Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Jirta
Member
Posts: 1505
Joined: 30 Sep 2018, 07:07

ትንሽ ኢንተርኔት ስትለቀቅ የጁንታው ተላላኪዎች AbebB እንድገና ኦሮሞ ሁነው መጡብን:: አሁን ደግሞ ከሙታን ተለይተው ሊነሱ ነው መሰለኝ!

Post by Jirta » 22 Dec 2020, 13:24

እኛ ከተማረከ ሠራዊት እና ከወደቀ ጅንታ ጋር ጊዜ አንገድልም:: አማራ ሲጥልህ እንጅ ሲዋጋ አታየውም:: ይህንንም ብሂል የማይገባቸው ምትሀት ነው ይሉሃል::

AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: ትንሽ ኢንተርኔት ስትለቀቅ የጁንታው ተላላኪዎች AbebB እንድገና ኦሮሞ ሁነው መጡብን:: አሁን ደግሞ ከሙታን ተለይተው ሊነሱ ነው መሰለኝ!

Post by AbebeB » 22 Dec 2020, 16:02

Jirta wrote:
22 Dec 2020, 13:24
እኛ ከተማረከ ሠራዊት እና ከወደቀ ጅንታ ጋር ጊዜ አንገድልም:: አማራ ሲጥልህ እንጅ ሲዋጋ አታየውም:: ይህንንም ብሂል የማይገባቸው ምትሀት ነው ይሉሃል::
ልክ ነህ፡፡ ፎጣ (ቆዳ) ለባሽ አንተ አማራ ያልካቸው ማለት ነው፤ የሱዳንን ወታደር ሲያይ ከመተማ ፈርጥቶ ጎንደር ከተማ የገባው ሲታገል ላለመታዬት እኮ ነው፡፡ ጎንደር ቁጭ ብሎ ይጥላል፡፡ ግን እኮ ክፋቱ በአጎትህ ልጅ በኩል ለኦሮሞ የቀረበው የአማራ ማመልከቻ ኑና ተዋጉልን እባካችሁ የሚል መሆኑ ነው፡፡ ይለጥቅና የአጎቶችህ ማመልከቻ "ግና ስንለምናችሁ ፈርተን እዳይመስላችሁ፣ ስንታገል ላለመታዬት ብቻ ነው" ይላል፡፡ kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk




Post Reply