?

1_ኣለመረጋጋት በህዳሴ ግድብ ኢንቨስት ያሚያደርጉ ሰዎች ገንዘባቸው ይዘው ከኢትዮጵያ እንዲወጡ ሊያስገድዳቸው ይችላል ። ትርፍና መክሰብ የማግኘት እድል እየቀነሰ ሲሄድ በባህርያቱ ፈሪ ካፒታል ማምለጥ ይመርጣል ። ( ግብጽ ከጦርነት ኣብልጦ የሚፈልገው ብዙ ግዜ የሚፈጅ ፍኩክርና ውጥረት የሞላበት ሁኔታ ነው ። ከሱዳንና ኢትዮጵያ መካከል ማለት ነው። )

2_የሱዳን ወታደራዊ ኣቅም በኣፍሪካ ደረጃ ይሁን ከኢትዮጵያ በማነጻጸር ታናሽ ኣይደለም።

3_የደንበሩ ችግር እየባሰ ከሄደ ሱዳን በኢትዮጵያ ላሉት የመንግስት ጠላቶች ሊረዳ ይችላል ። ( ይህ ማለት ፥ ከመንግስቱ ሃይለ-ማርያም ጀምሮ የኢትዮጵያ ዋነኛ ጠላቶች ኢትዮጵያውያን ኤሊቶች ናቸው ። ወያኔ ኣዲስ ኣበባ ሲገባ ምን እንደሚያደርግ በጣም ፈርቶ ነበር ። ክጥቂት ግዜ ቁጭ ብሎ ሲመለከት ግን " እኔ ወርቃዊ ነኝ ትግሬዎችም ጭምር " የሚል ስሜት ኣደረው ። Sense of superiority ማለት ነው!! But Qeerroo and Dingay were much superior as it appeared ! )Abe Abraham
Member+
Posts: 8528
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

Re: أثيوبيا مصر و السودان ( Ethiopia, Egypt and Sudan )

Post by Abe Abraham » 19 Jan 2021, 00:45

ሰፍወት ሸሪፍ የተፈራው የሙባረክ ግዜ ባለ-ስልጣን ሞተ !ሰፍወት ሸሪፍ በሓላፊነት በነበረበት ግዜ ሙባረክ የሚፈቅድበት ገደብ የሌለው ስልጣን ነበረው ። ስሙ የማስታወቅያ ሚኒስተር ቢሆንም ከማስታወቅያ ባሻገር ሌላ ( ኣጸያፊ ) ስራ ይስራ ነበር ።

ብላክመይል ሊያደርጋቸው የሚፈልግ በጣም ትልቅና( የውጭ ኣገር መሪዎች - በሴቶች ያበዱ ኣረቦች! ) በመጠኑ ትልቅ የሆኑ ሰዎች ኣሉ ካለ ባስገዳድ ቆንጆ ሴቶች ወደ ሆቴል ይሁን ማረፍያ ቤት ልኮ ካሜራ ደብቆ ግዳዩን በኣሳፋሪ ሁኔታ እንዳ ኣለ በቪድዮና በድምጽ ቀርጾ ማስቀመጥ ( በኣርካይቭ መያዝ ) ልምድ ነበረው ። ( በድብቅ ከታናሹ ልጅዋ ጀማል የናትዋ እምነት የወሰደች ክርስትያን ናት የምትባለው ሱዛን - የሙባረክ ሚስት - ፕረዚደንቱ ከስልጣን ከተባረረ ውርደትና ግድያ እንዳይደርስበት ግብጻውያን ሱዛን ሙባረክ የጋልፍ ኣረቦችን በየሰፍወት ሸሪፍ ምስጢራዊ ቪድየዎች እንደኣስፈራራች ይናገራሉ !!)

በሰፍወት ሸሪፍ በግድ ተልከው ኣጸያፊ ስራውን ከሚሰሩት ምስኪን ሴቶች ኣንድዋ " ሱዓድ ሑስኒ " ነበረች ። ሱዓድ ሑስኒ ( ቤተ-ሰብዋ ድሮ ከሱርያ ወደ ግብጽ የፈለሱ ) በየግብጽ የፊልም ኢንዳስትሪ እጅግ የተወደደች ሴት ነበረች ( ኣል-ሓሪፍ የሚባል በጣም ኣስደሳች ፊልም በዩትዮብ ኣላት ! ) ።

