Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Jirta
Member
Posts: 1505
Joined: 30 Sep 2018, 07:07

የጦርነት ድል በብዙ ወታድራ እና ዘመናዊ ትጥቅ ብቻ የሚገኝ አይደለም! አማራ በመሆን ብቻ እንጅ!

Post by Jirta » 04 Dec 2020, 01:11

እንድ ነገር ሳይኖር የለም አይባልም:: ወይ ስትፈራ ያለበለዚያ የበታችነት ሲሰማህ የለም ትላለህ::
ትግሬ አማራን መፍራቱን እና ተዋጊ መሆንን በዚህ ሲመሰክር ኖሯል::
1. አማራ የሚባል ብሔር የለም አለ:: አስባለ:: የሌለ ነገር የለም አይባልም:: ካልኖረ አይታወቅም:: ማመን ሳይችሉ ሲቀሩ እግዚአብሔር የለም እንደማለት ነው::
2. አማራ ፈሪ ነው ውጊያ አይችልም አሉ አሰወሩ::
ይሄ ደግሞ የዛሬ 5 አመት አካባቢ በጀግናው ኮ/ሌ ደመቀ ዘውዱ ተኮላሸ:: ዛሬም በፋኖ ከሸፈ::

አህን የሚቀጥለው ምን እንደሚሉ እንሰማለን::
አማራ ለዘለአለም ይኖራል:: ኢትዮጵያንም ያኖራል::
እኛም ተምረን ዐማራ ለመሆን ያብቃን:: አሜን

Guest1
Member
Posts: 1926
Joined: 28 Dec 2006, 01:02

Re: የጦርነት ድል በብዙ ወታድራ እና ዘመናዊ ትጥቅ ብቻ የሚገኝ አይደለም! አማራ በመሆን ብቻ እንጅ!

Post by Guest1 » 04 Dec 2020, 01:30

:lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
አህን የሚቀጥለው ምን እንደሚሉ እንሰማለን::
አማራ ለዘለአለም ይኖራል:: ኢትዮጵያንም ያኖራል::
እኛም ተምረን ዐማራ ለመሆን ያብቃን:: አሜን
ምን ትባላለህ ጅል? በሳቅ ሊሞት ነው ክክክክክክክክክክክክክክክክክ

AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: የጦርነት ድል በብዙ ወታድራ እና ዘመናዊ ትጥቅ ብቻ የሚገኝ አይደለም! አማራ በመሆን ብቻ እንጅ!

Post by AbebeB » 04 Dec 2020, 11:39

Jirta wrote:
04 Dec 2020, 01:11
እንድ ነገር ሳይኖር የለም አይባልም:: ወይ ስትፈራ ያለበለዚያ የበታችነት ሲሰማህ የለም ትላለህ::
ትግሬ አማራን መፍራቱን እና ተዋጊ መሆንን በዚህ ሲመሰክር ኖሯል::
1. አማራ የሚባል ብሔር የለም አለ:: አስባለ:: የሌለ ነገር የለም አይባልም:: ካልኖረ አይታወቅም:: ማመን ሳይችሉ ሲቀሩ እግዚአብሔር የለም እንደማለት ነው::
2. አማራ ፈሪ ነው ውጊያ አይችልም አሉ አሰወሩ::
ይሄ ደግሞ የዛሬ 5 አመት አካባቢ በጀግናው ኮ/ሌ ደመቀ ዘውዱ ተኮላሸ:: ዛሬም በፋኖ ከሸፈ::

አህን የሚቀጥለው ምን እንደሚሉ እንሰማለን::
አማራ ለዘለአለም ይኖራል:: ኢትዮጵያንም ያኖራል::
እኛም ተምረን ዐማራ ለመሆን ያብቃን:: አሜን
ፈሳም፤ ራሳችሁን ከምታውቁት በላይ እናውቃችኃለን፡፡ ለጊዜው እንደለመዳችሁ ጠላ ጠጥተህ ማቅራራት ትችላለህ፣ ግን ጠብቅ እየተሟሟቀ ነውና፡፡ ደግሞ ለቆማጣ!

Post Reply