Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
temari
Member
Posts: 3743
Joined: 28 Dec 2014, 21:18

መሳሪያስ ነበር ልብ ግን ጠፋ

Post by temari » 04 Dec 2020, 11:01

Assegid S.
Member
Posts: 936
Joined: 11 Aug 2013, 07:11
Contact:

Re: መሳሪያስ ነበር ልብ ግን ጠፋ

Post by Assegid S. » 04 Dec 2020, 12:15

ጠላት ይቆጣጠረው የነበረውን እና በተሸናፊነት ጥሎት የሸሸውን የጥይት መጋዘን ደጃፍ እንደ ሰፈር ሱቅ መዝጊያ ሰብሮ መግባት እንዲህ ቀላል ነው እንዴ? እንኳንስ ህወሃትን በመሰለ የክፋትና የጥፋት ማህፅን እጅ የነበረን ተተኳሽ ቀርቶ የተኙበትንም ትራስና ፍራሽ በሚገባ ሳይጠናና ሳይፈተሽ፥ የጋዜጠኛ ካሜራ ይዞ፣ ቁልፍ ሰብሮ ዘው ብሎ መግባት "ወየው!" ለማለት ይሆናል። ለአሁኑ ግን እድለኞች ነን ... ዘጋቢዎቹም ሆኑ እኞ ተመልካቾቹ። ጎበዝ፦ አሁንም ቢሆን የዘረኛው ዘንዶ ጭንቅላት ሳይቆረጥ ... በአዲስ አበባ በቅሎ ቤት የነበረውን የመሳሪያ መጋዘን ዕጣ ፈንታ ማስታወስ ከትልቅ ጥፋት ይታደጋል።

Wedi
Member+
Posts: 7993
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: መሳሪያስ ነበር ልብ ግን ጠፋ

Post by Wedi » 04 Dec 2020, 12:26

Assegid S. wrote:
04 Dec 2020, 12:15
ጠላት ይቆጣጠረው የነበረውን እና በተሸናፊነት ጥሎት የሸሸውን የጥይት መጋዘን ደጃፍ እንደ ሰፈር ሱቅ መዝጊያ ሰብሮ መግባት እንዲህ ቀላል ነው እንዴ? እንኳንስ ህወሃትን በመሰለ የክፋትና የጥፋት ማህፅን እጅ የነበረን ተተኳሽ ቀርቶ የተኙበትንም ትራስና ፍራሽ በሚገባ ሳይጠናና ሳይፈተሽ፥ የጋዜጠኛ ካሜራ ይዞ፣ ቁልፍ ሰብሮ ዘው ብሎ መግባት "ወየው!" ለማለት ይሆናል። ለአሁኑ ግን እድለኞች ነን ... ዘጋቢዎቹም ሆኑ እኞ ተመልካቾቹ። ጎበዝ፦ አሁንም ቢሆን የዘረኛው ዘንዶ ጭንቅላት ሳይቆረጥ ... በአዲስ አበባ በቅሎ ቤት የነበረውን የመሳሪያ መጋዘን ዕጣ ፈንታ ማስታወስ ከትልቅ ጥፋት ይታደጋል።
Assegid S. ያልኸው ትክክል ነው፡፡ ነገር ግን እኮ እኛ ያየናት ቪድዮ ክሊፕ በጣም አጭር ናት፡፡ የኢትዮጵያ የመከላከያ የሰራዊት አባላት ወደዚህ ቀረጻ ከመግባታቸው በፊት እኮ ሁሉንም ነገር አጽተውን እና በኡጥጥር ስር አድርገው ነው ጋዚጠኛዎችን ለቀረጻ ወደ ቦታው እንዲገቡ የፈቀዱላቸው፡፡ እናም ዝም ብለው ዘው ብለው ከፍተው የገቡ አንዳይመስልህ!!

Assegid S.
Member
Posts: 936
Joined: 11 Aug 2013, 07:11
Contact:

Re: መሳሪያስ ነበር ልብ ግን ጠፋ

Post by Assegid S. » 04 Dec 2020, 12:33

Wedi wrote:
04 Dec 2020, 12:26

Assegid S. ያልኸው ትክክል ነው፡፡ ነገር ግን እኮ እኛ ያየናት ቪድዮ ክሊፕ በጣም አጭር ናት፡፡ የኢትዮጵያ የመከላከያ የሰራዊት አባላት ወደዚህ ቀረጻ ከመግባታቸው በፊት እኮ ሁሉንም ነገር አጽተውን እና በኡጥጥር ስር አድርገው ነው ጋዚጠኛዎችን ለቀረጻ ወደ ቦታው እንዲገቡ የፈቀዱላቸው፡፡ እናም ዝም ብለው ዘው ብለው ከፍተው የገቡ አንዳይመስልህ!!
Hello Wedi; እንደዛስ ከሆነ ተቀብያለሁ። ቁልፍ ሰብረው በዋናው በር ሲገቡ ስላየሁ ነበር ስጋቴን ያቀበልኩት። መልካም ሰንበት, Bro 8) .

( ͡° ͜ʖ ͡°)
Member
Posts: 2312
Joined: 11 Jan 2020, 21:22

Re: መሳሪያስ ነበር ልብ ግን ጠፋ

Post by ( ͡° ͜ʖ ͡°) » 04 Dec 2020, 12:37

Speed kills! The Ethiopian Defense Forces didn't give the coward junta time to strike a match! :mrgreen: :mrgreen:

Wedi
Member+
Posts: 7993
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: መሳሪያስ ነበር ልብ ግን ጠፋ

Post by Wedi » 04 Dec 2020, 12:41

How can they get time when the war ended in two weeks time. Its speed is unbelievable and impressive in modern history of wars :!: :lol:
( ͡° ͜ʖ ͡°) wrote:
04 Dec 2020, 12:37
Speed kills! The Ethiopian Defense Forces didn't give the coward junta time to strike a match! :mrgreen: :mrgreen:

Post Reply