Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30919
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የመቀሌ ጦርነት ምን አይነት ይሆናል?

Post by Horus » 28 Nov 2020, 02:01

በኢትዮጵያ ሰራዊትና እና በትግሬ ጁንታ ጠቅላላ ነባራዊና ሳይኮሎጂያዊ፣ ዉስጣዊና ዉጫዊ ሃይል ሚዛንና ንጽጽር ተመስርቶ አምስት አይነት የትግል ስልቶች ይከሰታሉ ።

አሸናፊው ወገን ከወዲሁ ስለሚታወቅ ጥያቄው ስለዉጊያው ውጤት አይደለም ። ጥያቄው ... ስንት ግዜ ይወስዳል? ስንት ሰው ይሞታል? ስንት ንብረት ይወድማል? የሚል ነው!

ዉጤቱ በተመለከተ 96 ወንጀለኞችን መያዝ ወይም መግደል የሚለው አንደኛው ተልዕኮ ብቻ ነው። ሁለተኛው ተልዕኮ የትህነግን ወታደራዊ ፖለቲካዊ ኢኮኖሚያዊ ሃይል ከትግሬም ከኢትዮጵያም መደምሰስ ነው ።

አምስቱ የዉጊያ ሴናሪዮች ...
ቀዶ ማጥቃት
ጨበጣ ዉጊያ
ሕዝብ አመጽ
ደምሳሽ ድብደባ
ቅይጥ ዉጊያ
ናቸው !
ለዝርዝሩ ሌላ ግዜ :idea: :idea: :idea:

Horus
Senior Member+
Posts: 30919
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የመቀሌ ጦርነት ምን አይነት ይሆናል?

Post by Horus » 28 Nov 2020, 02:20

ቀዶ ማጥቃት (ሰርጂካል ኦፐሬሽ) አሁን በልዩ ኮማንንዶ ሃይል ባጭር ግዜ፣ በጥቂት ሙት እና ጥቂት ንብረት ውድመት የሚጠናቀቀው የውጊያ ስልት ነው ። ይህ ስልት በጥቂት ቀናት ሊከሰት ይችላል ። ሙሉ ዘመቻው በዚህ ስልት ካበቃ የኢትትዮጵያ ሰራዊት እና ጄኔራሎቿ ባለም የሚጠኑ መማሪያ ይሆናሉ ።

የጨበጣ ዉጊያ (ሃንድ ቶ ሃንድ ኮምባት)፣ ይህ እጅግ የታወቀ አይለኛ መራር የብቁ ታጋዮች ከቤት ወደ ቤት፣ ከክፍል ወደ ክፍል፣ የሳንጃ፣ የጁዶ፣ የካራቴ መራር ትግል ነው ። የኢትዮጵያ ልዩ ኮማንዶ ወይም የከተማ ቤት ለቤት ዉጊያ ካመረረ የጨበጣ ዉጊያ ይሆናል ። ይህ ስንት ግዜ ይወስዳል? ስንት ወታደር ይሞትበታል? ያ ሊታወቅ አይቻልም!

Guest1
Member
Posts: 1926
Joined: 28 Dec 2006, 01:02

Re: የመቀሌ ጦርነት ምን አይነት ይሆናል?

Post by Guest1 » 28 Nov 2020, 02:40

ሆረስ
የከተማ ወጊያ ብለህ የለጠፍከውን ረስተሃል።
ዋናው ትርክቱ ነው። ህዝቡን ማሳመን፤ ወረቀት መበተን ወዘተ...ፕሮፓጋዳውን መስራት።
ህዝብ ከተባበረ የጨበጣ ውጊያ ያንተ ነገር!!! ክክክክክክ አስፈላጊ አይሆንም።

Horus
Senior Member+
Posts: 30919
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የመቀሌ ጦርነት ምን አይነት ይሆናል?

Post by Horus » 28 Nov 2020, 03:02

ገስት ትቸኩላለህ!

