TIgray young men take photo with their hero General Abacha and General Abebe, they freed them from ur terrorist-tigray-tplf.
. Say cheese halafi abaq, z shire video i will bring it soon 4 u 2.!!! WEEY GUUD !!!
Meles Bisrat
tSaponso2hrendm ·
እኔ ልማረክ ከሆነ በኢትዮጵያ ህዝብ ፍቅር ነው!!! (ነበልባል)
ነበልባሉ ጄነራል ባጫ ደበሌ ከትግራይ ወጣቶች በኢትዮጵያዊነት ፍቅርና አንድነት ተማርኮ!!!
ጄነራል ባጫ ደበሌ የህወሓት ባለስልጣናት በፍፁም አስበውት የማያውቁና ሰጥተውት የማያውቁ ፍቅርና ክብር ያለምንም ስጋትና መናቅ ከትግራይ ህዝብ ጋር በጣም ሲበዛ የቤተሰብ ቅርርብ እያደረገ ያለ ታላቅ የህዝብ ልጅ ነው።
ጥቂት የማይባሉ ትግሬ ማመን፣ እባብ ለመድ ተብሎ ከኪስ አይደረግም፣ ትግሬ ሚስቱን ገደለ፣ ትግሬ ባልዋን ገደለች የሚል ለ3000/ዘመናት ብሄርና ዘር ሳይለው ተጋብቶና ተወላዶ ብሎም ሀገሩን በጋራ ከወራሪን የመከተ ህዝባችን የማይመጥን ለአንድነታችን አደጋ የሚዳርጉ በየቦታው እየተናፈሱ ባሉበት ነበልባሉ የኢትዮጵያ ህዝብ አለኝታችን ጄነራል ባጫ ደበሌ እኔ የትግራይ ህዝብ ልጅ ነኝ ኢትዮጵያዊ ነኝ በማለት በየገጠሩ ሳይቀር ከገበሬው ጋር ቁርሱንና ምሳውን ቤተኛ በመሆን ኢትዮጵያዊነት እያደሰ ይገኛል።
ክብር ለሚገባው ክብር እንሰጣለን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ጀግናችን።
=============================================================================================================
LOOK HOW HAPPY THESE PPL R BECAUSE THEY R FREE FROM PPL LIKE AGAME HALAFI. There is a new sheriff in Town.