በእድሜ ከገፋችና የሰፍወት ሸሪፍ ማስፈራራት ከበዛት ሎንደን ሄዳ ትኖር ነበር ። ኣንድ ቀን - ሙባረክ ከስልጣን ከመውደቁ በፊት - ባልታወቀ ምክንያን ( እንግሊዞች ሊናገሩ ኣልፈለጉም ይሆን? )ከኣፓርትመንትዋ - ከላይ - ወድቃ ተገኘች ።

እንደሚባልው በህመምዋ ምክንያት ብዙ ስትሰቃይ ሰለ ነበረች ከመሞትዋ በፊት የታሪክ ሂወትዋን - የሰፍወት ሸሪፍ ጉድ ያለበት - ለመጻፍ በመዘጋጀት ነበረች ። በዚ ምክንያት ነው ሰፍወት ግደልዋት ብሎ መምሪያ የሰጠ ። ሳትቀድመኝ ልቀድማት ብሎ ማለት ነው ።

እነ ሰፍወት ሸሪፍ ከየማስፈራርያ ድብቅ ኣጸያፊ ቪድየዎች በስተቀር ለያልታሰረ ሰው " ቆንጆ ሴትህን ፈትተህ ለእገሌ ተውለት** " ለየታሰረ ደሞ " ካልተናገርክ የኛ ሰዎች ወደ ቤትህን ልከን ሚስትህና ሴት ልጆችህን እንደፍራለን " የሚሉ የስልጣን ብልግና ዘዴዎች ይጠቀሙ ነበር ።

በኣረብ ኣገሮች እንደ ሰፍወት የመሳሰሉ ብዙ ናቸው ። ሰፍወት ልዩ የሚያደርገው የታወቀና ( ማስታወቅያ ሚኒሰተር ) የጀንትልማን ገጽ ስለ ነበረው ነው ። የተደበቀ " የጸጥታ ኣስከባሪ " ሰው ኣልነበረም ማለት ነው ።

** ኸይሪያ ( ኬርያ ) ኢብራሂም !! :lol: :lol: ወያኔም ከየኣፍሪካን ዩንዮን ኦፊሻልስ የቪድዮ ጨወታ ይጫወት ነበር የሚሉ ወሬዎች ስምቻለሁ !! :lol: :lol:
Last edited by Abe Abraham on 22 Jan 2021, 15:13, edited 1 time in total.

Abe Abraham
Member+
Posts: 8528
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

Re: أثيوبيا مصر و السودان ( Ethiopia, Egypt and Sudan )

Post by Abe Abraham » 20 Jan 2021, 22:25ከኣንድ ኣስተዋይ ሱዳናዊ ፥

በመጀመርያ ባሁኑ ግዜ ለሱዳንና ኢትዮጵያ ሲያከራክር ያለ መሬት የሱዳን ነው ። እንደዚያም ብግብጽ ተይዘው ያሉ ሓላይብ እና ሸላቲን ። ከኣንድ ኣመት በፊት ኣንድ ግብጻዊ ጓደኘየ በለንደን ኣብረን እንድንበላ በኣንድ ምግብ-ቤት ጋበዘኝ ።

እዛ እንዳለን እኔ ለግብጻዊ ጓደኛየ ሓላይብ እና ሸላቲን የሱዳን መሬቶች ናቸው ብየ ነገርኩት እሱ ደሞ ኣጥብቆ ኣይደለም የግብጽ ናቸው ኣለኝ ። እኔ በየሮስተራንቱ ቢላዋ ኣልወጋሁትም ፡ እሱም በሙቅ ሻይ የያዘ ኩባያ ኣልረጨኝም ። ከምግብ-ቤቱ በልተን ተጫውተን በሰላም ተለያየን ።

ይህ ምን ለማለት ነው ? ፥ እኔ ከኢትዮጵያና ከግብጽ ያለን ታሪካዊ ትስስር ስለማከብር መሳርያ ለማንሳት ፍላጎት የለኝም ። ውግያና ግድያ እስከ እኔና ኢትዮጵያውያንና ግብጻውያን ወንድሞቼ በትንሽ ቦታ መጨቃጨቅ ትልቁን ኣገር ሊያወድም እንደሚችል እስከምንረዳ ይቆይልን ።

.....ኢትዮጵያውያን ከኛ የደም ትስስር ያላቸው ወንድሞቻችን እና ጎረቤታችን ናቸው ። እንደኛም የፖለቲካና የኤኮኖሚ ችግሮች ኣጋጥሞቻቸዋል ። እኔ መሬታችን ኣሳልፈን ንስጥ ኣልልም ፡ ኢትዮጵያንም ጉዳዩ ብህጋዊና በሰለጠነ ኣገባብ እስከሚፈታ ድረስ የሚመስላቸው መርገጫ ይተዉ ኣልልም ።

