ዘመኑ የኢትዮጵያ ነው። ኢትዮጵያን የነካ በለኮሰው እሳት ይነዳል ይቃጠላል። የቴዎድሮስ ካሳሁን ዘፍን ዘፍን የሚመስልህ ምንጋ ሁሉ ትንቢት ነው። ካልገባህ በተግባር ይገባሃል። እናንት በሚዲያ ሆናችሁ ህዝብ የምታስጨርሱ የወንበዴ እና የኦነግ ተላላኪዎች እረፉ። ያለበለዚያ ትለበለባላችሁ። አማራ በሀገሩ አገሩ አይደራደርም። ሞትን አይፈራም። የሚፈራው ግፍ እና ውርደትን ነው። ዛሬ በትግራውይ ለሚረግፈ ወጣት ሃላፊነት መውሰድ አትችሉም። እናንተ የአማራን ልዩ ሃይልና ሚሊሻ ጨረሰን ታላላችሁ። እርግጠኛ ነኝ ከወር በሁዋላ ግን ማን እንደሞተ ይገባችሁአል። የተሰበሰበ ምርኮኛ ተመልሶ መቀሌ ሚገባ መስሎህ ከሆነ በል ሂድና ተማረክ። ኦነግ በታሪኩ አንዲት ቲኒሽ መንደር ተዋግቶ አሸንፎ ይዞ አያውቅም። ድንቆሮዎች ይደግፉታል ፡ ውያኔ ለተላላኪነት ይጠቀምበታል። መልሶ ራሱን ኦሮሞን ያርዳል። ታግሶ ታግሶ ታግሶ ታግሶ ታግሶ ታግሶ አንበሳው ሲነሳ ያው እንደተለመደው ሙት እና ቁስለኛህን ትሰበስባለህ።
መቀሌ ፍጻሜዋን ብዚሁ ሁለት ቀን ታገኛለች። አትችሉንም ያላችሁ ሁሉ ማንነታችን እወቁ። አዕምሮአችሁ ስለማይሰራ ነው እንጅ ይህ አለም ያውቀቃል። ግን በራሱ ውሽት ታጥሮ ለኖር መንጋ እና ትምክህተኛ ወያኔዎች ስለማይገባችው ማስታውስ አለብን። ምክኒያቱም አልነገራችሁንም እንዳትሉ። እነ መለስ ተናግረው ሰሚ በማጣታችው ይህው ደንቆሮዎች መከራን አመጡ።
ለሁሉም የትግራይ አክቲቪስቶች ይህን ያውቃሉ። አማራን ለመከፋፈል አገው፡ ቅማንት ሲሉ ነበር።
ለሁሉም የኦነግ ተላላኪዎች!!!!
-
- Member
- Posts: 1505
- Joined: 30 Sep 2018, 07:07