የሕዝብ አመጽ ዉጊያ ስልት፡
መቀሌ 400 ሺ አካባቢ ሕዝብ አላት ። ይህ ሕዝብ ምግብ፣ ዉሃ፣ ጤና ጥበቃ፣ ቆሻሻ ጠረጋ ወዘተ በየቀኑ ያስፈልጋቸዋል ። መቀሌ በጦር በአራቱም በሮች ሲዘጋ ሕዝቡ ሁለት አማራጭ አለው .. ወይ ከተማ ለቆ መውጣት፣ ወይ በከተማው ውስጥ ያሚያስኖር ሁኔታ መፍጠር ነው። ስለዚህ የመቀሌ ጦርነት በቀዶ ጥቃት ወይም በጨበጣ ዉጊያ የማይሆን ከሆነ የኢትዮጵያ ሰራዊት የሚዲያ፣ የሳይኮሎጂ፣ የሶሺያል የኢኮኖሚ ስልቶችን በመጠቀም የመቀሌን ሕዝብ ለአመጽ ጥሪ አድርጎ፣ አደራጅቶ፣ የህዝቡን ሰልፍ በልዩ ሃልይ በመደገፍ ከተማው ራሱን እንዲገዛ ማስነሳት ነው ። ይህ ጁንታ አሳውን ከባህሩ ያስወጣዋል። በዚያውም የጦርነቱ አላማ ጥቂት ወንጀለኛ ከመያዝ ወደ ትህነግ ማውደም ይሸጋገራል ። የህዝብ አመጽ ከፍተኛ ፖለቲካዊ ሶሺያልና ዲፕሎማቲክ ፋይዳል አለው ። ይህም ማለት የመቀሌ ዘመቻ የጥቂት ሳምንታት ተግባር ሳይሆን ቢያንስ የ6 ወራት ተግባር ነው ። ያ ነው ትህነግን እንደ ድርጅት ደምስሶ፣ ትግሬን ነጻ አውጥቶ፣ መሰረታዊ የፖለቲካና የካልቸር ለውጥ የሚያመጣ ! ይህ ግን ባብዛኛው የትግሬ ተቃዋሚ ህይሎች ስራ ነው ፣ ሁሉንም በቅርብ እናየዋለን !!!

Horus
Senior Member+
Posts: 30919
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የመቀሌ ጦርነት ምን አይነት ይሆናል?

Post by Horus » 28 Nov 2020, 03:52

ደምሳሽ ድብደባ

እጅግ አስፈሪውና ከሆነ መቀሌን እንደ ሻሸመሜ አጋይቶ ፣ አፍርሶ ዶጋ አመድ የሚያደርጋት ሴናሪዮ ደምሳሽ አውዳሚ ድብደባ ነው። ነገሮች እንዳልታሰቡ ሆነው የኢትዮጵያ ሰራዊት መቀሌን በድሮን፣ በአየር፣ በታንክ፣ በስታኢን ኦርጋን ከተደበደበች አለምንም ጥርጥር መቀሌ የመን፣ ሊቢያ፣ ሶሪያ ሆን ልትፈርስ ትችላለች ። ኢትዮያዊ ሁሉ የጁንታው ወንጀሎችን ሰብስቦ ለመንግስት የማይሰጥ የመቅሌ ሰው ኢትዮጵያዊ ለመሆኑ ጥያቄ ውስጥ ያስገባዋል። ያኔ ነው መቀሌ የሚደበደብደው !!

Guest1
Member
Posts: 1926
Joined: 28 Dec 2006, 01:02

Re: የመቀሌ ጦርነት ምን አይነት ይሆናል?

Post by Guest1 » 28 Nov 2020, 03:58

Horus wrote:
28 Nov 2020, 03:02
ገስት ትቸኩላለህ!