እኔ የሚፈራው ግን በየወታደሮች ሃላፊዎች በሚያውቁት ነገር ብቻ የተጠንቀቅ ሁኔታ ሲጠራ ነው ። የሱዳን ወታደር በንደዚህ ያለ ዝግጁነት ዕብደትና ችኮላ ከተገኘ ለምን ሓላይብና ሸላቲን ነጻ ኣያወጣም ? ሓላይብና ሸላቲን ( በሃይል) ይዞ ያለ ኣል-ሲሲ የዓብዱልፈታሕ ቡርሃንን ዋነኛ ገፊና ኣንቀሳቃሽ ሲሆን ኣይገርምም እንዴ ? በኢትዮጵያና በሱዳን እስከ በውግያ ማስፈራራት የሚደርስ ውጥረት መንስኤው ኣውዳሚ የሆነው በኣልቡርሃን - የዳርፉር ልጆች (ሰዎች) ገዳይና ወንጀለኛው - ያለ የኣልሲሲ ተጽእኖ ( ኢንፍሉወንስ ) ነው ።

ኣል-ሲሲ በህዳሴ ግድብ እጅግ ፈርተዋል ። የሚከተለውን ሊፈጽም ይፈልጋል ፥

1) ኢትዮጵያን ለማዳከም ሱዳንን ከኢትዮጵያ ጋር በውግያ መጥመድ ። ኣል-ሲሲ የትግራይ ሁኔታ ተጠቅሞ በሱዳን ኣዲስ ግንባር ከፍቶ ለትግራይ ትንሽ ማተንፈሻ ፈጥሮ ለኢትዮጵያ በየገሪያ ውግያ ሊያዳክማት ይፈልጋል ። ኢትዮጵያ ስትዳከም የህዳሴ ግድብ ስራዋን ታቆማለት የሚል ምኞት ኣለው ማለት ነው ።

2) ( ከተቻለ ) ኣል-ሲሲ ኤርትራ ለየተበታተን የትግራይ ሃይል ትንፋስ ሳይመልስ እንዳታጠፋ የታዛቢ ሚና ይዛ ትግሬዎች ዳግመ-ቅንጀን ኣድርገው ኢትዮጵያን በየርጅም ግዜ ገሪያ ውግያ እንዲያደክምዋት ይፈልጋል ። እዚህ ላስተውሰው የሚፈልግ ነገር ትግራይ - ህዝቡ ሳይሆን መሪዎች - የኢትዮጵያ " ኪዛን " ( እንደ የሱዳን ኪዛኖች - ኣልበሺርና ኢስላሚስት ጓደኘቹ ) ነበሩ ። ሁል ግዜ ከየኣልበሺር ኢኽዋን-ኣልሰፋሕ ( ደም-ኣፍሳሽ ወንድማማችነት ) ጥሩ ስምምነት ነበራቸው ።

3) ኣል-ሲሲ ከኣል-ቡርሃንና ኣል-ከባሺ ( የጂባል ኣል-ኑባ/ የኑባ ተራሮች ተወላጅ ) ተባብሮ ፡ በጥቂቱ ከወታደሮች ጋር ሆኖ የችግግር መንግስት ያቆመውን ሲቪላዊ ክንፍ ለማዳከምና በኣብዮቱ ለተገኙ ደህና የሆኑት ድሎችን ለማውደም ይፈልጋል ። ወታደሮች ስልጣኛቸው ለማጠንከር ኣል-ሲሲ ስለሚያሰፈልጋቸው እነሱም በተራቸው በግብጽ ምትክ በኤኮኖሚ የተዳከመቸውን ሱዳን ኢትዮጵያን ልትወጋ ይፈልጋሉ ።

ኣል-ሲሲ ለኣል-ቡርሃን ሲቪልያኖች ማውደቅ ኣለብህ ፡ ሱዳን ከወታደር በስተቀር ሊያስተዳድራት የሚችል የለም እንዳለው የኣደባባይ ሚስጢር ነው ። በተጨማሪም ኣል-ቡርሃን በየሱዳን ኣብዮት በመጠኑ ለተገኘው ድል ለመደምሰስ ከፈለገ የግብጽ መንግስቲ የሚያስፈልግ ድጋፍ እንደሚሰጠው ኣል-ሲሲ ኣስታውቀዋል ።

