Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Horus
Senior Member+
Posts: 30855
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ቆሻሻው ዎያኔ በጉራጌ ላይ የፈጸመው ታሪክ የማይረሳው ግፍ

Post by Horus » 27 Nov 2020, 04:27

በቀንና በግዜያቸው ግፈኞች ሁሉ የዘሩትን ያመርታሉ፣ ይደመሰሳሉ ። የሌሎች መማሪያ ይሆናሉ ። ኢትዮጵያ እና ውብ ሕዝቦቿ ለዘላለም ይኖራሉ !!!


Wedi
Member+
Posts: 7989
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: ቆሻሻው ዎያኔ በጉራጌ ላይ የፈጸመው ታሪክ የማይረሳው ግፍ

Post by Wedi » 27 Nov 2020, 08:53

Horus በትክክል!! የትግሬው ፋሽሽት ህወሃት የአማራ እና የጉራጌ ህዝብን እንደ ዋና ጠላት አድርጎ በህዝባችን ላይ ተነግሮ የማያልቅ ሰቆቃ አድርሶብናል!!
የትግሬው ፋሽሽት ህወሃት የአማራ እና የጉራጌ ህዝብ ላይ ያደርሰው ሰቆቃ ጣሊያን እንኳ ኢትዮጵያ ወሮ ሳል እንዲህ አይነት ሰቆቃ አላደረሰብንም፡፡
የትግሬው ፋሽሽት ህወሃትን እስመጨረሻው እንፋለመዋለን፣ ለፍርድም እናቀርበዋለን!!

Post Reply