የሕዝብ አመጽ ዉጊያ ስልት፡
መቀሌ 400 ሺ አካባቢ ሕዝብ አላት ። ይህ ሕዝብ ምግብ፣ ዉሃ፣ ጤና ጥበቃ፣ ቆሻሻ ጠረጋ ወዘተ በየቀኑ ያስፈልጋቸዋል ። መቀሌ በጦር በአራቱም በሮች ሲዘጋ ሕዝቡ ሁለት አማራጭ አለው .. ወይ ከተማ ለቆ መውጣት፣ ወይ በከተማው ውስጥ ያሚያስኖር ሁኔታ መፍጠር ነው። ስለዚህ የመቀሌ ጦርነት በቀዶ ጥቃት ወይም በጨበጣ ዉጊያ የማይሆን ከሆነ የኢትዮጵያ ሰራዊት የሚዲያ፣ የሳይኮሎጂ፣ የሶሺያል የኢኮኖሚ ስልቶችን በመጠቀም የመቀሌን ሕዝብ ለአመጽ ጥሪ አድርጎ፣ አደራጅቶ፣ የህዝቡን ሰልፍ በልዩ ሃልይ በመደገፍ ከተማው ራሱን እንዲገዛ ማስነሳት ነው ። ይህ ጁንታ አሳውን ከባህሩ ያስወጣዋል። በዚያውም የጦርነቱ አላማ ጥቂት ወንጀለኛ ከመያዝ ወደ ትህነግ ማውደም ይሸጋገራል ። የህዝብ አመጽ ከፍተኛ ፖለቲካዊ ሶሺያልና ዲፕሎማቲክ ፋይዳል አለው ። ይህም ማለት የመቀሌ ዘመቻ የጥቂት ሳምንታት ተግባር ሳይሆን ቢያንስ የ6 ወራት ተግባር ነው ። ያ ነው ትህነግን እንደ ድርጅት ደምስሶ፣ ትግሬን ነጻ አውጥቶ፣ መሰረታዊ የፖለቲካና የካልቸር ለውጥ የሚያመጣ ! ይህ ግን ባብዛኛው የትግሬ ተቃዋሚ ህይሎች ስራ ነው ፣ ሁሉንም በቅርብ እናየዋለን !!!

የፕሮፓጋንዳ ስራው ነበር። እንዳይደርሳቸው ተደርጓል ተባለ። አሁን ማጧጧፍ የሚችሉበት ደረጃ ላይ ናችው። ወረቀት መበተን ...ይህን ካልሰሩማ በየቤቱ እየሄዱ እጅ በጅ ከተባለ መለማመጃ ሆነዋል ያልከው ሊመጣ ነው። የህዝብ ትብብር እንጂ የህዝብ አመጽ መጥራት የሚባል ነገር አይኖርም። ትክክልም አይደለም። ሰላማዊ ሰልፍ ሊወጡ? ክክክክ ቀልደኛ።
ሰራዊቱ መቀሌ የሚያደርገው ለቀማ ለምን እንደሆነ፤ የህዝቡ ድጋፍ እንደሚፈልግ፤ ህዝብ የሚሰጠውን መመሪያ እንዲከተል ለምሳሌ ከቤት አትውጣ፤ ችግር ያለባቸውን ቦታ እንዲጠቁም ... ወዘተ ህዝብ እንዳይራብና ወደ ሰላማዊ ኑሮው እንዲመስለስ የነሱ ትብብር እንደሚያስፈልግ፤ ካልተባበሩ ለሚደርሰው ችግር ማንንም መወቀስ እንደማይችሉ ወዘተ ... እንደመጣልኝ የጻፍኩት ነው። በደንብ የተዘጋጀ ቅስቀሳ ካልተደረገ ኤፍ ይሰጣቸውል። የከተማ ውጊያ አያውቁም ማለት ነው። ምኑን ተለማመዱት?

Horus
Senior Member+
Posts: 30919
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የመቀሌ ጦርነት ምን አይነት ይሆናል?

Post by Horus » 28 Nov 2020, 04:08

ገስት
ዞሮ ዞሮ የትግሬ ሕዝብ ነጻ መውጣት ከፍለገ ራሱ ነው በትግሉ ነጻ ሚሆነው ። ወያኔ ኢትዮጵያን ለ47 አመት ሲወጋና ሲዘፍን ጭጭ ብሎ ጽራይና ድቋይ ሲጠጣ የነበረ ትግሬ ዛሬ ኦሮሞና ጋሞ ነጻ አያደርገውም። አው ወረቀት ይበተናል ። አው ድጋፍ ይሰጠዋል ። ግን ትግሬ የተባለ ሰው ራሱ ተነስቶ የራሱን ካንሰር መደምሰስ አለበት ። ይህን እድል ካልጠቀመ እመነኝ ወላ እንግሊዝ ገነመሌ መጥቶ አያነጻውም !!! እኛ አበሻ ነን ማንም ማንም ምን ማደግ እንዳለብን አይነግረንም፣ ወላ አሜሪካ ገነመሌ !!!

