Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Wedi
Member+
Posts: 7984
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

ህወሃት እና 9 የኦሮሞ/ኦነግ ነክ የሆኑ/ ፓርቲዎች ከምርጫ ቦርድ ተባረሩ፣ ተሰርዙ!!

Post by Wedi » 22 Dec 2020, 15:58

ህወሃት እና 9 የኦሮሞ/ኦነግ ነክ የሆኑ/ ፓርቲዎች ከምርጫ ቦርድ ተባረሩ፣ ተሰርዙ!! :lol: :lol: :lol:
Please wait, video is loading...

Abere
Senior Member
Posts: 11064
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ህወሃት እና 8 የኦሮሞ/ኦነግ ነክ የሆኑ/ ፓርቲዎች ከምርጫ ቦርድ ተባረሩ፣ ተሰርዙ!!

Post by Abere » 22 Dec 2020, 16:08

በስመ አብ ወወልድ የሱቅ የዕቃ ዝርዝር ይመስላል እኮ በእግዚአብሄር።ምነው ዐብይ አህመድ መጫዎቻ ባታደርገን በሙሉ ተሰርዘው ወደ አራት ወይም ሶስት ብዛታቸው ቢወርድ። አንዳው ለነገሩ ቀልድ ነው እንጅ አሁን ምርጫ ያስፈልጋታል ኢትዮጵያ። ይኸ ፌዝ ለወያኔም አልረዳት። It is very obvious how much people are using ethnic party and politics as source of income. This the disguising reality in Ethiopia. It is very unfortunate every victory including this one is a missed opportunity. All of or most of these parties are exactly similar to TPLF, the only difference TPLF was a grown up Shark. Abiy Ahmed is now raising little sharks, after the mother Shark TPLF is dead. A very sorry state of situation in Ethiopia, the country of the ታጥቦ ጭቃ

Weyni
Member
Posts: 309
Joined: 14 Sep 2007, 18:47

Re: ህወሃት እና 9 የኦሮሞ/ኦነግ ነክ የሆኑ/ ፓርቲዎች ከምርጫ ቦርድ ተባረሩ፣ ተሰርዙ!!

Post by Weyni » 22 Dec 2020, 20:18

በተጨማሪም ውናት (ውድብ ናጽነት ትግራይ) ተሰርዟል፡ ፡ ምስኪን ባለ ኑክሊየር፡ መሓሪ ዮሓንስ፡ ምን ሊውጠው ነው።
መሓሪ፡ ትግራይን ነጻ አወጣለሁ ብሎ ሲንጠራራ፡ የፓርቲ ህልውናውን አጣ። "የቆጡን አወርድ ብላ፡ የብብቷን ጣለች" ነው ነገሩ

Weyni
Member
Posts: 309
Joined: 14 Sep 2007, 18:47

Re: ህወሃት እና 9 የኦሮሞ/ኦነግ ነክ የሆኑ/ ፓርቲዎች ከምርጫ ቦርድ ተባረሩ፣ ተሰርዙ!!

Post by Weyni » 22 Dec 2020, 22:19

ህወሓት/ትህነግ/ጁንታ በምርጫ ቦርድ ተሰርዟል… ወይ ጉጉጉጉድድድድድድ

Post Reply