ይህ የግብጽን ፍላጎት ተዳጋጋሚ ሆኖ የመጨረሻው ለኣል-ቡርሃን የቀረበለት ባለፈው ኣጭር ግዜ ነው ። የዲክታቶሩ ኣል-ሲሲ ፍላጎት ከየወንጀለኛው ( የዳርፉር ገዳይ ) ኣል-ቡርሃን ፍላጎት የተጣበቀ ነው ። ሆኖ ግን የኣል-ሲሲ ኣሻንጉሊት ( ኣል-ቡርሃን ) ያለውን ህልም ኣፈር ተጥሎበታል ( ተቀብረዋል ፡ በህዝብ ሃይል ሊፈጸም ኣይችልም ) ። የሱዳን ሁኔታ ካዮቲክ ቢመስልም በውስጡ ዋስትና ኣለው ። ይህ እኔ የማረጋግጠው ነገር ነው ።

ትራምፖላም ኣትርሱት ። ሱዳን ከእስራኤል ግንኙነት በመሰረተችበት ማለዳ ትራምፖላ ግብጽን ኢትዮጵያን እንድታጠቃ ገፋፋት ። ያን ግዜ ትራምፕ በቴለፎን ሱዳን ከግብጽ ጋር እንድትተባበር ኣዘዘ ። ባለጌው ኣል-ቡርሃን ማመን ስለ ኣቃተው ( በደስታ) እየሮጠ ወደ ካይሮ ሄደ ። ከዛ ግዜ ጀምሮ ኣል-ቡርሃን ከኢትዮጵያ ጋር ውጥረቱ በቀጣይ ወደባሰ ደራጃ ለማሻገር (ኤስካለይት ለማድረግ) መምሪያዎች ( ኢንስትራክሽንስ ) ከኣል-ሲሲ መቀበል ጀመረ ።

ሊደረግ የነበረው ደካማው ሓምዶክ ወዲ ኢትዮጵያ ሄዶ ክኣቢ ኣሕመድ - ብቀላሉና ብዙ ነገር ወደ ውጭ ሳይወጣ - ተስማምቶ ችግሩን መፍታትና ከግብጽና ኢትዮጵያ ደሞ የኣስታራቂ ተራ መጫወት ነበር ምክንያቱም ኣንዲት ኣፍሪቃዊት የሆነች ኣገር - ትልቅ ህዝባዊ ኣብዮት ያደረገች - ( ሱዳን ) የኣልሲሲ - ለሱድን ምንም ጥሩ ምኞት የሌለው ወንጀለኛ ( ሙጅሪም ) - ኮምባርስ ሆና ስታገለግል የማያምርላት ስለሆነ ። በትንሹ ኢትዮጵያ በኣብዮታችን ግዜ ሊረዱን ሲመጡ ግብጽና ኣረቦች ጓደኞችዋ እየተጠባበቁን ( ኣብዮቱን እንደማይሳካ ለማድረግ ) ነበር ። ለኔ ለውግያ የሚያነሳሳ ነገር ካለ ውግያው ወደ ሁለቱ ወንጀለኞች ዓብዱልፈታሖች ( ዓብዱልፈታሕ ኣል-ቡርሃንና ዓብዱልፈታሕ ኣል-ሲሲ ) ያቀና መሆን ኣለበት ።

ትልቁ መዓት ( ካታስትሮፊ ) ኣል-ሲሲ በየናይል ውሃ ፈርቶ የድርሻው ዋስትና እንዲያገኝ ያፍሪቃ ቀንድን በሙሉ በእሳት መሎከስ መፈለጉ ነው ። ይሄ ደሞ የሰውየው የወንጀለኛ (ኢጅራሚ ) ባህርያትና ሞኝነት የሚያሳይ ነው።

በተጨማሪም ስለዚህ ቦታ ያለው እውቀት ዝቅ ያለ መሆኑን ያመለክታል ። እኔ ከኣከባብያችን ያሉ ኣገሮች ከሰበሰብኩት መረጃዎች እንደተረዳሁት ይህ የኣል-ሲሲ የጦርነት ፍላጎት ኣይሳካለትም ። ኢትዮጵያ ግዜዋን ጠብቃ - እስከ ጆ ባይደን ስልጣኑን እስከሚረከብ - ለየግብጽ ( ጠብ ጫሪነት ) በመንገድዋ ገቢ መልስ ትሰጣለች ።

