Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

( ͡° ͜ʖ ͡°)
Member
Posts: 2312
Joined: 11 Jan 2020, 21:22

Re: በኢትዮጵያ ሰራዊት ውስጥ የትግሬ ቁጥር ወደ 6% መውረድ አለበት፣ ባስቸኳይ!!

Post by ( ͡° ͜ʖ ͡°) » 30 Nov 2020, 18:16

The percentage of Tegaru is actually 3.4% or less. The TPLF came up with the 6% figure by counting the Amhara and Oromo people in Welkait, Raya and Humera, who recently got liberated from Tigray's illegal occupation.

simbe11
Member
Posts: 2087
Joined: 23 Feb 2013, 13:02
Location: Addis Ababa

Re: በኢትዮጵያ ሰራዊት ውስጥ የትግሬ ቁጥር ወደ 6% መውረድ አለበት፣ ባስቸኳይ!!

Post by simbe11 » 30 Nov 2020, 19:33

I know the people of Tigray less than Weyane claims.
I disagree with Horus on putting a cap on the number of people from any Ethiopian tribes joining the armed forces.
That was wrong when Weyane did it and it will be wrong to do it in the future.
The Ethiopian armed forces should compose Ethiopians nothing else.

Horus
Senior Member+
Posts: 30849
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: በኢትዮጵያ ሰራዊት ውስጥ የትግሬ ቁጥር ወደ 6% መውረድ አለበት፣ ባስቸኳይ!!

Post by Horus » 30 Nov 2020, 21:55

ሲምቤ11
አሁን እንግዲህ የምናወራው የትግሬ ተወላጆችን ማሽሞንሞን ሳይሆን ስለ ፍትህ ነው የምናወራው ። ሰራዊቱ የሚመለምለው የጎሳን ስብጥር በፍጹም ሳያስብ ከሆነ ማንም ወታደር እንደ ሚመለመለው በቁመት፣ በተክለ ሰውነት፣በትንካሬ ለክቶ ነው ። ያ ማለት ደሞ የጎሳው ሂሳቤ ሙሉ በሙሉ መተው ነው። ያ ከሆነ እሰዬ ነው ። ጎሳ ህሳቤ ካለ የትግሬ ቁጥር ከ6% መብለጠ የለበትም፣ አይኖርበትም ። ይህ ብቻ ሳይሆን በተግባር የትግሬ ወታደርና ኦፊሰሮች በአገር ክህደት ለመላ አለም አሳይተዋል፣ ለምን ከዚህ ወዲያ ይህች አገር በነሱ ላይ ምንም እምነት ማድረግ እንደ ሌለባት ። ላለፈው 45 አመት ኢትዮጵያን የወጉና ያመሱ እነሱ ናቸው ። ማንም በፖለቲካ ኮሬክትነስ ያልተያዘ ሰው ያለው ግንዛቤ ይህ ነው ። የኢትዮጵያ ነቀሳ ዎያኔና በሚሊዮን የሚቆጠሩ የሱ አማኞች ናቸው ።

Wedi
Member+
Posts: 7989
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: በኢትዮጵያ ሰራዊት ውስጥ የትግሬ ቁጥር ወደ 6% መውረድ አለበት፣ ባስቸኳይ!!

Post by Wedi » 30 Nov 2020, 22:37

( ͡° ͜ʖ ͡°) wrote:
30 Nov 2020, 18:16
The percentage of Tegaru is actually 3.4% or less. The TPLF came up with the 6% figure by counting the Amhara and Oromo people in Welkait, Raya and Humera, who recently got liberated from Tigray's illegal occupation.
God bless you. You saved my day!! I read your post after i wrote the following to Horus regarding the population size of Tigrians.


Horus, ምን ጥያቄ አለው!!

በነገራችን ላይ ትግሬዎች ከኢትዮጵያ ህዝብ ብዛት አንፃር ሲታይ 6% አይደሉም፡፡ ወልቃይት እና ራያን ቀንሰው እንጅ!!! ስለዚህ ትግሬዎች ቢበዛ ቢብዛ 4% ነው የሚሆኑት!!!

ሁሉ በአቅሙ ነው የሚኖረው፡፡ ከአሁን በኋላ የትግራይ ድርሻ 4% የሚሆነው በኢትዮጵያ ሰራዊት ውስጥ ብቻ ሳይሆን በሁሉም ተቋማት እና ዘርፎች እስጥ ነው የባጀትን፣ እና የፓርላማ ውክልናን እና የመሰሳሰሉትን ጨምሮ!! ዲሞክራሲ ማለት እሱ አይደለ እንዴ!!

After all, they are the ones who drafted and adopted this constitution! The constitution must be fully implemented without any discrepancies. :P :P

Horus
Senior Member+
Posts: 30849
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: በኢትዮጵያ ሰራዊት ውስጥ የትግሬ ቁጥር ወደ 6% መውረድ አለበት፣ ባስቸኳይ!!

Post by Horus » 30 Nov 2020, 22:56

ወዲ፣
እርማቱን እቀበላለሁ! እንደ ምታየው አበሻ ፖለቲካ ኮሬክትነስ (መሽኮርመም) እንዲህ አትበሉ፣ በቀል አታስቡ ምናምን ይላል! ግን ወደድንም ጠላንም ትግሬዎች በኢትዮጵያ ህይወት ውስጥ በግፍና ዘረፋ ኢሚዛናዊ በሆነ መንገድ ያከማቹት የሚሊታሪ፣ ኢኮኖሚ ሃይም መመታትና በልካቸው መቆረጥ እንዳለበት ከሚያምኑ አንዱ ነኝ ።

Post Reply