Horus
Senior Member+
Posts: 30919
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የመቀሌ ጦርነት ምን አይነት ይሆናል?

Post by Horus » 28 Nov 2020, 04:31

ስለ ቅይጥ ዉጊያ ብዙ ማለት አያስፈልግም ። ቀዶ ጥቃት። ጨበጣ፣ አመጽ፣ እና ድምሰሳ ያደባለቀ፣ እንደ ሁኒታው እነዚህን 4 ስልቶች እያጣፈጠ የሚጠቀም የጦር ስልት፣ ታክቲክ ወይም እስትራትጂ ማለት ነው ። በእኔ ግምት በመቀሌ የሚሆነው ያ ይመስለኛል ። መቀሌ ወጤቱ ባንድ ሁለት ሳንምንት ወስጥ ይታወቃል ፣ ግን ዉጊያው ለብዙ ግዜ ይቆያል ። ልድገመው፣ ዉጤቱ በሁለት ሳምንታት ይታወቃል ግን ዉጊያ ለ6 ወር ይቀጥላል !!

Guest1
Member
Posts: 1926
Joined: 28 Dec 2006, 01:02

Re: የመቀሌ ጦርነት ምን አይነት ይሆናል?

Post by Guest1 » 28 Nov 2020, 05:05

Horus wrote:
28 Nov 2020, 04:31
ስለ ቅይጥ ዉጊያ ብዙ ማለት አያስፈልግም ። ቀዶ ጥቃት። ጨበጣ፣ አመጽ፣ እና ድምሰሳ ያደባለቀ፣ እንደ ሁኒታው እነዚህን 4 ስልቶች እያጣፈጠ የሚጠቀም የጦር ስልት፣ ታክቲክ ወይም እስትራትጂ ማለት ነው ። በእኔ ግምት በመቀሌ የሚሆነው ያ ይመስለኛል ። መቀሌ ወጤቱ ባንድ ሁለት ሳንምንት ወስጥ ይታወቃል ፣ ግን ዉጊያው ለብዙ ግዜ ይቆያል ። ልድገመው፣ ዉጤቱ በሁለት ሳምንታት ይታወቃል ግን ዉጊያ ለ6 ወር ይቀጥላል !!
እስቲ እንፈላሰፍ! ታክቲክ ዘዴ ስትራተጂ ግብ። ትላንትና ግብ የነበር የዛሬ ታክቲክ ለነገ ስትራተጂ እያለ ቢቀያየርም በአንድ ወቅት ብዙ ታክቲኮች ዘዴዎች ለአንድ አላማ ስትራተጂ ይውላሉ።
ታክቲኩ የተዛባ ፤ የህዝብ ተሳትፎ የሌለበት ማለት በትርክት ያልተደገፈ ከሆነ ውጊያው በአጭር ጊዜ ወይም በአንድ ሁለት ቀን አይገባደድም። አጭር እንዲሆን ትርክቱ ላይ መጠንከር፤ ህዝብ ማስተባበር። በቅድሚያ ተጠያቂዎችን ካሉበት ፈልጎ በቴክኖሎጂ ድጋፍ መልቀም ነው። ሆን ተብሎ እንዲራዘም ከተደረገ ቤት ለቤት እየዞሩ የእጅ በጅ ከተባለ የከተማ ጦርነት መለማመጃ ማድረግ የተፈለገ ስለሚመስል ማንም አገር ወዳድ ይህን መቀበል የለበትም።

Guest1
Member
Posts: 1926
Joined: 28 Dec 2006, 01:02

Re: የመቀሌ ጦርነት ምን አይነት ይሆናል?