እኔ በወገኔ ውግያ እንዳይመጣ እመኛለሁ ። ግብጽ ጥቅምዋን ለማስከበር በውግያ ሊሆን ይችላል የሚል ኣስተሳስብ ደደብና የግብጽ ፋህለዊያ ( የኣራዳ-ልጅ-ነኝ ባይነት ) ነው ። በዚ ፋህለዊያ ውግያም ቢነሳና ኢትዮጵያ ሱዳን ኤርትራ ብያጠቃልል ውግያው ካረፈ ቡሃላ ግብጽ ምንም ኣታገኝም ብቻ ሳይሆን ኢትዮጵያ ግብጽን የምትቀጣበትና ጅርሻዋን የምትቀንስበት መንገድ ለማግኘት ትችላለች ። ለግብጽ የሚበጃት በኣካባቢው ሰላም ሲኖር ነው ምክንያቱም ሰላምና ብልጽግና ሲኖር ሌላ ተጨማሪ የሃይል ማመንጫ ይገኛል በዛም የመግባባት ዕድል ይሰፋል ።

ኣል-ቡርሃን የድሮ የኪዛን ዘዴ ተጠቅሞ በሃገር ውስጥ ኣድማ ያደረጉ ሰዎች በመግደልና በምስራቅና በዳርፉ የእርስ-በርስ መገዳደል በማፋፋምና ከኢትዮጵያ ውጥረት በመፍጠር ስልጣኑ ለማራዘም ይፈልጋል ። ውግያም ከተነሳ ለኣል-ቡርሃን የሚቃወሙት የፖለቲካ ሰዎች የማሰር እድል ይፈጥርለታል ። እኔ ሚሳላዊ(ኣይዲያሊስት ) ኣይደለሁም ። ውግያ ትርጉም-የለሽ መሆን የለበትም ነው የምለው ። ውግያ ሲነሳ ወደ ኢትዮጵያ የቀና እየመሰለ ወደኛ የቀና ሊሆን ይችላል ። ስለ'ዚ እያያቹ ወደ ወጥመዱ ኣትግቡ ። እንደ ዓብዱልፈታሕ የመሰለ ሰው ስለ ውግያና ሰላም የመወሰን መብት ኣይገባውም ።

የወታደር ልብስ የለበሰ ሰው በጥርጣሬ ማየት ኣለብን ምክንያቱም ብዙ ግዜ ችግር ስላሳዩን ። Let us not forget what was said by Samuel Johnson " patriotism is the last refuge of the scoundrel " , Al-Sisi is a scoundrel, Al-Burhan is a scoundrel, Kabashi is a scoundrel and their patriotism is questionable. The situation in the country, the weakness of the civilian parties , the army .....call for an election. Important decisions should be taken by those with popular mandate. Thanks for watching !!
Last edited by Abe Abraham on 22 Jan 2021, 15:25, edited 3 times in total.

Abe Abraham
Member+
Posts: 8528
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

Re: أثيوبيا مصر و السودان ( Ethiopia, Egypt and Sudan )

Post by Abe Abraham » 21 Jan 2021, 18:48

British Foreign Minister in Khartoum for talks about debt relief and border problem with Ethiopia .Next stop in Addis. Sudan refuses mediation.

Abe Abraham
Member+
Posts: 8528
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

Re: أثيوبيا مصر و السودان ( Ethiopia, Egypt and Sudan )

Post by Abe Abraham » 22 Jan 2021, 03:24

America and Italy support Sudan's position on the Renaissance Dam.

Abe Abraham
Member+
Posts: 8528
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

Re: أثيوبيا مصر و السودان ( Ethiopia, Egypt and Sudan )

Post by Abe Abraham » 22 Jan 2021, 15:36

"ኣንተ ኣል-ሲሲ ( ከፈለግህ ) ሂድ ከኢትዮጵያ ተዋጋ ፡ ሱዳን በምትክህ ውግያህን ኣትዋጋለህም ! Let Al-Burhan regain Halayib and Shalatin ( from you) !! " - ዓብዱልዋሃብ ሓፍኮውፍ ( ኣስተዋይ ሱዳናዊ !! )
Abe Abraham wrote:
20 Jan 2021, 22:25

ከኣንድ ኣስተዋይ ሱዳናዊ ፥

በመጀመርያ ባሁኑ ግዜ ለሱዳንና ኢትዮጵያ ሲያከራክር ያለ መሬት የሱዳን ነው ። እንደዚያም ብግብጽ ተይዘው ያሉ ሓላይብ እና ሸላቲን ። ከኣንድ ኣመት በፊት ኣንድ ግብጻዊ ጓደኘየ በለንደን ኣብረን እንድንበላ በኣንድ ምግብ-ቤት ጋበዘኝ ።

