Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
TGAA
Member+
Posts: 5633
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: JUST IN: አብይ የደቡብ ሱዳን ዲፕሎማቶች ኢትዮጵያን ለቀው እንዲወጡ አዟል።"የግብፁ አል-ሲሲ ከዶክተር ደብረ ፂዮን ጋር ተገናኝተዋል" ወሬ ሳይያያዝ አይቀርም

Post by TGAA » 29 Nov 2020, 19:32

Yabello the p--imp -the Old pim--p that is . Southern Sudan is a basketcase anything it does that affect Ethiopia is going to make it a slave of the north Sudan. so this a country wholly dependent on Ethiopia so it is not going anywhere. The weyanee oldies going to be apprehended one by one -- if they start any kind of skirmish they are going to be punished -- by people who are punishing them in the past three weeks. Yabello -- just a thought -- what happened to Bale Oromo that we used to know --overnight became የወያኔ ለቅሶ ሙሾ አውራጅ ።
የፍየል ወጠጤ ትከሻው ያበጠ ልቡ ያበጠበት
እንዋጋ ብሎ ለነበር ላከበት
የማይረባ ፍየል ዘጠኝ ትወልዳለች
ልጆቻም ያልቃሉ እርሷም ትሞታለች ፟ ...። እረጎራውውውውውውውውውውውውውውው

euroland
Member+
Posts: 7935
Joined: 08 Jun 2018, 12:42

Re: JUST IN: አብይ የደቡብ ሱዳን ዲፕሎማቶች ኢትዮጵያን ለቀው እንዲወጡ አዟል።"የግብፁ አል-ሲሲ ከዶክተር ደብረ ፂዮን ጋር ተገናኝተዋል" ወሬ ሳይያያዝ አይቀርም

Post by euroland » 29 Nov 2020, 19:53

Sadly your mini Kilil does even border with South or North Sudan anymore so, she can’t be used as your scape route.
yaballo wrote:
29 Nov 2020, 19:12
JUST IN: አብይ የደቡብ ሱዳን ዲፕሎማቶችን ኢትዮጵያን ለቀው በ72 ሰአት ውስጥ እንዲወጡ አዟል። የግብፁ ፕሬዘዳን አል ሲሲ በደቡብ ሱዳን ከዶክተር ደብረ ፂዮን ጋር ተገናኝተው ነበር ከሚባለው ወሬ ጋር ሳይገናኝ አይቀርም





Breaking news!
አብይ የደቡብ ሱዳን ዲፕሎማቶችን ኢትዮጵያን ለቀው በ72 ሰአት ውስጥ እንዲወጡ አዟል።



ሰበር ዜና!
#interesting development!!!
ትላንት የግብፁ ፕሬዘዳን አል ሲሲ ደቡብ ሱዳን ዋና ከተማ ጁባ ለጉብኝት መጥተው አንደኛ ደረጃ የክብር አቀባበል እንደተደረገላቸው ይታወቃል። በዚ ግዜ ሌላ ግራ የሚያጋባ መረጃ ለእነ አብይ ይደርሳል። ይህም መረጃ ዶክተር ደብረ ፂዮን በደቡብ ሱዳን ተገኝቶ ከፕሬዘዳን አል ሲሲጋ እንደተገናኙ የሚገልፅ ነው። ይሄንን ያወቀው አብይ ወዲያውኑ ደቡብ ሱዳን ያለውን አምባሳደሩን ፍሰሃ ሻወልን ወደ ኢትዮጵያ በድንገት እንዲመጣ አድርጓል። ዛሬ ደሞ ኢትዮጵያ ያሉትን የደቡብ ሱዳን ዲፕሎማቶች #በ72 ሰአት ግዜ ውስጥ ከኢትዮጵያ እንዲወጡ ቀጭን ትዛዝ ሰጥቷል። ummm😊




Post Reply