Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Ehio 360:- ራሳቸውን ሲደንቁ የኖሩና የሚኖሩ ስለሆነ አንድ ለወያኔ አጨብጫቢ የነበረ ጠ/ሚ መሰከረልን እያሉ በስካር ከግርግዳ ጋር ተጋጩ?

Post by AbebeB » 21 Dec 2020, 15:22

ይመስለኛል ታምራት ላይኔ ከእነርሱ ውስጠ ክለብ ያሌለ የእነርሱ ሰው ነው፡፡ ታዲያ ያው ተለመደውን የዓይጥ ምስክርነት ለEthio 360 ስለሰጠ ይህን ያህል ጮቤ መርገጥ ያ ካምፕ የሀሳብ ደሀና ከራሳቸው ሌላ ደጋፊ ያሌላቸው መሆናቸውን ያጎላል እኮ!

Abere
Senior Member
Posts: 11098
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: Ehio 360:- ራሳቸውን ሲደንቁ የኖሩና የሚኖሩ ስለሆነ አንድ ለወያኔ አጨብጫቢ የነበረ ጠ/ሚ መሰከረልን እያሉ በስካር ከግርግዳ ጋር ተጋጩ?

Post by Abere » 21 Dec 2020, 15:43

እራሱ ለእራሱ እዬጮኸ እራሱን የሚያደነቁር ድንዝዝ ወያኔ AbebeB ይባላል። ዕድሜው ቁጥር በጨመረ ሰዓት የድቁርና ቆጣሪው አሃዝ እዬናረ የሚሄድ ዘብሄረ ዴዴቢት።

AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: Ehio 360:- ራሳቸውን ሲደንቁ የኖሩና የሚኖሩ ስለሆነ አንድ ለወያኔ አጨብጫቢ የነበረ ጠ/ሚ መሰከረልን እያሉ በስካር ከግርግዳ ጋር ተጋጩ?

Post by AbebeB » 21 Dec 2020, 21:27

Enjoy the following speech of your president who took order from his Oromo master and setting precondition to accomplish it (to leave tigray soil). But you aren't respecting me as your Oromo teacher?


Abere
Senior Member
Posts: 11098
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: Ehio 360:- ራሳቸውን ሲደንቁ የኖሩና የሚኖሩ ስለሆነ አንድ ለወያኔ አጨብጫቢ የነበረ ጠ/ሚ መሰከረልን እያሉ በስካር ከግርግዳ ጋር ተጋጩ?

Post by Abere » 21 Dec 2020, 21:40

AbebeB መቼ በቀላሉ ውስጠ ወይራ ይገባሻል - ዴዴቢት አይደለሽም። እናንተ ወልቃይት፣ሁመራ እና ራያን መሬቱን እንጅ ህዝቡን አንፈልገውም ነበር እኮ ያላችሁት። የሰው ልጅ የሆነው አገኘሁ ግን እኛ ለማንነታችን እንጅ ርስት ለማስመለስ አይደለም ነው ያለው። ይኸ ማለት ሰዎቹ አማራዎች ናቸው ርስታቸውም የአማራ ነው ማለት ነው። ስለዚህ የሚቃረን አነጋገር አይደለም። መጀመሪያ ሰውነት ከዚያ ሃብት ንብረት ይከተላል። ወያኔ ግን ስግብግብ ችግርተኛ ስለሆነ ሰውን ገድሎ ርስት መቀማት ነበር ዓላምው። ግን ምን ዋጋ አለው ዐባይ -ትግራይ ህልም ከንቱ ሆነ። በተጨማሪ ማንም አማራ ወይም ኢትዮጵያዊ ሰርቆ ህዝብ እና መሬት ወስዶ ተገንጥሎ ለመሄድ የሚስገበገብ ጁንታ አንድት ስንዝር መሬት በምንም ዓይነት አይሰጠውም። መንገድ ሁሉ ዝግ ነው።

Post Reply