እዛ እንዳለን እኔ ለግብጻዊ ጓደኛየ ሓላይብ እና ሸላቲን የሱዳን መሬቶች ናቸው ብየ ነገርኩት እሱ ደሞ ኣጥብቆ ኣይደለም የግብጽ ናቸው ኣለኝ ። እኔ በየሮስተራንቱ ቢላዋ ኣልወጋሁትም ፡ እሱም በሙቅ ሻይ የያዘ ኩባያ ኣልረጨኝም ። ከምግብ-ቤቱ በልተን ተጫውተን በሰላም ተለያየን ።

ይህ ምን ለማለት ነው ? ፥ እኔ ከኢትዮጵያና ከግብጽ ያለን ታሪካዊ ትስስር ስለማከብር መሳርያ ለማንሳት ፍላጎት የለኝም ። ውግያና ግድያ እስከ እኔና ኢትዮጵያውያንና ግብጻውያን ወንድሞቼ በትንሽ ቦታ መጨቃጨቅ ትልቁን ኣገር ሊያወድም እንደሚችል እስከምንረዳ ይቆይልን ።

.....ኢትዮጵያውያን ከኛ የደም ትስስር ያላቸው ወንድሞቻችን እና ጎረቤታችን ናቸው ። እንደኛም የፖለቲካና የኤኮኖሚ ችግሮች ኣጋጥሞቻቸዋል ። እኔ መሬታችን ኣሳልፈን ንስጥ ኣልልም ፡ ኢትዮጵያንም ጉዳዩ ብህጋዊና በሰለጠነ ኣገባብ እስከሚፈታ ድረስ የሚመስላቸው መርገጫ ይተዉ ኣልልም ።

እኔ የሚፈራው ግን በየወታደሮች ሃላፊዎች በሚያውቁት ነገር ብቻ የተጠንቀቅ ሁኔታ ሲጠራ ነው ። የሱዳን ወታደር በንደዚህ ያለ ዝግጁነት ዕብደትና ችኮላ ከተገኘ ለምን ሓላይብና ሸላቲን ነጻ ኣያወጣም ? ሓላይብና ሸላቲን ( በሃይል) ይዞ ያለ ኣል-ሲሲ የዓብዱልፈታሕ ቡርሃንን ዋነኛ ገፊና ኣንቀሳቃሽ ሲሆን ኣይገርምም እንዴ ? በኢትዮጵያና በሱዳን እስከ በውግያ ማስፈራራት የሚደርስ ውጥረት መንስኤው ኣውዳሚ የሆነው በኣልቡርሃን - የዳርፉር ልጆች (ሰዎች) ገዳይና ወንጀለኛው - ያለ የኣልሲሲ ተጽእኖ ( ኢንፍሉወንስ ) ነው ።

ኣል-ሲሲ በህዳሴ ግድብ እጅግ ፈርተዋል ። የሚከተለውን ሊፈጽም ይፈልጋል ፥

1) ኢትዮጵያን ለማዳከም ሱዳንን ከኢትዮጵያ ጋር በውግያ መጥመድ ። ኣል-ሲሲ የትግራይ ሁኔታ ተጠቅሞ በሱዳን ኣዲስ ግንባር ከፍቶ ለትግራይ ትንሽ ማተንፈሻ ፈጥሮ ለኢትዮጵያ በየገሪያ ውግያ ሊያዳክማት ይፈልጋል ። ኢትዮጵያ ስትዳከም የህዳሴ ግድብ ስራዋን ታቆማለት የሚል ምኞት ኣለው ማለት ነው ።

2) ( ከተቻለ ) ኣል-ሲሲ ኤርትራ ለየተበታተን የትግራይ ሃይል ትንፋስ ሳይመልስ እንዳታጠፋ የታዛቢ ሚና ይዛ ትግሬዎች ዳግመ-ቅንጀን ኣድርገው ኢትዮጵያን በየርጅም ግዜ ገሪያ ውግያ እንዲያደክምዋት ይፈልጋል ። እዚህ ላስተውሰው የሚፈልግ ነገር ትግራይ - ህዝቡ ሳይሆን መሪዎች - የኢትዮጵያ " ኪዛን " ( እንደ የሱዳን ኪዛኖች - ኣልበሺርና ኢስላሚስት ጓደኘቹ ) ነበሩ ። ሁል ግዜ ከየኣልበሺር ኢኽዋን-ኣልሰፋሕ ( ደም-ኣፍሳሽ ወንድማማችነት ) ጥሩ ስምምነት ነበራቸው ።

