Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Wedi
Member+
Posts: 7983
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

በሆሮጉድሩ ወለጋ ዛሬም የተገደሉ የወገኖቻችን የጅምላ መቃብር!!

Post by Wedi » 28 Dec 2020, 15:23

በሆሮጉድሩ ወለጋ ዛሬም የተገደሉ የወገኖቻችን የጅምላ መቃብር!! :oops: :cry: :cry: :cry:

የአማራ ደም ምድሪቱን እያጠባት ነው! መንግስትም ተኝቷል፣ ህዝባችንም ከንፈር ከመምጠጥ ውጭ ምንም ማድረግ አልችል ብሏል!!

Please wait, video is loading...

Wedi
Member+
Posts: 7983
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: በሆሮጉድሩ ወለጋ ዛሬም የተገደሉ የወገኖቻችን የጅምላ መቃብር!!

Post by Wedi » 28 Dec 2020, 15:35

ምድር ተናወጠች አንድ ሃጫሉን አጥታ፣
ሁለት መቶ ሲሞት .. ዝምታዉ በረታ፡፡
ስለዚህ አትበሉኝ የሰዉ ልጅ እኩል ነዉ፣
ስልጣን ለጨበጠ አንዱ መቶ ሺህ ነዉ፡፡

(ዶር መኮንን ብሩ)
**በጅምላ የቀበራችሁትን 207 ኢትዮጵያዊያን በክብር ቅበሩልን ስል መንግስትን እጠይቃለሁ!!!**

:cry: :cry: :cry: :roll: :roll:
Please wait, video is loading...

AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: በሆሮጉድሩ ወለጋ ዛሬም የተገደሉ የወገኖቻችን የጅምላ መቃብር!!

Post by AbebeB » 28 Dec 2020, 15:37

ሬሣ ብሄር የለውም እኮ! አንተ/ቺ ሰልቃጭ፡፡
ሲኖር ብሔር የለውም፣ ሲሞት አማራ ሆነ እንዴ? ጁንታ እኮ ነው:: kkkk

Post Reply