Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
ethioscience
Member
Posts: 3921
Joined: 01 Nov 2019, 17:37

TMH at denial stage : ስታሊን ገብረ ስላሴ የሚባለው የትግራይ ሚዲያ ሃውስ(TMH) ጋዜጠኛ አብይና ብርሃኑ ጁላ መግለጫ ነጭ ውሸት ነው ይለናል

Post by ethioscience » 28 Nov 2020, 16:48

The 5 stages of grief and loss are: 1. Denial and isolation; 2. Anger; 3. Bargaining; 4. Depression; 5. Acceptance. ይሄ ደደብ ወያኔ መጠቀስ የሚገባው ሰው ሆኖ ሳይሆን የመሃይም ወያኔዎችን የሳይኮሎጂ ስቴት ስለሚያሳይ ነው
Please wait, video is loading...
Last edited by ethioscience on 28 Nov 2020, 17:44, edited 1 time in total.


Abe Abraham
Senior Member
Posts: 14412
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

Re: TMH at denial stage : ስታሊን ገብረ ስላሴ የሚባለው የትግራይ ሚዲያ ሃውስ(TMH) ጋዜጠኛ አብይና ብርሃኑ ጁላ መግለጫ ነጭ ውሸት ነው ይለናል

Post by Abe Abraham » 28 Nov 2020, 19:55



ስታሊን ፥ ሄሎ መቐለ ! ኣታዮ ኡንታይ ኢና ልሰምዕ ለለና ! መቐለ ተያዘች ?

ወዲ መቐለ ፥ ተታሒዛ ትኾን ግን ኣብ'ዚ ለለኽዎ ለይተታሕዘተይ ።

ስታሊን፥ ኣበይ እንኤኻ ?

ወዲ መቐለ፥ ኣብ ትሕቲ ገዛ ለሎ ትሕቲ ዓራት ።

ስታሊን ፥ እሞ ኣነ ብኡ መሰረት መቐለ ኣልተያዘችም ኽብል እየ ።

ወዲ መቐለ ፥ እሱ እማ ላትካ ሓላፍነት እዩ ኣይተ ስታሊን ወዲ ግዛዕ ሌኒን ።


Post Reply