3) ኣል-ሲሲ ከኣል-ቡርሃንና ኣል-ከባሺ ( የጂባል ኣል-ኑባ/ የኑባ ተራሮች ተወላጅ ) ተባብሮ ፡ በጥቂቱ ከወታደሮች ጋር ሆኖ የችግግር መንግስት ያቆመውን ሲቪላዊ ክንፍ ለማዳከምና በኣብዮቱ ለተገኙ ደህና የሆኑት ድሎችን ለማውደም ይፈልጋል ። ወታደሮች ስልጣኛቸው ለማጠንከር ኣል-ሲሲ ስለሚያሰፈልጋቸው እነሱም በተራቸው በግብጽ ምትክ በኤኮኖሚ የተዳከመቸውን ሱዳን ኢትዮጵያን ልትወጋ ይፈልጋሉ ።

ኣል-ሲሲ ለኣል-ቡርሃን ሲቪልያኖች ማውደቅ ኣለብህ ፡ ሱዳን ከወታደር በስተቀር ሊያስተዳድራት የሚችል የለም እንዳለው የኣደባባይ ሚስጢር ነው ። በተጨማሪም ኣል-ቡርሃን በየሱዳን ኣብዮት በመጠኑ ለተገኘው ድል ለመደምሰስ ከፈለገ የግብጽ መንግስቲ የሚያስፈልግ ድጋፍ እንደሚሰጠው ኣል-ሲሲ ኣስታውቀዋል ።

ይህ የግብጽን ፍላጎት ተዳጋጋሚ ሆኖ የመጨረሻው ለኣል-ቡርሃን የቀረበለት ባለፈው ኣጭር ግዜ ነው ። የዲክታቶሩ ኣል-ሲሲ ፍላጎት ከየወንጀለኛው ( የዳርፉር ገዳይ ) ኣል-ቡርሃን ፍላጎት የተጣበቀ ነው ። ሆኖ ግን የኣል-ሲሲ ኣሻንጉሊት ( ኣል-ቡርሃን ) ያለውን ህልም ኣፈር ተጥሎበታል ( ተቀብረዋል ፡ በህዝብ ሃይል ሊፈጸም ኣይችልም ) ። የሱዳን ሁኔታ ካዮቲክ ቢመስልም በውስጡ ዋስትና ኣለው ። ይህ እኔ የማረጋግጠው ነገር ነው ።

ትራምፖላም ኣትርሱት ። ሱዳን ከእስራኤል ግንኙነት በመሰረተችበት ማለዳ ትራምፖላ ግብጽን ኢትዮጵያን እንድታጠቃ ገፋፋት ። ያን ግዜ ትራምፕ በቴለፎን ሱዳን ከግብጽ ጋር እንድትተባበር ኣዘዘ ። ባለጌው ኣል-ቡርሃን ማመን ስለ ኣቃተው ( በደስታ) እየሮጠ ወደ ካይሮ ሄደ ። ከዛ ግዜ ጀምሮ ኣል-ቡርሃን ከኢትዮጵያ ጋር ውጥረቱ በቀጣይ ወደባሰ ደራጃ ለማሻገር (ኤስካለይት ለማድረግ) መምሪያዎች ( ኢንስትራክሽንስ ) ከኣል-ሲሲ መቀበል ጀመረ ።

ሊደረግ የነበረው ደካማው ሓምዶክ ወዲ ኢትዮጵያ ሄዶ ክኣቢ ኣሕመድ - ብቀላሉና ብዙ ነገር ወደ ውጭ ሳይወጣ - ተስማምቶ ችግሩን መፍታትና ከግብጽና ኢትዮጵያ ደሞ የኣስታራቂ ተራ መጫወት ነበር ምክንያቱም ኣንዲት ኣፍሪቃዊት የሆነች ኣገር - ትልቅ ህዝባዊ ኣብዮት ያደረገች - ( ሱዳን ) የኣልሲሲ - ለሱድን ምንም ጥሩ ምኞት የሌለው ወንጀለኛ ( ሙጅሪም ) - ኮምባርስ ሆና ስታገለግል የማያምርላት ስለሆነ ። በትንሹ ኢትዮጵያ በኣብዮታችን ግዜ ሊረዱን ሲመጡ ግብጽና ኣረቦች ጓደኞችዋ እየተጠባበቁን ( ኣብዮቱን እንደማይሳካ ለማድረግ ) ነበር ። ለኔ ለውግያ የሚያነሳሳ ነገር ካለ ውግያው ወደ ሁለቱ ወንጀለኞች ዓብዱልፈታሖች ( ዓብዱልፈታሕ ኣል-ቡርሃንና ዓብዱልፈታሕ ኣል-ሲሲ ) ያቀና መሆን ኣለበት ።

