Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Wedi
Member+
Posts: 7994
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

የሽሬ ህዝብ ከስብሃት ነጋ ጁንታ ተላቆ የራሱን አስተዳደሪዎች መርጠ!! ሽረ ከትማ በራስዋ ልጆች አስተዳደርና ከንቲባ መረጠች።

Post by Wedi » 01 Dec 2020, 12:22

Halafi, do you hear this??? :lol: :lol: :lol:

የሽሬ ህዝብ ከስብሃት ነጋ ጁንታ ተላቆ የራሱን አስተዳደሪዎች መርጠ!! ሽረ ከትማ በራስዋ ልጆች አስተዳደርና ከንቲባ መረጠች።

እንኳን ደስ አላችሁ የሽረ እንዳስላሰ ህዝብ!!!

ለመጀመሪያ ግዜ ሽረ ከትማ በራስዋ ልጆች አስተዳደርና ከንቲባ መረጠች።

ሽረ እንዳስለሰ ለ27 ዓመት የስብሃት ቤተ ዘመድ ከዓድዋ እየትሾመ በግድ ህዝቡን ገዝተዋል። ይህ ለመጀመሪያ ግዜ እድሜ ለጀግናው መከላከያ ሰራዊታችንና ለመንግስታችን በህገ መንግስት መሰረት የራስ በራስ የማስተዳደር መብታቸው ተከብሯል።

ለዚህም እንሆ በሽረ እንዳስላሰ ከተማ የጊዜያዊ አስተዳደር ከንቲባ ሆነው መምህር ሓጎስ በርሄ ተመርጠዋል።

መምህር ሓጎስ ህዝባዊ ሃላፊነታቸውን በአግባቡ ለመወጣት መዘጋጀታቸውን ለኢዜአ ገልጸዋል።

ኢንጂነር ጀሚል ሙሐመድ የሽረ ከተማ ጊዜያዊ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ሆነው መመረጣቸው ተገልጿል።

በሽረ የአቅም ግንባታ ጽህፈት ቤት ኃላፊ መምህርት ንግሥቲ ፋንታሁን ሆነው ተመርጠዋል።

የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ዋና ሥራ አስፈጻሚ ዶ/ር ሙሉ ነጋ በክልሉ የተለያዩ አካባቢዎች በመንቀሳቀስ ህዝቡን እያወያዩ እንደሆነ ተገልጿል።