Post by Guest1 » 28 Nov 2020, 06:44

አምስቱ የዉጊያ ሴናሪዮች ...
ቀዶ ማጥቃት
ጨበጣ ዉጊያ
ሕዝብ አመጽ
ደምሳሽ ድብደባ
ቅይጥ ዉጊያ
ናቸው !
የደረደርከው ከመገረምም ያስቀኛል። ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ
ህዝባዊ አመጽ የሚለውን ሰርዘው። የታጠቁ የወያኔ ደጋፊዎች እያሉ አይሞከርም። እስከዛሬም ፈርተው መሄጃ አጥተው ቁጭ ብለዋል። ከቤታቸው የሚያስወጣቸው ተዋጊዎችንም ጭምር ረሃብ ብቻ ነው።
ወታደሩ ከቧል። የቀረው ካሉበት ቦታ ይዞ ለፍርድ ማቅረብ ነው። ይህ እንዲሳካ ትርክቱን መልቀቅ፤ ህዝብ የሚሰጠውን መመሪያ እንዲከተሉ በየቀኑ ወረቀት መበተን። ከተቻለም ማታ ማታ። የተረሳ ነገር ቤት ተቀመጡ ማለት ብቻ ሳይሆን ራሳቸውን እንዴት ከጥፋትና ከተንኮለኛ እንደሚያድኑም ጭምር ምክር መስጠት!!!!!!!!

Horus
Senior Member+
Posts: 30919
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የመቀሌ ጦርነት ምን አይነት ይሆናል?

Post by Horus » 28 Nov 2020, 09:55

ገስት
ለምን ነገር ትደጋግማለህ? ወረቀት ስለ መበተን ስለ ፕሮፓጋንዳ ታወራለህ። ያኮ ኤለመንታርይ ነው። እኔኮ ስለ ዝርዝር የዉጊያ ተግባራት አልጽፍኩም። ተመስና የሴሪዮው ሊስት አንብብ። የውጊያው አይነት ምን ሊሆን ይችላል ነው የሚለው ።

በኮማንዶ ወንጀለኝ ን ይዞ ማውጣትን እኮ ነው ቀዶ ማጥቃት ወይም ሰርጂካል አታክ ያልኩት ። ይሀውልህ ብዙ አስቦ አንዴ መጽሃፍ ይባላል።

ደሞ የህዝብ አመጽ ማለት ሰልፍ መውጣት ብቻ አይደለም። የህዝብ እምቢተኝነት ማለትም የከማው ሕዝብ በጁንታው ላይ ወጡልን የሚል መንፈስ መፍጠር ማለት ነው። ስለ ዝርዝር የዉጊያ ተግባራት ማውራቱን ለሚዋጉት ትወው !!!

( ͡° ͜ʖ ͡°)
Member
Posts: 2312
Joined: 11 Jan 2020, 21:22

Re: የመቀሌ ጦርነት ምን አይነት ይሆናል?

Post by ( ͡° ͜ʖ ͡°) » 28 Nov 2020, 10:20

Mekelle city under siege, with no phone, internet and electricity services, and people experiencing food and fuel shortages, the local residents have no choice but to help government forces locate the 96 terrorists hiding in their midst. Hunger is the greatest motivator for how people act in such situation. Agame are known to sell their own mothers for $1, so expect to see Mekelle residents selling the 96 terrorists in exchange for loaves of breads. :P

Guest1
Member
Posts: 1926
Joined: 28 Dec 2006, 01:02

Re: የመቀሌ ጦርነት ምን አይነት ይሆናል?

Post by Guest1 » 28 Nov 2020, 12:22

ለባለሁለት አይኑ > l <

ማየት የተሳነው ክክክክክክክክክክክክ
ተራና አላስፈላጊ ተራ ስድብ አምሮሃል። 27 አመት ገዝተዋል እኮ! ምንም ተባለ።

ሆረስ

ዛሬም ጠዋት እንዳነበብኩት በሄሊኮፕተር ወረቀት በትነው ህዝብ ከተማውን እንዲለቅ አስጠንቅቀዋል ተብሏል።
በተደጋጋሚም በተዛዘው መሰረት በገፍ እየለቀቀ ነው። የሚሊትሪ ታክቲክ የከተማ ጦርነት ሆነ ሌላ ከነሱ የበለጠ የሚያውቅ ያለ አይመስለኝም። ክርክሩ ዋናው ትኩረት ፕሮፓጋንዳው/ትርክቱ መሆን አለበት ነው።።

Post Reply