ትልቁ መዓት ( ካታስትሮፊ ) ኣል-ሲሲ በየናይል ውሃ ፈርቶ የድርሻው ዋስትና እንዲያገኝ ያፍሪቃ ቀንድን በሙሉ በእሳት መሎከስ መፈለጉ ነው ። ይሄ ደሞ የሰውየው የወንጀለኛ (ኢጅራሚ ) ባህርያትና ሞኝነት የሚያሳይ ነው።

በተጨማሪም ስለዚህ ቦታ ያለው እውቀት ዝቅ ያለ መሆኑን ያመለክታል ። እኔ ከኣከባብያችን ያሉ ኣገሮች ከሰበሰብኩት መረጃዎች እንደተረዳሁት ይህ የኣል-ሲሲ የጦርነት ፍላጎት ኣይሳካለትም ። ኢትዮጵያ ግዜዋን ጠብቃ - እስከ ጆ ባይደን ስልጣኑን እስከሚረከብ - ለየግብጽ ( ጠብ ጫሪነት ) በመንገድዋ ገቢ መልስ ትሰጣለች ።

እኔ በወገኔ ውግያ እንዳይመጣ እመኛለሁ ። ግብጽ ጥቅምዋን ለማስከበር በውግያ ሊሆን ይችላል የሚል ኣስተሳስብ ደደብና የግብጽ ፋህለዊያ ( የኣራዳ-ልጅ-ነኝ ባይነት ) ነው ። በዚ ፋህለዊያ ውግያም ቢነሳና ኢትዮጵያ ሱዳን ኤርትራ ብያጠቃልል ውግያው ካረፈ ቡሃላ ግብጽ ምንም ኣታገኝም ብቻ ሳይሆን ኢትዮጵያ ግብጽን የምትቀጣበትና ጅርሻዋን የምትቀንስበት መንገድ ለማግኘት ትችላለች ። ለግብጽ የሚበጃት በኣካባቢው ሰላም ሲኖር ነው ምክንያቱም ሰላምና ብልጽግና ሲኖር ሌላ ተጨማሪ የሃይል ማመንጫ ይገኛል በዛም የመግባባት ዕድል ይሰፋል ።

ኣል-ቡርሃን የድሮ የኪዛን ዘዴ ተጠቅሞ በሃገር ውስጥ ኣድማ ያደረጉ ሰዎች በመግደልና በምስራቅና በዳርፉ የእርስ-በርስ መገዳደል በማፋፋምና ከኢትዮጵያ ውጥረት በመፍጠር ስልጣኑ ለማራዘም ይፈልጋል ። ውግያም ከተነሳ ለኣል-ቡርሃን የሚቃወሙት የፖለቲካ ሰዎች የማሰር እድል ይፈጥርለታል ።

እኔ ሚሳላዊ(ኣይዲያሊስት ) ኣይደለሁም ። ውግያ ትርጉም-የለሽ መሆን የለበትም ባይ ነኝ ። ውግያ ሲነሳ ወደ ኢትዮጵያ የቀና እየመሰለ ወደኛ የቀና ሊሆን ይችላል ። ስለ'ዚ እያያቹ ወደ ወጥመዱ ኣትግቡ ። እንደ ዓብዱልፈታሕ የመሰለ ሰው ስለ ውግያና ሰላም የመወሰን መብት ኣይገባውም

የወታደር ልብስ የለበሰ ሰው በጥርጣሬ ማየት ኣለብን ምክንያቱም ብዙ ግዜ ችግር ስላሳዩን ። Let us not forget what was said by Samuel Johnson " patriotism is the last refuge of the scoundrel " , Al-Sisi is a scoundrel, Al-Burhan is a scoundrel, Kabashi is a scoundrel and their patriotism is questionable. The situation in the country, the weakness of the civilian parties , the army .....call for an election. Important decisions should be taken by those with popular mandate. Thanks for watching !!

eritrea
Member
Posts: 1567
Joined: 25 May 2007, 13:45

Re: أثيوبيا مصر و السودان ( Ethiopia, Egypt and Sudan )

Post by eritrea » 22 Jan 2021, 15:48

Abe Abraham wrote:
21 Jan 2021, 18:48
British Foreign Minister in Khartoum for talks about debt relief and border problem with Ethiopia .Next stop in Addis. Sudan refuses mediation.

Now are the British at it again. They have already secured the Whitehouse and now is time to initiate their usual behind door dirty games. Back in the days, when the late Prime minster Meles Zenewai was at cross roads because of his refusal to adhere and accept the border verdict, the British came to his rescue and advised him to say, that he accepts the verdict in principle.

Post Reply