low Iq kunta kinte, did you get this news from comedian brother 2G?
many private TVs are offering this dude a comedian job. he has become a social media sensation. ethiopians simply love this guy
yaballo wrote: ↑03 Dec 2020, 08:18free tampon,
Well done re "kunta kinte"...
NOW FOR A BIT OF A SMILE/ለፈገግታ IN THESE HARD TIMES ...
አይቅርብኝ ... ድንቄም .. ሲሉ ሰምታ ዶሮ ታንቃ ሞተች።
አሜሪካ ኦሳማ ቢላደን የት እንዳለ 100% ካረጋገጠጭ በኃላ፤ በMay 1 2011 እሱን ለመያዝ ወይም ለመግደል የመጨረሻው ኦፕሬሽን ሲደረግ እነ ኦባማ ፣ ባይደን ፣ ሂላሪ እና ሌሎች ከፍተኛ የአሜሪካ ባለስልጣናት ከዋይት ሀውስ Situation Room እንዲህ ነበር በቀጥታ ሲከታተሉ የነበሩት።
እናም ይቺን ያየው አቡሽ፤
ትግራይ ላይ እየተደረገ ያለውን ጦርነት ከ4 ኪሎ Situation Room እንዲህ እየተከታተልኩኝ ነው ብሏል
ተሜም ሂላሪን ለመሆን ሲጋጋጥ እዩልኝ
SONG: DEDICATED TO THE CONNIVING .. AND LYING COLONEL FUGA. "ዉሸት ለመናገር አትሻ ምላሴ ... ለእውነት እሞትለሁ አልሳሳም ለነብሰ"