Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
euroland
Member+
Posts: 7935
Joined: 08 Jun 2018, 12:42

Re: GUERILLA WARFARE? በሽሬና ማይፀብሪ መካከል ከ1000 ሺህ በላይ የኮሎኔል አብይ ወታደሮች በተጋሩ ሚሊሻዎች ተደመሰሱ። 20 ትጥቅና ስንቅ ሲወስዱ የነብሩ የጭነት መኪናዎች ተማ

Post by euroland » 27 Nov 2020, 10:37

FAKE NEWS ALERT


yaballo wrote:
27 Nov 2020, 07:51
GUERILLA WARFARE? በሽሬና ማይፀብሪ መካከል ከ1000 ሺህ በላይ የኮሎኔል አብይ ወታደሮች በተጋሩ ሚሊሻዎች ተደመሰሱ። 20 ትጥቅና ስንቅ ሲወስዱ የነብሩ የጭነት መኪናዎች ተማረኩ።





ከማይፀብሪ ወደ ሽሬ ሲገሰግስ የነበረው አንድ ሻምበል የአብይ ሰራዊት በአካባቢው ምልሻ ሙሉ ለሙሉ ተደምስሷል። ይህ በእንዲህ እንዳለ በዕዳጋ ሓሙስ ግንባር ከ20 በላይ ትጥቅና ስንቅ የያዙ ተሽከርካሪዎች በትግራይ መከላከያ ወድመዋል። በተጨማሪም የአብይ ሰራዊት የሽሬ አየር ማረፊያን በመጠቀም ቁስለኞቹን እያጓጓዘ ይገኛል።



2) - VIDEO1: በጦርነት የተማረኩ የአብይ ቅጥረኞች - More than 15,000 Ethiopian army POWs [mirkegnoch] are held by Tegarus in just one camp



Please wait, video is loading...


3) - VIDEO2: more than 15, 000 Ethiopian army POWs [mirkegnoch] are held by Tegarus in just one camp

በትግራይ ጀግኖች የተማረኩ እስከ 19 ሽሕ የአብይ አሕመድ ዓሊና የኢሳያስ ኣፈወርቂ ምርኮኛ ሰራዊት በትግራይ መንግስት ቁጥጥር ስር ይገኛሉ:: ዓለም አቀፉ የቀይ መስቀል ማሕበር እነዚህን የጦር ምርከኞች መጎብኘትና አስፈላጊውን የሕክምናና ቀለብ ድጋፍ ማድረግ ይችላል::

Within a three weeks international war (Ethiopia, Eritrea & Emirates) on Tigray, the gallant fighters of Tigray have captured about 19k Prisoners of War of Abiy Ahmed Ali and Isaias Afeworki’s armies. As per sources from the Tigray Gov., ICRC can visit and support the POWs.






Please wait, video is loading...

4) - MEANWHILE IN ADDIS ABABA ... The fight over the spoils of war between Amhara radicals & Tegarus recruited as Tigray's Biltigina continues ...


[
u]ብልፅግና Vs አብን[/u]: ለጋራ ዓላማ ነው የዘመትነው አላላችሁም እንዴ? እንደ ጀመራችሁ እዛው ጨርሱ።


የትግራይ ብልፅግና የፖለቲካ ዘርፍ ሐላፊ..."አብን የህወሃት ውላጅ ነው.."


አብን ..."የትግራይ ብልፅግና ከትህነግ የተለየ አመለካከት የለውም" ... የፍፃሜ ጨዋታው



a) - የትግራይ ብልፅግና የፖለቲካ ዘርፍ ሐላፊ:




b) - አብን:






Post Reply