Page 1 of 1

ሰበር ዜና ፡ ከሱዳን መንግሥት የተሰጠ አስቸኳይ መግለጫ

Posted: 27 Dec 2020, 19:00
by Thomas H
" ፎጣ ብርድ እንጂ ጥይት አይከላከልም " የሱዳን መንግሥት




Re: ሰበር ዜና ፡ ከሱዳን መንግሥት የተሰጠ አስቸኳይ መግለጫ

Posted: 27 Dec 2020, 20:08
by AbebeB
Thomas H
ለዚህ ነው ለካ፣ ፎጣ ትተው ቆምጬዎቹ ቆዳ መልበስ ጀምረዋል እኮ::
ርስት አስመላሽ ፋኖዎች ሲገባደዱ ነው መሰለኝ ምድራችን እረፍት እያገኘች፣ ጩኸታቸውም እየቀነሰ ነው፡፡ በሚዲያቸው ሲያለቃቅሱ እንጂ ቀረርቶአቸው አሁን ላይ ብዙ አይሰማም፡፡

Re: ሰበር ዜና ፡ ከሱዳን መንግሥት የተሰጠ አስቸኳይ መግለጫ

Posted: 28 Dec 2020, 19:22
by Thomas H
ጀግናው የሱዳን ጦር ወደ ጎንደር እና ባሕርዳር ሊገሰግስ በተጠንቀቅ ትእዛዝ እየጠበቀ ነው