Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30844
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የ2013 የትግሬ ጦርነት ታሪካዊ ፋይዳ፤ የብሄር ጥያቄ ፍጻሜ፤ ከድሮን ጋር የጎሬላ ጦርነት ማሰብ ቅዠት ነው!!!

Post by Horus » 28 Nov 2020, 16:00

ባለፉት 24 ቀናት ክንውን የተዘጋው የዎያኔ የመጨረሻ መንግስት የመያዝ ሙከራና አለምን በሚያስደንቅ መሪነትና ጀግንነት የተካሄደው የኢትዮጵያ ሰራዊት፣ መንግስትና ሕዝብ ዘመቻ የኢትዮጵያን ፖለቲካ ሙሉ በሙሉ የሚለውጥ ክስተት ነው ።

ከትህነግ መደምሰስ ጋር ሌሎች የጎሳ አሸባሪዎች ፖለቲካ ሙሉ በሙሉ ተድምስሷል ። በአንድ ቃል በዛሬው እለት የጎሳ ፖለቲካ ጎማ ሙሉ በሙሉ ተንፍሷል ። ትህነግ የወለዳቸው፣ በገንዘብ ቀጥሮ ሚያሽከረክራቸው ማህበራዊ ካንሰሮች፣ ጎሳ ፖለቲከኞች የሞቱበት ቀን ነው ። ሰው ሁሉ የሚያየው የጦሩን ድል ነው ። እንዲያውም በትልቁ ድል የተመታው የብሄር ጥያቄ ተብዬው የጎሳ ቀውስ ነው ።

ለ30 አመት ሲካሄድ የነበረው ትህነግ ወለድ ግድያ፣ ዘር ማጥፋት፣ ክተማ ማንደድ፣ ሌብንት ዘረፋ ዛሬ አበቃ ።

የነጃዋር፣ የነኦነግ፣ የነአራርሳ ቆሻሻ ጸረ ኢትዮጵያ ሁከት ቀውስ፣ ድራማ ዛሬ ተዘጋ።

በአለም ላይ የተዘሩት የኢትዮጵያ ጠላቶችና አምስተኛ ረድፎች ዲፖልማሲ በሉት ስለላ ዛሬ በድጋሚ ልክ እንደ አድዋ ጦርነት እንዲያፍሩ ሆነ ።

ዛሬ ኢትዮጵያ በሰላም ፖለቲካዋን የምታካሂድበት ቀን ተጀመረ ።

በአንድ ቃል ዛሬ በውስጥም ሆነ፣ በአፍሪካም ሆነ፣ በአረቡ አገርም ሆነ፣ በአለም ደረጃ ኢትዮጵያ የሚባሉ ሕዝቦች አስገራሚ ጀግኖች፣ ኩሩ፣ አስገራሚ ብልሆች ፣ ብቁ፣ አይደፈሬ፣ አይነኬ እንደ ሆኑ ደግመው በተግባር፣ በፋክት ያረጋገጡበት ቀን ነው። አቢይ አህመድ በእውን እድለኛ ሰው ነው፣ አዋቂም ሰው ነው ። የዎያኔ ቆሻሾች ይህን የታላቅነት እድል ለ27 አመት አባክነውት አቢይ በሁለት አመት ውስጥ አወቀበት ። ኢትዮጵያን የሚያክል ታልቅ ጀግና ሕዝብ የሚመጥን ታላቅ መሪና ሰራዊት ነው ሚፈልጉት ። ዎያኔ ይህን ስይገነዘብ 30 አመት ባክኖ በውርደት ከታሪክ መድረክ ወረደ።

የኢትዮጵያ አንደነት የጀርባ አጥንት የሆነው ተቋም ሰራዊቱ በፋክት ምን እንደ ሆነ ደግሞ ተረጋገጠ ። አሁን በፖለቲካ የኢትዮጵያ አንደነት መገንባት እንጀምራለን

ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
:!: :!: :!: :!:
Last edited by Horus on 28 Nov 2020, 16:28, edited 3 times in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 30844
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የ2013 የትግሬ ጦርነት ታሪካዊ ፋይዳ፤ የብሄር ጥያቄ ፍጻሜ

Post by Horus » 28 Nov 2020, 16:23

Last edited by Horus on 28 Nov 2020, 17:00, edited 1 time in total.


Post Reply